በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት ሂድት የሚመራው የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚው ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አሊ ለመሆኑ በማስርጃነት ሊቀርቡ የሚችሉ 12 ማሳያዎች ፦
1) የአብይ መንግሥት ባለፉት 8 ዓመታት በተካሄደው መፈናቀልን የጅምላ ፍጅት፣ የሀብትና መሬት መነጠቅ፣ ከቤትና ንብረት ማፈናቀል ሂድት መከላከልና ማስቆም ባላመቻላቸው ወይንም አቅድውና ፈቅደው ያልቻሉ የቀበሌ፣ የወረዳ፣ የዞን፣ የክልል እና የፌደራል የመንግሥት መዋቅር የጸጥታ፣ የደኅንነት፣ የመከላከያ፣ የአስተዳደር ባለሥልጣናትን ከሥልጣን አንሰተውና ከስሰው አያውቁም፤ እንዳዉም አስጠቂና አጥቂ ባለሥልጣናት በሥልጣናቸው ሲያጸኑና ለአንዳዶቹ የበለጠ ሹመት ሲሰጡ ታይተዋል፤
2) የአብይ መንግሥት ባለፉት 8 ዓመታት በተካሄደው መፈናቀልን የጅምላ ፍጅት፣ የሀብትና መሬት መነጠቅ፣ ከቤትና ንብረት ማፈናቀል የደረሰባቸውን ዜጎች አንድም ግዜ ሂደቱን የሚገታ አጀንዳ ለፓርላማ አቅርቦ በማስወስን አዋጅና የተግባር እርምጃ አልወሰደም፤
3) የአብይ መንግሥት በወያኔና ኦነግ ጥምረት ተደንግጎ ዚጎችን በመከፋፈልና በማፋጅት፣ ከልሎችን በማንነት የማደራጅት፣ ታሪክን በሐሰት ትርክት የመገልበጥና ኦርቶዶክስ ክርስቲና እና አሻራውን ዒላማ የማድርግ ሂድት ባእማጠናከር ባለፉት 8 ዓመታት አዳዲስ አጥፊ ትርክቶች በቻ ሳይሆን በተግባር የሐዝብ አሠፋፈር ጥምርታን በማንነት ለመቀይር ከገጠር እስከ ከተማ እርምጃ ውስዷል፤
4) የአብይ መንግሥት ባለፉት 8 ዓመታት በገድማት በሚኖሩ መነኮሳት፣ በካህናት፣ በአብነት መምህራን፣ በአብነት ተማሪዎች ላይ የተፈጸሙ ግድያዎችና ፍልሰቶችን እውቅና በመንሳት ፍትሕ ነፍጓል፣ ሂደቱንም አስቀጥሏል፤
5) የአብይ መንግሥት በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀኖናዊ መንፈሳዊ ጉዳዮች በቀጥታ ጣልቃ በመግባት በጀት በመመደብ፣ አመራር በመስጠት፣ ጥበቃ በማደረግ በወሊሶና መቀሌ ቤተ ክርስቲያኒቱን የሚያፈርሱ የጎሣ ፖለቲካ-ትክል የሐሰት መነኮሳትን በማጰጰስ መንበረ ጵጵስና ለማወርስ በጥይት አያሌ ተቃዋሚ መመናን ርሽኗል፤
6) አብይ አህመድ ሲኖዶሱን በጎሣ ጳጳሳት እንዲሞሉ ኢአማንያን የወሊሶ ሥልጣን ናፋቂዎችን የጠፉ በጎች በሚል በአድርባያ የሲኖድሱ አባላት እሽታ የሐዋርያትን ቀኖና አስቀይሮ በጎሣ ስሌት አጥፊዎችን በማሾም ኦርቶዶክሳውያንን ከኦሮምያ በማጽዳቱ ፕሮጄክት እንዲተባበሩት አድርጓል፤
7) የአብይ መንግሥት ባለፉት 8 ዓመታት ከመላው ኦሮምያና ቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ ከሚሴ ከርስቲያኖችን በጅምላ በመጭፍጨፍና በመቅበር፣ በማፈናቀል፣ በማደኸየት በመቀጠል የፍትሕ፣ የመልሶ መቋቋም፣ የድኅንነት ዋስትና ማግኝት፣ የመካስ አጀንዳ በሚዲያ፣ በፓርላማ፣ በፌዴሬሽ ምክር ቤት እንዳይነሳ ተከላክሏል፤
8) አብይ አህመድ አሊ በሕወሃትና ኦነግ ተጀምሮ፣ በኢሓዴግ መንግሥት የቀተለውን የዝር ፖለቲካ፣ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና ክርስቲያኖች ተቋማት፣ አትሪክና ማንነት ላይ የሚነዛውን እና እልቂት ያሰጀመረውን ሂድት አባብሶ በመቀጠል በ8ቱ ዓመት አያሌ ንግግሮችን በራሱም ሆነ በባልሥልጣናቱ በኩል፣ በተገዙ ጳጳጳስት፣ ዑስታዞችና የባህል መሪዎች በኩል ማሰነዛቱን ከመቀጠሉም በላይ በዙ መጽሕፍት፣ ጋዜጦች፣ መጽሔቶች፣ ዘፈኖች፣ መስሎች እንዲመረቱ አድርጓል፤
9) አብይ አህመድ በኢትዮጵያ የመንግሥት እና የፓርቲ ፖለቲካ ድርጀቶች ውስጥ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች የውሳኔ ተስትፎ እንዳይኖራቸው ከሁሉም ወሳኝ የሥልጣን ቦታዎች ሁሉ አሰወግዶአቸው ነባርነትን በሚጠሉና የማያውቁትን አዲስነት በሚናፍቁ ጸረ ኦርቶዶክስ ክርስትና ቡድኖች ሞልቶታል፤
10) አብይ አህመድ የፌደራል መንግሥት ሥልጣንን ሙሉ በሙሉ በአምባገነንነት በመቆታጠር የደኅንነትና የጸጥታ መዋቅሩን፣ መከላከያውን፣ የኦሮምያን ለዩ ኃይል ሙሉ በሙሉ ለራሱ ተጠሪ በማደርግ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ጦርነት በማወጅ፣ ከቱርክ፣ ከአርብ ኢምሬት፣ ከሱዳን አንዳን ኃይሎች እና ከመራባውያን ጋር በመተባበር ኦርቶድኮሳውያን በሚበዙባቸው አካባቢዎች እልቂት እየፈጸመ መገኘቱ፤
11) የአብይ መንግሥት ባለፉት 8 ዓመታት በተካሄደው መፈናቀልን የጅምላ ፍጅት፣ የሀብትና መሬት መነጠቅ፣ ከቤትና ንብረት ማፈናቀል የደረሰባቸውን ዜጎች የብዙኃን መገናኛ ሽፋን እንዳያገኙ በማድረግ፣ እልቂት በሚፈጸምባቸው ሳምንታትና ወራት ሁሉ አዳዲስ አቅጣጫ የሚያስቀይሩ አጀንዳዎችን፣ ለምሳሌ፦ ችግኝ ተከላ፣ የግደብ በከርመት ውሃ ጎርፍ መሙላ፣ የሶማሌና አሰብ ወደብ፣ የፋኖና የፕሪቶሪያ ስምምነት፣ የኮሪደር ልማትና መናፈሻ፣ የሌሎች አገራት አደጋ የሐዘን መግለጫ ወዘተ በመደረብ እልቂቱና ሁለ-ገብ ጥቃቱ ትኩረት እንዳያገኝ አድርጓል፤
12) መከላከያው፣ የፍትሕና የጸጥታ፣ የደኅንነትና ሚዲያ፣ የውጭና ይፋይናንስ መዋቀራት ሙሉ በሙሉ በኦርቶዶክስ ጠልና ቡድኖች እንዲያዙ በማድረግ ወንጀሉን በመሰውርና ግፍ በማስቀጠሉ ----
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ