ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

የኢትዮጵያዊነት ሸክምና የፋኖነት ተስፋ!

የኢትዮጵያዊነት ሸክምና የፋኖነት ተስፋውስ!


ፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስት፣
ፀረ- ኢትዮጵያዊነት፣ 
ፀረ-አማራነት --- ምንጩ ውጭ ነዉ ።
አሁን ግን ችግሩ ራሳችን ሆነናል።

===≠====≠===== 

ዘሩን የዘሩት የውጭ ቅኝ ገዥዎች ሱሆኑ መሣሪያቸው ብዙ ነው። ስልታቸው ከፋፍሎ ማጋጨት ነው። 
ሠራተኞቹ  ከተረፈ ናዚ የጸሎት ቤት ፍልፍሎች እና የሽብር መቀፍቀፊያው ዉሀብያ ጽንፈኞች፣ ከአምላክ የለሽ ሥዝም(ሴኩላር ነን ባይ አምላክ-የለሽ) ፖለቲካዊ ርእዮተ-ዓለማትን ያጠቃልላል።

እነዚህ ሁሉ  የአገራችን ነባር በሰብአዊ ክብርና  በፍቅረ እግዚአብሔር ላይ ተመሥርቶ ሺዎችን ዘመናት መሻገር የቻለ፣ ነፃነትን በመከላከል  ለሌላው ተገዥ አህጉራትና አገራት ብቸኛ የሰው ልጅ እኩልነትና ክብር በመመስከር ብርሃን የሆነው ማንነታችን ጠላት አፈራልን።

እንዚህ የውጭ ጠላቶች  የአገር ውስጥ ቦርቧሪና በምሁርነት ስም አእምሮአቸውን ታጥበው ከሰብአዊነት የወጡ ዘረኛ ደንቆሮዎችን "ምሁር" እያስባሉ ካንሠር ተከሉብን። 

አረቤቹ ከጀበሃ እስከ ጃራ እባ ገዳና ዋቆ ጉቱ፣ የዛሬዎቸ ዑስታዞችና ጂሃዲስቶችን ለቀቀቁብን። ምእራባውያኑ ክምር ክስ ልጆች ጀምሮ የቫቲካን ሰርሳሪና ታንክ ባራኪዎችን፣ የናዚ ፓስተሮችን የዘር ማጥፋት ክርስትና እና የባሮ ቱምሳ ኤነግ ወላጁን ፕሮቴስታንት ወደራጅተው ለቀቁብን፣ ጣልያኖችና ሎሎዥ ምእራባውያን በክህደት ተወልዶና አርጅቶ በመሞቻውም ደም የሚያፈስሰውን ሕወሃትና ሻዕብያን አስታቀፉን።

እነዚህ ሁሉ በአድነት የሙስማሙት ነባርነትን ማጥፋትና ላኪዎቻቸው በነገሯቸው፣ ነገር ግን መጨርሻው ምን ሊሆን እንደሚችል የማያውቁትን አዱስነት መናፍቅ ላይ አንድ አይነት ናቸው። ቡጣሉ የሚያጣላቸው 
፩) ሥልጣን፣
፪) ላኪዎቻቸውን በየፉናቸው በማስደሰት በሙያደርጉት ውድድር
፫) የላኪዎቻቸው ፍላጎትን ግጭት በመከተል፣
፬) ከሁሉ የሚለየውና ሌሎቹን ተጠቅሞ በኋላ ላይ ሊያጠፋቸው ተዘጋጅቶ የሚተባበረው ጽንፈኛው ጁሃዱስት ብቻ ነው።
 
ይህን ሁሉ ያናገረኝ የዚህ ሰውዬ ንግግር ነው::
እንደዚህ ይላል:-  "  አታነቡም እንጂ ብታነብቡ. እዚህ ፉንፊኔ ው.ስጥ የሚገኙ ፹በ፻  (80%) የምአቢያተ ክርስቲያናትን የተሠሩት ግሪኮች ናቸው። ስህደታቸው ውስጥ እንኳ የግሪክ ቋንቋ አለ። ይህ ምንድነው ስትሏቸው ግዕዝ ነው ይላሉ፣ ግዕዝ ምንድነው? ስትሏቸው:- የሞተ ቋንቋ አለ ይሉሃል። ሐሰት ነው። ግዕዝ የትግሬ ቋንቋ ነው። ከ፪፻ ዐመት በፊት ይነገር የነበረው የኦሮሞ አፍና ዛሬ የሚነገረው ይለያያል።"  ይላል ይህ ግለሰብ  የነብዩ ሙሴን መጽሐፍ የተቀበለ ሰው የእኔን  ለኦሮሞ  የምፈጥረውን የእምነት ትርክት ለምን ይቃወማል  እያለ በድፍረት  እየተጣ አዲስ እምነት ሊፈጥርልን የሚሞክር ደፋር ነው። በዚህ ጥረቱም "ዳያና" የሚል አዲስ  የኦሮሞ ሃይማኖት መፍጠሪያ መጽሐፍ ከጓደኞቹ ጋር አዘጋጅቶ በኅቡዕ ሲያሰራጭ ወደ ፭ ዓመታት አልፈዋል።

ይህን ሰው እንዳው ለነገሩ አነሳሁት  እንጂ ከአስመሮም ለገሰና ተስፋዬ ገብረ አብ፣  ከዋቆ ጉቱ እስከ ጁነዲን ሳዶና አብይ፣ ከጃራ እባ ገዳ እስከ አህመድን ጀበልእና ሌሎች የኦሮሞ ታጣቂውዎች መሪዎች፣ ከግርማሜ ንዋይና ዋለልኝ መኮንን እስከ #ስብሃት ነጋ፣ ከአብደላ እንድሪስ እስከ ኢስይያስ አፈወርቂ የተዘረጋው ፕሮጄክት፣  ተጠቃሎ ---  #ጸረ-ኢትዮጵያዊነት ላይ የተመሠረተ  ነው።  ፀርነቱ የነፃነት ፋናን የማጥፋት የእነ ሄንሪ ክሲንጀር እና ሮማኖ ፕሮስችካ፣ ከሂትለርና ሞሶሎኒ ልጆች ቂም መወጫነት  ተመልምለው በባንዳነትና በጽንፈኛ እምነት የቆሙ ናቸው። የተለያየ መነሻና ግብ ቡኖራቸውም ሁሉም  በጋራ ዒላማ ያደረጉት ለነፃነት ምሳሌ የሆነውን ነባር ማንነታችንን ነው። 

ይህን የምንረዳ ኢትዮጵያያን #ፋኖነትን (https://ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com/2026/01/blog-post_60.html ) #ለአማራ ብቻ #ሸክም አድርጎ መቀመጥ ሳይሆን ሁላችንም በተቀደሰ የሰብአዊነት፣ የፍትህ የእውነትን የሁሉም የአገር ልጆች የአገር ባለቤትነት ማረጋገጥ መፏነን  ለሰላም፣ ለአንድነት፣ ለነጻነት፣ ለህብረት፣ ለፍቅረ-ሰብእ ያለን መንገድ ነው።

ሌላውማ ተላላኪነቱን እንጂ መድኅንነቱን ሊያረጋግጥልን አልቻለም። ቤተ መንግሥት ውስጥ እንኳ ሆኖ ከፋፍሎ ይፈጀናል፣ ያፋጀናል፣ ይሸጠናል፣ አገር ዐልባ ያደርገናል።

ትግል ላይ ያላችሁ ከግልብጠባብ የሥልጣን ፍተወት፣ ከጎጥ ዕሳቤ፣ ከጠላት ምክር ተመጋቢነት ውጡና ህሊናቸውን የጠበቁ፣ ለሰ ክብርና ለሕዝብ አንድነት፣ ለፍትህና ለእውነት የቆሙትን ሁሉ ከሕወሃትና ኦነጋዊ የአእምሮ ጨለማ እየመነተፋችሁ ከጎናችሁ አሰልፉ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የሐሰት ትርክት ኦነጋውያንና የሕወሃታውያ የጋራ ስልት ከነግሥታት ወደ ተራ ግለሰቦች

✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።  እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ   ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው  ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች  መሬት ፍለጋ  የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን   በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ  ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ  አህመድ ግራኝ በመጋደል  ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ  ባሪያን ስብስብ  እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች   ፩. ቋንቋን በተመለከተ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ትውፊት ከሰው ልጅ መበደል በፊት ፍጥረት ሁሉ የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር፡፡ “ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች” እንዲል፡፡ ዘፍ. 11፡1 በኃጢአት ምክንያት ግን ሰውና መላው ፍጥረት በአንድ ቋንቋ መግባባታቸው ቀረ፡፡ ኃጢአት እየበዛ ሲሄድ የሰው ልጅ ቋንቋም በባቢሎን ተደበላለቀ፣ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር የማይግባቡ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎችም ተፈጠሩ፡፡  በበደል የመጣውን ሁሉ ሊያስተካክልና ሊያድን በመጣው በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያ የቀደመው ጸጋ ስለ ተመለሰልን በበዐለ ሃምሳ ሰዎች በልዩ ልዩ ቋንቋ አንድ ዐይነት የእግዚአብሔርን መልእክት ሰሙ፡፡ በዚህ ጸጋ የተጠቀሙና የበቁ ቅዱሳን የእንስሳትን ቋንቋ እስከ ማወቅ ደረጃ ይደርሳሉ፡፡   የክርስትና ጉዞ ወደ ቀደመው በአንድ ቋንቋ መግባባት መመለስ ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ደግሞ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በሚሰማው ቋንቋ መማር አለበት፡፡ በበዐለ ሃምሳ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቋንቋ የገለጠላቸው ሰውን ሁሉ የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ በሚሰማው ቋንቋ እንዲያስተምሩት ነው፡፡ ሆኖም ቋንቋ መልእክት ማድረሻና መግባቢያ እንጂ ከዚያ ያለፈ ሰዎችን በሆነ መደብ ለመመደብና የልዩነት አጥር ለመሥራት እንደ መሳሪያ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህ ከክርስትና ዐላማ ጋር ተቃራኒ ነው፡፡  ቅዱሳን ሐዋርያት ወደ ዐለም ሁሉ ሲልካቸው ሰዎች የሚቀበሏቸው በሚያስተምሩት ትምህርት መሠረት ነበር እንጂ በትውልድ፣ በብሔርና በመሳሰለው መስፈርት የእኛ ናቸው/አይደሉም በሚል አልነበረም፡፡ የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በቋንቋ መ...

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።   1)  ሻሸመኔ ከተማ   I.   የተገደሉ 1.  አያሌው ተረፈ ●   በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ●  ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ●  በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ●  በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል       2.  ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ●  የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ●  በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ●  ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ●  በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።     3.  ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ●  የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...