ለጳጳሳት ካልለገማችሁ በስተቀር ሥርዓታዊ የክርስቲያን ፍጅቱን ማስቆ ትችላላችሁ‼️ ===================== እንዴት❓ ይኼው ምክረ ሀሳብ፦ ጳጳሳት ሥርዓታዊውን የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ዜጋ ዘር የማጥፋቱን ያፈጠጠ ያገጠጠ ሂደት በጉባኤቸው የሚከተሉትን በመወሰን ማስቆም ትችላላችሁ:- (፩)👉 ከአጥቢያ ጀምሮ በክርስትናቸው በመንግሥት መዋቅ ግብር የተጨመረበት፣ ግፍ ተፈጽሞበት ፍትሕ የተነፈገ፣ የተፈናቀለ፣ የተገደለ፣ ንብረት የተቀማ ከ፩-፪ ሳምንት ውስጥ ማሰባሰብ፤ በቀጣይ ፪ ሳምንት ውስጥ ማሳተምና ለዓለምና ለምእመናን አሰራጩ፤ (፪) 👉 "የክርስቲያን ሁለገብ (ባህል፣ ታሪክ፣ ቅርሥ፣ ማኅበራዊ መዋቅር፣ ኢኮኖሚ፣ በአካል መግደል፣ ማምከን፣ ማፈናቀል፣ ጅምላ ፍጅት፣ ፍትሕ መንፈግ) ዘር የማጥፋት ሥርዓታዊና መዋቅራዊ ፕሮጄክት ተዘርግቶ ፍጅት እየተፈጸመብን ነው" መግለጫና የድረሱልን ጥሪ ለመላው ዓለም አግባብነት ላላቸው ተቋማትና መንግሥታት ኦፊሴላዊ ጥሪ ከማስረጃው ጋር አያይዛችሁ ጠይቁ፤ (፫) 👉 በመላው ዓለም የተሰራጨው የኦርቶዶክስ ምእመንና አጥቢያ ሁሉ ቸዘር ማጥፋት መከላከል ግብረ ኃይል በመመሥረት የሁለገብ ዘር ማጥፋቱይ መረጃ በመያዝ ከሕግ ባለሙያ፣ ከወትዋቾችና ከዲፕሎማቶች፣ ከሌሎች አቢያተ ክርስቲያናት ጋር ንቅናቄና ክስ መመሥረት እንዲችሉ ትዕዛዝ ስጡ፤ (፬) 👉 መንግሥት ያወገዝነውን ከአጥቢያዎቻችንና ከገዳሞቻችን ስለማያግድ፣ በጎሳ እንደንሾም ቀኖናችን ውጭ ከጫና አልፎ በወታደር መንበረ ጵጵስና ለመገልበጥ ደም እስከማፍሰስ ደርሶ ኦርቶዶክስን ስላገለለ፣ ኦርቶዶክሳውያን በአገራቸው የፖለቲካ ሥልጣን እንዳይሳተፉ በመደረጉ፣ ላለፉት ፰ ዓመታት ለተካሄዱት ግፎች ሁሉ ፍትህ ስለነፈገን፣ ፍጅቱን ለማስቆም ፈቃደኝነት ስለ...
This is a spot where I post and share part of my daily reality. I would love to hear from others too to learn how differently we interpret daily encounters including our imaginations. ይህ ሥፍራ የየዕለት ገጠመኞቼን፣ እንዴት በዕለቱ እንደተረደሁትና የማስበውን ለሌሎች ያማጋራበት ነው፡፡ የሌሎችን በመስማትና ምን ያህል ዓለማችንን በተለያየ መንገድ እንደምንመለከታት ለመማር እጓጓለሁ፡፡