እርኛው የእድር አባል ሚና መጫወቱን አቁሞ ሰማዕትነት ይለማመድ!!!‼️
አባቶችን በከንቱ በማወዳድስና በማላሸቅ ሥራቸውን እንደሚገባ እንዳይሠሩ የምታደርጉ አድርባዮችና ምንደኞችም የሚጨፈጭፉ ክርስቲያን ደም በእጃችሁ አለ!!‼️
🕢 ግዜ የለንም 👉 እውነቱን ሰውን ከመፈራት ወጥተን በፍቅርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ካለተጋፈጠነው መፍትሔ አናገኝም። የምናስተመረውን ሰማዕትነት በትንሹ መለማመድ ካልጀመርን ደማችንን እስከ ማፈሰስ ቀርቶ ድሎታችንና ምቾታችንን እንኳ መሰዋት አይሆንልንም።
የዛሬው የቤተ ክህነታችን መግልጫ ሙታንን የሚገደል፣ ገዳይን ነጻ የሚያወጣ መገልጫ ነው!!!‼️
#ዛፍ የሚቆረጥ፣ #ሣር #የሚታጨድ፣ ግንብ የሚፈርስ ቢሆን "እየተነጋገርን ነው" ማለት ተርጉም አለው። ሰው 8 ዓመት ሙሉ እየተነገረ እርኛው ራሱን በድሎት ሸሽጎ "እየተነጋገርን ነው" ማለት ምንኛ መፀት በቻ ሳይሆን ---- ነው‼️
👉 ይህ እኮ ኢመርጀንሲ/የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚያሳውጅ እኮ ነው፤ #አብይ #አህመድ ሀርጌሣ ለተቃጠል የበርሃ የጉልት ገባያ ቦታ የሀዝን መግልጫ የሚልክና የእኛን እልቂት ለ8 ዓመታት ያስቀጠለ መሪ ጋር "እንነጋገራለን" ማለት ምንኛ ክፋትና የገዳይ ተባባሪ መሆን ነው?
👉 ይህ የሚካሄደው እኮ የታወቅ ዘር የማጥፋት ፕሮጄክት እኮ ነው። ክርስቲያን በጦርነት ያልቃል፣ በከተማ ቤቱ የፈርሳል፣ ንግዱ የከሥራል፣ በገጠር የግብርና መሬቱን ይነጠቃል፣ በሙያ ከመንግሥት ሥራና ኮንትራት ይገለላል፣ በመሠረተ ልማት ሆን ተብሎ ወደ ኋላ እንዲቀር የደረጋል፣ ለብሽታ እንዲጋለጥ የደረጋል፣ ወላድ ሴቶች እንዲመክኑ የደረጋል፣ ወጣት ሴቶች ለአረብ ግርድና በመንግሥት ፖሊሲ ወደ ውጭ የጫናሉ፣ በፖልቲካዊ አመቻችነት ክርስቲያኖች ከእምነታቸው እንዲፈልሱ የደረጋል። ይህን ሁሉ ለማደረግ የብሔር ፖለቲካን የጽነፈኛ ውጭገብ እመነቶች ትብብር አለበት። --- ይህን አብቶች ታውቃላችሁ!! --- 👉 ካውቃችሁ እንነጋገራለን እያሉ ማዘናጋት ማንን ለመጥቀም ይሆን
ብፁዐን አባቶቻችን ሆይ --- በወገን ደም ላይቆሞ በሽንገላና በሐሰት መነጋገር ሁላችንም አይጠቅመንም። አንዱ በልት እየተቆረጠ ሌላው መደስት የሚችል ይመስል በበዓላት ድምቀት፣ በዜማ ማማርና የደባባይ የታይታ ዝማሬ፣ ልብስ በመቀያየርና የቱሪስ መስህብ በመምሰል ምንም የምንለውጠው እውነት የለም። ዘር ማጥፋት የሚካሄደው በመንግሥት እቀድና መዋቅር ነው። --- አትሽሹ‼️. ተቀብሉት እና መፍትሔው ከዚያ የጀምራል።
🕢 ግዜ የለንም --- በፖለቲካዊ ትክክለኝነት ሰሌት የተሰጠ የቋሚ ሲኖዶሱ መገልጫ እጅግ ጎጂ ብቻ ሳይሆን አጥፊውን መንግሥት ከጥፋቱ ለማንጻት ከቤተ መነግሥት የተላክ ጽሑፍ እና ዘሩ እንዲጠፋ የተፈረደበት ኦርቶድክሳዊ ከርስቲያን አንደ ሆኖ ራሱን ለማዳን እንዳይነቃነቅ የተደረግ የተለመድ የማስተኛ መግለጫ ነው፡፡
--- ባይሆን ኖሮ --- (1) መንግሥትን ተጥያቂ ያደርጋል፣ (2) መደረግ የሚገባውን ጥያቄ በጊዜ ገደብ ለመንግሥት ያቀርባል፣ ለዓለምም ያሳውቃል፣ (3) መንግሥት የተባለውን በተሰጠው ጊዜ ወስጥ የማያደርግ ከሆነ መመኑን በማስተባበር ሌላ መፍትሔ እንደሚፈልግ ያሳውቃል፣ (4) ምእመኑ በተጠንቀቅና በዝግጅት፣ በጽሎትና በመንጋገር እንዲቆይ መለእክት ያስተላልፋል። ---- ከዚህ አንጻር መግለጫው #ባዶ ብቻ ሳይሆን #ጎጅ ነው‼️
ለዚህ ማሰረጃው በመግለጫው ውስጥ ከተጠቀሱት ጭብጦች በተጨማሪ በተመሳሳይ #በመጅሊስ፣ #በሃይማኖቶች #ተቋማት ህብረት፣ በሌሎቹ ድርጅቶች እንዲነገር መደረጉ ከመንግሥት የተሰጠ ፖለቲካዊ የማዘናጋት ሤራና አቅጣጫ ለመሆኑ አያጠራጥርም።
👉አባቶች --- ከዚህ የበለጥ ማድረግና መናገር አንፈልግም ወይንም በይግላችን በተያዘብን ማሰፈራሪያ ምክንያት ከዚህ የበለጥ መንግሥትን #ማሰቀይም አንፈልግም፣ "የጨርሳችሁ" ካላችሁ ---- በግልጽ ተናገሩና --- ቁርጣችንን እንወቀው።
በእርግጥ #ከርሰቶስን ብለው #የመነኑ እውነተኛ እረኞች የሚያደርጉት ቀላሉ ነገር ቢኖር ---- እኛ በጎቹን ማሰማራትና መጠበቅ ሰላልቻልን ለጆቻችን መላ ፈልጉ በማለት ወደ ገዳም መንኖ #በዕንባ #መራዳት ነው። ከእኛ ምንም አትጠብቁ፡_
👉 እርስብርሳችሁ ተደራጅታችሁ ተመራሩ በሉን-- ያን ግዜ
👉 የደነዘዘው የነሳል፣ የፈዘዘው ይነቃል፣
👉 ምንደኛውና አድርባዩ ተሰላፊም ተከታይ ያጣል፣
👉 ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ ሰማዕታት በሆኑ፣ ሞትን በማይፈሩ ሰዎች መመራት ተጀምራለች‼️ ገዳዮቻችንም የሸነፋሉ‼️
ከዚህ በተርፈ ድማቅ በዓል ለገጽታ ግንባታ እያስከበሩና ተጨማሪ የጫጫታ ዝማሬ እይነዙ፤ ሕንፃ እየመረቁ፣ ካባና ወርቅ ለአጥፊ ሥራአት መሪዎች እየሸለሙ፣ የጎሣ ጳጳሳት በኮታ እየሾሙ፣ ክርስቲያን በጅምላ ሲጨፈጨፍ፣ ሕግና ፖሊሲ ተዘርቶ የዘር ማታፍታ ተግባር ሲካሄድ " #እየተመካከርን እንፈታለን" በሎ ማዘናጋት እጅግ በደል ነውና ይብቃችሁ‼️።
ስለዚህ 👨🦯➡️👩🦯➡️ብፁዐን አባቶች ሆይ ወዴት እየመራችሁን ነው? በለን መጠይቅ እና ባትወዱትም ምክረ ዐሳብ በማቅረብ ግፊት ማድረግ ግደ ሆኖብናል። መከባበር ለመዳን ነው። መከባበር እውነትን ለመሸሽና በዘር አጥፊ ሥርዓት ሥር ደንዘዘን እንድንጠፋ አይደለም።
🕢 ግዚ የለንም --- እየሞትን ነው --- "አባት ማክበር" እና "ለባት የሚገባውን መለእክት መላክ" አይጋጭብኝም። አድርባዮችና አስመሳዮች ከሚሞተው ምእመን በላይ ሰው ለሰው የሚቀባበለው የሕሰት ክብር በክርስቶስ ዘንድ ዋጋ ያለው አስመስለው በማቅረብ ለአባቶቻችን እውነቱን እንዳንነግራቸው እንቅፋት ይሆኑብናል።
አባቶቻችን በዚሁ ጎጅ ልማድ በመቀጠላችሁ --- ምእመኑ ተባብሮና ተናብቦ ለራሱ እንዲቆም ማድረግ የጥምቀት ለጆች ኃላፊነት ነው።
👉 ይህን የማያደርግ ሁሉ "እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን?" ያለውን #ቃየልን ይመስላል፤ እንዲሁም ጌታ "ታምሜ ጠይቃችሁኛል?" ለሚለው ጥያቄ ምላሽ የሌለው የሲዖል ልጅ ያደርጋል።
በዚህ መግለጫ "የክልሉ #መንግሥት እና የአካባቢው መንግሥት #ችግሩን #ለመፍታት #እያደረገ ያለውን #ጥረት አጠናክሮ እንዲቀጥል ---" ስትሉ ከልባችሁ አምናችሁበት ነው ወይስ ----- መግለጫዎቻችሁን እንዲመረምር እና እንዲቆጣጠር ከሳዊሮስ ጋር ተጣምሮ እንዲሠራ የተመደበላችሁ ዳንኤል ክብረት ነው ጽፎ የሰጣችሁ? የሚል ጥያቄን ያሰንሳል።
#ዳንኤል እንደሆን አምሳለ #አብይ ከሆን ቆይቷል። አጽራረ ቤተ ክርስቲያን አቋሞቹን ግልጽ አድርጓል።
👉 "ግራኝ ወራሪ አይባልም፣ ሰው የራሱን አገር አይወርምና" በማለት የኦቶማን ቱርክን ጂሃድ የቀደሰ፣ በአንፃሩም ጁሃዲስት እና ፋሽስታዊ አቋሙን በሚዲያ እንዲህ ሲል የገለጸ ነው፣
👉 "የኢትዮጵያ ሕዝብ 120 ሚሊዮን ነው፣ አሁን የሚንጫጩትና ሰላም የለም የሚሉት 10 ሚሊዮን እንኳ ቢሆኑ 110 ሚሊዮኑ ሰላም ነው" በማለት በመላው አገሪቱ ክርስቲያን ላይ የሚካሄደውን እልቂት አሥር ሚሊዮን ቢያልቅ መቶ አሥር ሚሊየኑ ሰው ይቀረናል የሚል የናዚ ስሌት ያቀረብ ኢክርስቲያናዊ ሰው ነው።
በዚህ ሰው የተጻፈ በጣም መርዛም መግልጫ ያነበባችሁ ነው የሚመስለው። እወቁት።
በፁዐን አባቶቻችን ሆይ ---
በዚህ መንገድ 30 እና 8 ዓማታት በድምሩ 38 ዓመታት ተጎዛችኋል። በተለይ በዚህ ወስጥ ፰ ዓመት ሙሉ "ከመንግሥት ጋር እየተነጋገርን ነው" እያላችሁ እያዘናጋና እያሳረፈ ለሚፈጅ #መንግሥት #ሽፋን #ሆናቸኋል።
መንግሥት ራሱ ፍጅት እንደሚፈጽም የምታውቁት ቢሆንም ምስክር እንዲሆንባችሁ እና በዚህ መሠሪ መግለጫ ክርስቲያኖች እንዳይዘናጉ መንግስትና የድጋፊዎቹ እልቂትና ሁለገብ ጥቃትን እንደሚያካሄድ የሚጠቁም የባለሥልጣናት ንግግሮችን ለጥፌላችኋእሁ።
አባቶች ሆይ ---
ከፈቀዳችሁና እውነትም አባትነትና የሐዋርያት መንበር ወራሽነት ድሎቱ ሳይሆን ሰማዕትነቱ ነው ብላችሁ ካመናችሁ ከዚህ የበለጠ ማድረግ ትችላላችሁ። ለምሳሌ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት 11 መደረግ ከሚገባቸው ወስጥ 5ቱን በመሞከር የአባትነት ድርሻችሁን ተወጡ፦.
1) በግልጽ ለ38 ዓመታት ፍጅት ማስፈጸሚያ ሥርዓትና መዋቅር፣ የሐስት ትርክትና ጥላቻ፣ የጎሣ አስተዳደርና የኦርቶዶክስ ጠልነት ፖለቲካን በግልጽ ማውገዝና ክርስቲያናዊ ትንተና መስጠት፤
2) ለስምንት ዓመታት ጭፍጭፋ ያሰቀጠለውን #የአብይ አህመድ ሥራዓት ዜጎችን ባለመጥበቅና አገር ውስጥ ጦርነት በመዳረጉ፣ በሤራ ክርስቲያን መፈጀቱን በግልጽ ማውገዝና ክርስቲያኖች ከዚህ መንግሥት ጋር እንዳየተባበሩ አመራር መሥጠት፣
3) ለዓለም አቢያተክርስቲያናት ማኅበር፣ ለተባበሩት መነግሥታ፣ ለአፍሪካ ሕብረት፣ ለዓለም ኦሪየንታልና ምሥራቅ አቢያተ ክርስቲያናት በጸሎት አግዙን፣ ድምጽ ሁኑን፣ ፍትሕ እንድናገኝ ለዓለም ጪኹልን በማለት ኦፊሴላዊ ደብዳቤ መላክ፤
4) ክርስቲያኖችን ከዘርና ቋንቋ የፖለቲካ ቡድንተኝነት አውጥቶ የሚያሰትባብር የማያቋርጥ ትምህርትና አመራር ለመስጠት የሚያሰችል በአገር ወስጥና በውጭ ኃይለ ገብራትን መመሥረት፤
5) የኢትዮጵያን ነባር ሙስሊሞች ራሳቸውን ከጽንፈኛው የዉሃብያ ጂሃዲስት ለይተው፤ በኢትዮጵያ ያሊ ፕሮተስታንቶች ራሳቸውን የኦነግ ወላጅ ከሆነውና የናዚ ክርስትና መመህራን ወለጋ ከተከሉት ተረፈ-ናዚ ፕሮተስታንት ራሳቸውን ለይተው ከኦርቶዶክሳውያን ጋር እንዲቆሙና እልቂቱን እንዲቃወሙ በገልጽ መጠየቅና ጫና ማድርግ፤
6) ይህ መንግሥት ሥልጣን ከያዘበት ዕለት ጀምሮ የሞቱና የተፈላቅሉ፣ በእቀድ እንዲደኸዩ የተደርጉ፣ የርሻ መሬቶቻቸውንና የንግድ ተቋሞቻቸውን የተነጠቁ ክርስቲያኖችን ከአጥቢያ ጀምሮ በማሰቆጠርና ኦዲት በማድረግ በመጽሐፍ ማተም፣ ክስ መሥርት፣ ለዓለም ማሳወቅ፤
7) ሕወሃት፣ ኦነግ፣ የሞት ሰባኪዎቹ ዑስታዞች፣ የሐሰት ተራኪዎቹ የጎሣ ፕሮፌሰሮችና ዶክትሮች፣ የእልቂት ቅስቃሾች የጎሣ አርቲስቶችና የሚዲያ ሰዎችን ዝርዝር አውጥቶ እንዲታወቁ ማድረግና፣ ክስ መመሥረት፣ የጥምቀት ልጅ ሁሉ እንዳይከተላቸው ማውገዝ.፣ በሁሉም ማስርጃና ትምሀርት እንዲቃወማቸው ተዕዛዝ መሰጠት፤
9) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ እመነቶችና የባህል መዋቅራት ስለ እልቂታችን ግልጽ አቋም እንዲወስዱ በግልጽ በአድበባባይ ጠሪ በማደርገ ጠላትና ወዳጅን መለየት፣
10) በመላው አገሪቱ ከወርዳ እስከ ፌደራል ያሉትን ባለሥልጣና በተለይ እልቂቱ በሚካሄደባቸው
11) ባልፉት 8 ዓመታት ስለተገደሉት ክርስቲያኖች መንግሥትን ተጠያቂ የመንግሥት ጸጥታ፣ ደኅንነት መዋቅሩ ሳያውቀው ወይንም ሳይሳተፈበት የተደረገ አንዳች ግፈ እንደሌለ በመበየን መንግሥት ሥልጣኑን እንዲለቅና ዜጎችን የሚጠብቅ እውነተኛ እረኛ እንዲተካ መጠየቅ ( ይህ እንኳ እጅግ የርቃቸኋል፣ ጴጥሮስ ወጳውሎስን መምሰል ይጠይቃልና የቅርባችሁ፤ ነገር ግን ከ10ሩ መካከል ቀለል ያለውን እየመረጣችሁ ሰማዕትነት ተለማመዱበት )፤
ሚሊዮኖች ከሚያልቁና ከሚሰደዱ እናንተ ይህን አድርጋችሁ ስትመነኩሱ "ዓለምን ነቂአለሁ፣ ክርስቶስን እንጂ ዓለምን አላገለግልም፣ ለዓለም ሞቻለሁ፣ እረኛ ሆናለሁ፣ እንደ ሓዋርያቲ እንደ ጴጥሮስ እና ጳውሎስን በግብር እመስላለሁ" በማለት ነበር የሐዋርያት መንበር ወራሽነቱን የተሰየማችሁበት። ይህን ኃላፊነት ተገደዳችሁ ሳይሆን ወዳችሁ፣ ፈቅዳችሁና መርጣችሁ (አንዳንዶች ገንዝብ የክፈሉና በመኳንንት ደጋፍ የመጡ ቢኖሩም) ነው። ለሌላ ዓላማ፣ ከጎሣ ፖለቲካ ተለእኮ ተቀብላችሁ እሰካል ጰጰሳችሁ ድረስ ቅዱስ ጰጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስን በሥልጣን እንደ መሰላቸው በሰማእትነት መሰሏቸው።

8 በመላው አቢያተ ክርስቲያናት የሀዘን ሳምንት ማወጅና ተከታታይ ፍተሐት ማደርግ፣ የነገረ ሰማዕትነትና ራስን ስለመከላክለ ማስተማር፤
9) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ እመነቶችና የባህል መዋቅራት ስለ እልቂታችን ግልጽ አቋም እንዲወስዱ በግልጽ በአድበባባይ ጠሪ በማደርገ ጠላትና ወዳጅን መለየት፣
10) በመላው አገሪቱ ከወርዳ እስከ ፌደራል ያሉትን ባለሥልጣና በተለይ እልቂቱ በሚካሄደባቸው
አካባቢና በፌደራል ደርጃ አመራር የሚሰጡትን ግለሰብ ባለሥልጣናት ስም ዝርዝር --- ለምሳሌ በአዲስ አበባ በቦሌ 24፣ በኮልፌ ቀራኒዮ፣ በቡራ፤ በመላው ወላጋና በቤኒሻንጉል ኡምዝ፣ በአርሲ፣ በሐረርጌ፣ በባሌ፣ በከሚሴ፣ በመላው አማራና ትግራይ ክልል ግፍና ግድያ በተፈጸመባቸው ቀበሌ፣ ወረዳ፣ ዞንና ክልል ወቅቱ ሥልጣን ላይ የነበሩትን ሰዎች ስም ዘረዝር ከየአጥቢያውና ከተጎጂዎች መርጃ በአሰችኳይ በመስብሰብ በመጽሕፍ መልክ በምሰል አስደግፎ በማውጣት የፍፌደራል መንግሥቱ ሕግ ባለማሰከብሩ ክሰ መመሥረት፣ ኢትዮጵያኖችና ዓለም የወንጀለኞችን መርብና ተሳታፊ አውቆ ማዕቀብ እንዲያደርግ ጥሪ ማድረግ
11) ባልፉት 8 ዓመታት ስለተገደሉት ክርስቲያኖች መንግሥትን ተጠያቂ የመንግሥት ጸጥታ፣ ደኅንነት መዋቅሩ ሳያውቀው ወይንም ሳይሳተፈበት የተደረገ አንዳች ግፈ እንደሌለ በመበየን መንግሥት ሥልጣኑን እንዲለቅና ዜጎችን የሚጠብቅ እውነተኛ እረኛ እንዲተካ መጠየቅ ( ይህ እንኳ እጅግ የርቃቸኋል፣ ጴጥሮስ ወጳውሎስን መምሰል ይጠይቃልና የቅርባችሁ፤ ነገር ግን ከ10ሩ መካከል ቀለል ያለውን እየመረጣችሁ ሰማዕትነት ተለማመዱበት )፤
ሚሊዮኖች ከሚያልቁና ከሚሰደዱ እናንተ ይህን አድርጋችሁ ስትመነኩሱ "ዓለምን ነቂአለሁ፣ ክርስቶስን እንጂ ዓለምን አላገለግልም፣ ለዓለም ሞቻለሁ፣ እረኛ ሆናለሁ፣ እንደ ሓዋርያቲ እንደ ጴጥሮስ እና ጳውሎስን በግብር እመስላለሁ" በማለት ነበር የሐዋርያት መንበር ወራሽነቱን የተሰየማችሁበት። ይህን ኃላፊነት ተገደዳችሁ ሳይሆን ወዳችሁ፣ ፈቅዳችሁና መርጣችሁ (አንዳንዶች ገንዝብ የክፈሉና በመኳንንት ደጋፍ የመጡ ቢኖሩም) ነው። ለሌላ ዓላማ፣ ከጎሣ ፖለቲካ ተለእኮ ተቀብላችሁ እሰካል ጰጰሳችሁ ድረስ ቅዱስ ጰጥሮስና ቅዱስ ጳውሎስን በሥልጣን እንደ መሰላቸው በሰማእትነት መሰሏቸው።

አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ