ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።

 

1) ሻሸመኔ ከተማ

 

I.  የተገደሉ

1. አያሌው ተረፈ

●  በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል

● ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ

● በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም

● በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል

 



 

 

2. ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን

● የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት

● በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል።

● ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም።

● በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።

 

 

3. ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ

● የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገልጋይ የማኅበረ ቅዱሳን አባልና የበገና ደርዳሪና




4. አየለ ማንደፈሮ

● የሻሸመኔ ልደታ ማርያም አገልጋይ ወጣት ነው።

● ቤተክርስቲያንን ከመታገላችሁ በፊት እኔን ጣሉኝ ብሎ የደወል ጥሪዋን ሰምቶ በቅጥሯ ተገኘ።

● በመሳርያ የሚባርኩት የወሊሶ ወንበዴ ህገ ወጦች ነፍሱን ከሥጋው ይለይ ዘንድ ምክንያት ሆኑ።

● ጥር 27 2015 ዓ/ም ሰማእትነተን ተቀብሏልተቀብሏል

 


 

 

 

5. ዲ/ን አዲሱ በቀለ

● በሻሸመኔ የቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ትም/ ቤት አባል

● ጥር 27 ቀን በጸጥታ ሃይሎች በሻሸመኔ የተገደለየተገደለ



 

 

6. ምትኩ አንቸቤ

 

 


 

 

7. ዘሪሁን በረከት

● ሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ትም/ቤት አገልጋይ

● ጥር 27 ዓ/ም በጽጥታ ሃይሎች ተገድሎ ሰማእትነትን የተቀበለ

 


 

 

 

8. በረከት ወንድሙ

 




 

 

9.  አቶ አሸናፊ አመርጋ  

● በሻሸመኔ የዜና ማርቆስማርቆስ መንፈሳዊ ማኅበር አባል

● ጥር 27 2015 ዓ/ም በጸጥታ ሃይሎች የተገደለ ሲሆን

● ጥር 30 2015 ዓ/ም በምሁር ኢየሱስ ገዳም የቀብር ስነ ስርዓቱ ተፈጽሟል

 

 

 

 

10. አስቻለው ባረጋ ሱረታ

 

በሻሸመኔ በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ ሰጪነትና በአጣና ተቀጥቅጦ በሐዋሳ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ ሲደሰግለት የነበረው አስቻለው ባረጋ ሱረታ የካቲት 4 2015 ዓ/ም በሰማዕትነት ማረፉን ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ክልል አማሮ ጌዲኦ እና ቡርጂ የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ላቀ ጳጳስ በኃዘን መረጃውን አድርሰውናል።

 

 




 

 

 

 

11. አቶ ፈቃዱ በላይ

 

12.  አለማየሁ ወልዴ

 

13.  አቶ አሸናፊ ሙልዬ

 

 



 

 

 


 

 

 

II. የቆሰሉና በሻሸመኔና ሃዋሳ ባሉ ሆስፒታሎች ሕክምና እየተደረገላቸው ያሉ

 

ተ/ቁ

ሙሉ ስም

ስልክ ቁጥር

አድራሻ

ህክምና ያገኙበት የጤና ተቋም

የጉዳት ዓይነት

ምርመራ

 

1

አያሌው ተረፈ

 

 

 

 

 

2

ናኦል

 

 

 

 

 

3

ሌሊሳ ጫላ

 

 

 

 

 

4

መሰለ መንግስቱ

 

 

 

 

 

5

ኤርሚያስ

 

 

 

 

 

6

ባንተይሁን ተረፈ

 

 

 

 

 

7

ዋሲሁን መንግስቱ

 

 

 

 

 

8

እንደሻው ውብነህ

 

 

 

 

 

9

ዳዊት አለማየሁ

 

 

 

 

 

10

ሀብታሙ ክፍሌ

 

 

 

 

 

11

መልካሙ ዘመድኩን

 

 

 

 

 

12

ደምሴ ደርቡ

 

 

 

 

 

13

ተስፋዬ በትሩ

 

 

 

 

 

14

ሀና አሰፋ

 

 

 

 

 

15

ፅጌ ጎሹ

 

 

 

 

 

16

አበጀ እንዳለ

 

 

 

 

 

17

አስራት ሀይሌ

 

 

 

 

 

18

ሰላማዊት ፍቅሬ

 

 

 

 

 

19

ቃልኪዳን ሁሴን

 

 

 

 

 

20

ሀይሌ ታደሰ

 

 

 

 

 

21

አሰፋ ካሳዬ

 

 

 

 

 

22

ሀብታሙ ዳንኤል

 

 

 

 

 

23

ተመስገን አሠሌ

 

 

 

 

 

24

አሸናፊ መንገሻ

 

 

 

 

 

 

 

2) አለም ገና/ ወለቴ

 

የካቲት 1 2015 ዓ/ም ወለቴና አለምገና ከተማ ሕገ ወጡን ቡድን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል አባላት በተተኮሰ ጥይት የተገደሉና የቆሰሉ ምእመናን

I. የተገደሉ

1. ዳዊት ክንፈ

የካቲት 1 2015 ዓ/ም ኬንቴሪ ዮሐንስ ቤተክርስትያን ሰማዕትነት የተቀበለው ወወንድማችን ዳዊት ክንፈ ይባላል መኖሪያ አካባቢው ኮልፌ ሎሚ ሜዳ አጥቢያው ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ  ሲሆን የካቲት 2 2015 ዓ/ም ስርአተ ቀብሩም በዚያው ተፈጽሟል።ተፈጽሟል። 

 

II.  የቆሰሉና ሕክምና እየተደረገላቸው ያሉ

 

 

3) አሰበ ተፈሪ/ጭሮ

በ 27/05/2015 ዓ.ም በአሰበ ተፈሪ በነበረው በግጭቱ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ምእመናንን አገልጋዮች ስም ዝርዝር

 

ተ/ቁ

ሙሉ ስም

ስልክ ቁጥርቁጥር

አድራሻ

ህክምና ያገኙበት የጤና ተቋም

የጉዳት ዓይነት

ምርመራ

1

ዳንኤል  

 0972346981

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

2

ወንድም ደሳለኝ

0920898513

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

3

ዲ/ን አብነት ሀይሉ  

0909858982

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

4

ቀሲስ ጳውሎስ ተገኝ   

0939586245

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

5

ዲ/ን የአብፀጋ ፍቅሩ

0925747242

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

6

መምህር መሰረት  

0910082319

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

7

መምህር ታሪኩ ወሰና  

0987338510

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

8

ቀሲስ ዳዊት በላይነህ   

0913212835

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

9

ይደግልኝ ኪዳነ ማርያም  

0961711296

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

10

ቀሲስ ፍቅረ ዩሀንስ

 

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

11

ይርገዱ ሚሊዮን   

0933308466

 

 

 

 

12

ስንታየሁ ምንዳ

 

 

 

 

 

 

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞቸ የታሰሩ አገልጋይ ካህናትና ምእመናን

ተ/ቁ

ሙሉ ስም

አድራሻ

ስልክ ቁጥር

የታሰሩበት ፖሊስ ጣቢያ

ምርመራ

1

ቤተም ማሞ

ጅማ

251917393131

ወረዳ 1 ፖሊስ ጣቢያ

 

2

ኢ/ር ደረጀ ታደሰ

ጅማ

251913140785

 

 

3

ወጣት ሄኖክ

ጅማ

251917809373

ወረዳ 1 ፖሊስ ጣቢያ

 

4

መ/ርት ትእግስት ወንድዬ

ጅማ

251913314849

 

 

5

አቶ ታዬ ደሳለኝ

ጅማ

251913032244

ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ

 

6

መ/ር ጌታቸው ጫኔ

ጅማ

251913707263

ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ

 

7

ናጉላ

ጅማ

251917824960

ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ

 

8

ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ሀብታሙ

ጅማ

 

 

 

9

መሪጌታ ሕዝቅኤል

ጅማ

 

 

 

10

መጋቤ ስርዓት መስፍን

ጅማ

 

ወረዳ 1 ፖሊስ ጣቢያ

የሀገረ ስብከቱ ፀሐፊ

11

ዲ/ን ፍቅሩ ሰውነት

በደሌ

 

በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ

 

12

ዲ/ን አድሱ ታደሰ

በደሌ

 

በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ

 

13

ዲ/ን ኤፍሬም ረዳ

በደሌ

 

በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ

 

14

ምትኩ ቤክሳ

በደሌ

 

በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ

 

15

ዘላዓለም በላይነህ

በደሌ

 

በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ

 

16

ዳንኤል

በደሌ

 

በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ

 

17

ዲያቆን መብራቱ ስንታየሁ

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

ፀሐፊ የማዕከሉ

18

ሀብታሙ ሽመልስ

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

መደበኛ አገልጋይ አባለት ክፍል

19

ኃይሉ በገና

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የበገና ክፍል መደበኛ አገልጋይ

20

አብርሃም በገና

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የበገና ክፍል አገልጋይ

21

ዲያቆን አረጋሃኝ

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የመዝሙር ክፍል አገልጋይ

22

ስዩም ልማት

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የልማት ክፍል መደበኛ አገልጋይ

23

ከልሌ

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የመዝሙር ክፍል አገልጋይ

24

ዳንኤል

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

ቅዱሳት መካናት ክፍል ተጠሪ ስራ አስፈፃሚ

25

ዲ/ን መርከቡ አያሌው

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የማህበሩ አባል

26

ዲ/ን በኃይሉ መታፈሪያ

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የማህበሩ አባል

27

አመለወርቅ ኃይሉ

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የማህበሩ አባል

28

እመቤት

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የማህበሩ አባል

29

ሕይወት

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የማህበሩ አባል

30

ሀና የሺጥላ

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የማህበሩ አባል

31

ቅድስት በርጋ

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

የማህበሩ አባል

32

ቡዝንሽ ለሚ

አዳማ

 

ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ

 

33

ፍፁም ገ/ሕይወት

አዳማ

 

ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ

 

34

ረድኤት

አዳማ

 

ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ

 

35

ሚሊዮን ንጉስ

አዳማ

 

ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ

 

36

ትዝታ ተስፈዬ

አዳማ

 

ወረዳ 3 ፖሊስ ጣቢያ

 

37

ታምራት ወልዱ

አዳማ

 

ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ

 

38

ሲሳይ

አዳማ

 

ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ

 

39

ጎሳ

አዳማ

 

ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ

 

40

አወቀ

አዳማ

 

ወረዳ 14 ፖሊስ ጣቢያ

 

41

ዲ/ን ቅዱስ

አዳማ

 

ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ

 

42

ኢ/ር በፍቃድ ዘነበ

አዳማ

 

ወረዳ 3 ፖሊስ ጣቢያ

 

43

ሻምበል አማረ

አዳማ

 

ወረዳ 3 ፖሊስ ጣቢያ

 

44

ዮሐንስ

አዳማ

 

ወረዳ 3 ፖሊስ ጣቢያ

 

45

ሕይወት ገነነ

አዳማ

 

ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ

 

46

ደረጃ ካሳ

አዳማ

 

ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ

 

47

ካሌብ ቢኒያም

አዳማ

 

18 ፖሊስ ጣቢያ

 

48

ዘሚካኤል ጥላሁን

አዳማ

 

ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

49

ቅዱስ አለሙ

አዳማ

 

ኬላ

 

50

አስቻለው ገብሬ

አዳማ

 

አሰላ መነኀሪያ

 

51

አሸናፊ

አዳማ

 

አሰላ መነኀሪያ

 

52

አንቀጸ ገነት መድኃኔዓለም

አዳማ

 

ቦኩ ፖሊስ ጣቢያ

 

53

እሱባለው እሸቱ

አዳማ

 

ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ

 

54

ዳግም

አዳማ

 

ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ

 

55

አብርሃም

አዳማ

 

ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ

 

56

ኤፍሬም

አዳማ

 

ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ

 

57

አዱኛ

አዳማ

 

ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ

 

58

አስናቀ ንጉሴ

አዳማ

 

ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ

የግቢ ጉባኤ ተማር

59

ዲያቆን መብራቱ ስንታየሁ

አዳማ

 

አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

60

ሀብታሙ ሽመልስ

አዳማ

 

አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

61

ኃይሉ ገብሬ

አዳማ

 

አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

62

አብርሃም ክፍሌ

አዳማ

 

አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

63

ዲያቆን አረጋሃኝ ቶልቻ

አዳማ

 

አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

64

ስዩም

አዳማ

 

አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

65

ከልሌ ሀይሉ

አዳማ

 

አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

66

ዳንኤል ሞገስ

አዳማ

 

አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

67

ዲ/ን መርከቡ አያሌው

አዳማ

 

አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

68

ቅድስት በርጋ

አዳማ

 

አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ

 

69

ዮናስ አሰፋ

አሰላ

 

 

 

70

ዳዊት ማሩ

አሰላ

 

 

 

71

እዮብ ጀንበር

አሰላ

 

 

 

72

ማቲዎስ ነጋሽ

አሰላ

 

 

 

73

አሰግድ ለማ

አሰላ

 

 

 

74

አብረሀም ጉታ

አሰላ

 

 

 

75

ዮሀንስ ሰለሞን

አሰላ

 

 

 

76

ዘሪሁን ታደሰ

አሰላ

 

 

 

77

አሰፋ ገላና

አሰላ

 

 

 

78

ንጉስ አለባቸዉ

አሰላ

 

 

 

79

Mahder Getachew Yrga

አምቦ

 

02 ፖሊስ ጣቢያ

 

80

Melat Mulusew Kebede

አምቦ

 

02 ፖሊስ ጣቢያ

 

81

Meron Temsalet

አምቦ

 

02 ፖሊስ ጣቢያ

 

82

Rahel W/Senbet Beyisa

አምቦ

 

02 ፖሊስ ጣቢያ

 

83

Efrata Tsegaye Mekonen

አምቦ

 

02 ፖሊስ ጣቢያ

 

84

Hermela W/Mkael

አምቦ

 

02 ፖሊስ ጣቢያ

 

85

Eseta Fentu

አምቦ

 

02 ፖሊስ ጣቢያ

 

86

Yeronket Hailu

አምቦ

 

02 ፖሊስ ጣቢያ

 

87

Ytegesal Taye

አምቦ

 

02 ፖሊስ ጣቢያ

 

88

Gelatya Reta

አምቦ

 

02 ፖሊስ ጣቢያ

 

89

Dn .Biruk Yohanes

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

90

Dn Dagim Fikadu

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

91

Dagnachew Ayele

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

92

Kereyou Bentor

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

93

Sintayehu

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

94

Abidisa

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

95

Firew Tadese

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

96

Betelihem Getu

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

97

Fikir Fasil

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

98

Dn.buzeyew Wondimu

ቦሬ ወረዳ

 

 

 

99

Asememewu tefessa

ቦሬ ወረዳ

 

 

 

100

Emebeti tefari         

ቦሬ ወረዳ

 

 

 

101

Meskerem gudeta   

ቦሬ ወረዳ

 

 

 

102

 Helina tesfeya      

ቦሬ ወረዳ

 

 

 

102

 Beskute Mengestu

 

ቦሬ ወረዳ

 

 

 

103

እንዳልካቸው ቦጋለ

አዶላ ወረዳ

 

 

 

104

መላኩ

አዶላ ወረዳ

 

 

 

105

አብዮት ገረመው

አዶላ ወረዳ

 

 

 

106

አስነቁ

አዶላ ወረዳ

 

 

 

107

አቤል

አዶላ ወረዳ

 

 

 

108

ታደለ

አዶላ ወረዳ

 

 

 

109

መላከ ፀሐይ ገ/ሚካኤል ፈንቴ(ቆሞስ)

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

የያቤሎ ደብረ ፅዮንና እግዚአብሔር አብ ወአቡነሐራ ድንግል ቤ/ክ አስተዳዳሪ

110

መ/ር ተረፈ ጎዳ

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

የሰ/ት ቤት ሊቀመንበር

111

ወጣት ኩራባቸው ሙላት

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

112

መ/ር መሰለ መኩርያ

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

የሰ/ጉ አባል

113

ዳግማዊት ፍቃዱ

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

 

114

ወንዱ ታናሹ

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

ሰበካ ጉባኤ

115

መሰለ መኩሪያ

የሻኪሶ ወረዳ

 

 

የሰበካው ጸሐፊ

116

ቀሲስ ሺፈራው መንግሥቱ

ሻምቡ ከተማ

 

01 ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ

የማኅበረ ቅዱሳን ሻምቡ ማእከል የጽ/ቤት ሓላፊ

117

ዲ/ን ደረጄ ገለታ

ሻምቡ ከተማ

 

01 ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ

የማኅበረ ቅዱሳን ሻምቡ ማእከል ሰብሳቢ

118

አቶ ታከለ

ሻምቡ ከተማ

 

01 ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ

የማኅበረ ቅዱሳን ሻምቡ ማእከል ም/ሰብሳቢ

119

ሊቀ ትጉኃን ዲ/ን ቢንያም ፀጋዬ

ነቀምት ከተማ

 

01 ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ

የምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ዋና ፀሐፊ

120

አቶ አብነት ደሳለኝ

ነቀምት ከተማ

 

01 ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ

የማኅበረ ቅዱሳን ነቀምቴ ማዕከል ትምሀርተ ወንገልና ሐዋርያዊ አገልግሎት ዋና ክፍል ኃላፊና የነቀምቴ ገነተ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ም/ሊቀመንበር

121

ዲ/ን ዳኜ ዘርፉ ታስሮ

በደሌ

 

 

የተፈታ

122

አበበ ሞቅያለው

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

የአራዳ ጉለሌ ወረዳ ማዕከል መዝሙር ክፍል አገልጋይ

123

ቀሲስ ጋሻዉ ተዋበ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

ከፉሪ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን

124

አብርሃም

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

ከፉሪ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን

125

መምህር ስሉጥ አያአሌው

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

ከፉሪ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን

126

ዲ/ን ሰሎሞን ተፈራ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

127

ሠይፈ ተሰማ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

128

ሄኖክ ከበደ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

129

ዘላለም

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

130

ጊዜ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

131

አዳነ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

132

አማኑኤል

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

133

ቢንያም ብርሀኑ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

134

ፍቅሩ ጋቸና

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

135

ብሩክ ፍቃዱ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

136

በረከት ደግፌ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

137

አብርሃም እንዳለ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

138

ገመዳ ተሰማ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

139

በኃይሉ ፍቅሩ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

140

ቴዎድሮስ አዳነ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

141

በኃይሉ ቸሩ

አዲስ አበባ

 

ፉሪ ወረዳ 4

 

142

ቢንያም ብርሀኑ

ሰበታ

 

 

አጠቃላይ ከ200 በላይ ከሰበታ መካነ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ብቻ ታስሯል የሌሎችን ስም እናፈላልጋለን

143

ፍቅሩ ጋቸና

ሰበታ

 

 

 

144

ብሩክ ፍቃዱ

ሰበታ

 

 

 

145

በረከት ደግፌ

ሰበታ

 

 

 

146

አብርሃም እንዳለ

ሰበታ

 

 

 

147

ሰለሞን ተፈራ

ሰበታ

 

 

 

148

ገመዳ ተሰማ

ሰበታ

 

 

 

149

በኃይሉ ፍቅሩ

ሰበታ

 

 

 

150

ሠይፈ ተሰማ

ሰበታ

 

 

 

151

ተሰማ

ሰበታ

 

 

 

152

ሄኖክ ከበደ

ሰበታ

 

 

 

153

kebade

ሰበታ

 

 

 

154

Zelalem

ሰበታ

 

 

 

155

ቴዎድሮስ አዳነ

ሰበታ

 

 

 

156

ዲ/ን ሰሎሞን ተፈራ

ሰበታ

 

 

 

157

በኃይሉ ቸሩ

ሰበታ

 

 

 

158

አማን

ሰበታ

 

 

 

159

ይድነይድነቃቸው

ሰበታ

 

 

 

160

መላከ አሚን አብረሐም መስፍን

ወለቴ

 

 

ወለቴ ቅዱስ ዮሐንስ አስተዳዳሪው

161

ወልደአማኑኤል ብርሃኑ

ወለቴ

 

 

 

162

መኮነን ከተማ

ወለቴ

 

 

 

163

ገዛኸኝ

ወለቴ

 

 

 

164

አቤል ሰሎሞን

ወለቴ

 

 

 

165

አፈወርቅ

ወለቴ

 

 

 

166

ቤተልሔም ከተማ

ወለቴ

 

 

 

167

ምህረት እንግዳወርቅ

ወለቴ

 

 

 

168

አቤል ሰለሞን

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

169

ያም ወንድሙ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

170

መኮንን ከተማ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

171

ዳዊት አሰፋ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

172

ሚሊዮን ጎንፋ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

173

ወልደ አማኑኤል ብርሀኑ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

174

ቤተልሄም ከተማ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

175

ምህረት ተደሰ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

176

ምንተስኖት ግርማ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

177

መቅድም

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

178

ፍቃዱ ጊያ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

179

ሳራ አለሙ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

180

አልማዝ ደግሰው

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

181

ምህረት እንግዳወርቅ

ኮልፌ/አዲስ አበባ

 

 

 

182

ቀሲስ መንግስቱ መኮንን ነጋሳ

ቡሌ ሆራ

 

 

የልዩ ወርዳ ሰብሳቢ

183

አስቻለው ዘበነ

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

184

ሄኖክ ሰይፉ

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

185

ወንዶሰን ብርሀኑ

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

186

ይስሀቅ አለምገና

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

187

ማስረሻ ፍቃዱ

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

188

አዲስ ኢዶሳ

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

189

ታፈሰ ሙሉጌታ

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

190

መርከብ ታዬ

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

191

ብሩክ ተረፈ

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

192

ሰለሞን እንዳለ

አሰበ ተፈሪ

 

 

 

193

ቡዝንሽ ለሚ

አዳማ

 

ወረዳ 4

ቅድስት ሥላሴ

194

ፍፁም ገ/ሕይወት

አዳማ

 

ወረዳ 5

ቅድስት ሥላሴ

195

ረድኤት

አዳማ

 

ወረዳ 6

ቅድስት ሥላሴ

196

ሚሊዮን ንጉስ

አዳማ

 

ወረዳ 2

ቅዱስ ጊዮርጊስ

197

ትዝታ ተስፈዬ

አዳማ

 

ወረዳ 3

ዑራኤል

198

ታምራት ወልዱ

አዳማ

 

ወረዳ 4

ቅ/እስጢፋኖስ

199

ሲሳይ

አዳማ

 

ወረዳ 4

አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ

200

ጎሳ

አዳማ

 

ወረዳ 4

አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ

201

አወቀ

አዳማ

 

ወረዳ 14

ሚጊራ ቅዱስ ዮሐንስ

202

ዲ/ን ቅዱስ

አዳማ

 

ወረዳ 4

ዮሐንስ ወ/ነጎድጓድ

203

ኢ/ር በፍቃድ ዘነበ

አዳማ

 

ወረዳ 3

መድኃኔዓለም

204

ሻምበል አማረ

አዳማ

 

ወረዳ 3

መድኃኔዓለም

205

ዮሐንስ

አዳማ

 

ወረዳ 3

መድኃኔዓለም

206

ሕይወት ገነነ

አዳማ

 

ወረዳ 4

ከሰ/ት/ቤቶች አንድነት

207

ደረጃ ካሳ

አዳማ

 

ወረዳ 4

ቅድስተ ማርያም

208

ካሊብ ቢኒም

አዳማ

 

ወረዳ 18

ቅድስተ ማርያም

209

ዘሚካኤል ትላሁን

አዳማ

 

ወረዳ 18

ቅድስተ ማርያም

210

ቅዱስ አለሙ

አዳማ

 

ኬላ

ቅድስተ ማርያም

211

አስቻለው ገብሬ

አዳማ

 

አሰላ መነኀሪያ

ቅድስተ ማርያም

212

አሸናፊ

አዳማ

 

 

ቅድስተ ማርያም

213

አንቀጸ ገነት መድኃኔዓለም

አዳማ

 

ቦኩ ፖሊስ ጣቢያ

 

214

እሱባለው እሸቱ

አዳማ

 

ወረዳ 2

ተ/ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት

215

ዳግም

አዳማ

 

ወረዳ 2

››

216

አብርሃም

አዳማ

 

ወረዳ 2

››

217

ኤፍሬም

አዳማ

 

ወረዳ 2

››

218

አዱኛ

አዳማ

 

ወረዳ 2

››

219

ኢ/ር ወንደሰን ተሾመ

አዳማ

 

 

የማኅበረ ቅዱሳን አዳማ ማእከል አባል እና የና/ደ/አሜን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤ/ክ ሰበካ ጉባኤ

220

ዲ/ን መርከቡ አያሌው

አዳማ

 

 

የአዳማ ማእከል ሥራ አስፈጻሚ

221

ወ/ሮ ማኅሌት

አዳማ

 

 

የአዳማ ማእከል የዜማ መሣሪያ አስተባባሪ

222

ወ/ሪት ወይንሸት ታደሰ

አዳማ

 

 

የአዳማ ማእከል ህዝብ ግንኙነት እና ትብብር አገልግሎት ዋና ክፍል ጸሐፊ

223

ወ/ሮ ቅድስት በርጋ

አዳማ

 

 

የአዳማ ማእከል አባል

224

ቀሲስ እሸቱ ታደሰ

ቡሌ ሆራ

 

 

 

225

ዲያቆን መብራቱ ስንታየሁ

አዳማ

 

 

የአዳማ ማእከል ፀሐፊ

226

ሀብታሙ ሽመልስ

አዳማ

 

 

መደበኛ አገልጋይ አባለት ክፍል

227

ኃይሉ በገና

አዳማ

 

 

የበገና ክፍል መደበኛ አገልጋይ

228

አብርሃም

አዳማ

 

 

የበገና ክፍል አገልጋይ

229

ዲያቆን አረጋሃኝ

አዳማ

 

 

የመዝሙር ክፍል አገልጋይ

230

ስዩም

አዳማ

 

 

የልማት ክፍል መደበኛ አገልጋይ

231

ከልሌ

አዳማ

 

 

የመዝሙር ክፍል አገልጋይ

232

ዳንኤል

አዳማ

 

 

ቅዱሳት መካናት ክፍል ተጠሪ ስራ አስፈፃሚ

 

ከዚህ ጀርባ ኦሮ-ዉሀቢብዝምና የለም ሊባል አይችልም። በከተማ ውስጥ በፀራራ ፀሓይ ሰው የሚያርደውን የአብይ አህመድ ብልጽግና ያጀበውና ቤተ መቅደስ ድረስ ዘልቆ አላህ አኩበር ሲል የነበርው በሽመልስ አቢዳሳና በኦነጋዊው የዑስታዞች መጅሊስ የተመራው ደም ወዳጁ ጽንፈኛ ነው።  ለዚህ ሽፋን የሚሰጠው የሐሰት መነኮሳት ማኅበር  በምእመናን ደም በተለወሰ ደሙ ቤት መቅደስ ውስጥ ቆሞ ሰላም ለኩልኩሙ ሲል ትንሽ እንኳ አይሰቅቀዉም። ሃይማኖት ቀርቶ ሰባዊ ኅሊናውን ሳይቀር የተነጠቀ የሆድ ሎሌ አድርባይ ሆኗል።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ኢትዮጵያ የተገዳደሯትን ሁሉ ቅኝ ገዥወች የተከላከለችባቸው፣ የተዋጋችባቸውና ነጽነቷን ያስከበረችባቸው እሴቶች; በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

የጽዋዕ ማህበራትና ሰንበቴ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋራ የተሳሰሩት የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡  ኢትዮጵያ የተገዳደሯትን ሁሉ ቅኝ ገዥወች የተከላከለችባቸው፣ የተዋጋችባቸውና ነጽነቷን ያስከበረችባቸው እሴቶች  ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ  nigatuasteraye@gmail.com  ሚያዚያ ፳፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም.  (April 28, 2025)  መግቢያ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን ኩለንታዊት ቀዳማዊት ደኀራዊት፡ ዘመናዊት ናት ስትባል እም ኀበ አልቦ አይደለም፡፡ በብዙ እሴቶቿ ነው፡፡ ኩለንታዊት ከምታደርጋት ከብዙ እሴቶቿ መካከል የጽሑፌ መነሻ የሆኑት ከቅድስት ድንግል  ማርያም ጋራ የተሳሰሩት የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡ ስንበቴ በቀጥታ ከእግዚአብሔር የታዘዘች ናት፡፡ የጽዋ ማኅበርም እንደ ሰንበቴው ቀጥታ ከግዚአብሔር ባይሆንም፡ በዮቶር በኩል ለሙሴ የደረሰው የግዚአብሔር ምሪት ናት፡፡ የጽዋ ማሕበርና ሰንበቴ የትርጉማቸው መነሻ፡ መድረሻና የመጨረሻ ዋና ዓላማቸው ሰባዊ ክብርና ነጻነት ነው፡፡   ኢትዮጵያ የተፈታተኗትን ሁሉ ቅኝ ገዥወች ከተከላከለችባቸው ከተዋጋችባቸውና ነጽነቷን ካስከበረችባቸው ዋናወቹ እሴቶቿ ውስጥ የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡ በቅኝ ገዥወች ሲቀጠቀጡ ከኖሩት ካጎራባች አገሮች ልዩና የነጻነት ምሳሌ ያደርጓትም የጽዋ ማህበርና ሰንበቴ ናቸው፡፡ የጽዋ ማኅበራትና የሰንበቴ ድርጅቶች እንዴት ተመሰረቱ? ለኢትዮጵያ ምን ጠቀሙ? ትሩፋታቸው ምንድነው? የደርግንና የወያኔን ዘመናት እንዴት ተሻገሩ? በብልጽግና ዘመንስ እንዴት ናቸው? እንዴት ይቀጥሉ ? የሚሉትን ጥያቄወች ለመመለስ ከጽዋ ማኅበር እንጀምር፡፡   የጽዋ ማኅበር መነሻ...

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች

  ኦ ርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች   ፩ . ቋንቋን በተመለከተ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ትውፊት ከሰው ልጅ መበደል በፊት ፍጥረት ሁሉ የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር፡፡ “ ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች” እንዲል፡፡ ዘፍ. 11፡1 በኃጢአት ምክንያት ግን ሰውና መላው ፍጥረት በአንድ ቋንቋ መግባባታቸው ቀረ፡፡ ኃጢአት እየበዛ ሲሄድ የሰው ልጅ ቋንቋም በባቢሎን ተደበላለቀ፣ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር የማይግባቡ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎችም ተፈጠሩ፡፡ በበደል የመጣውን ሁሉ ሊያስተካክልና ሊያድን በመጣው በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያ የቀደመው ጸጋ ስለ ተመለሰልን በበዐለ ሃምሳ ሰዎች በልዩ ልዩ ቋንቋ አንድ ዐይነት የእግዚአብሔርን መልእክት ሰሙ፡፡ በዚህ ጸጋ የተጠቀሙና የበቁ ቅዱሳን የእንስሳትን ቋንቋ እስከ ማወቅ ደረጃ ይደርሳሉ፡፡   የክርስትና ጉዞ ወደ ቀደመው በአንድ ቋንቋ መግባባት መመለስ ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ደግሞ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በሚሰማው ቋንቋ መማር አለበት፡፡ በበዐለ ሃምሳ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቋንቋ የገለጠላቸው ሰውን ሁሉ የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ በሚሰማው ቋንቋ እንዲያስተምሩት ነው፡፡ ሆኖም ቋንቋ መልእክት ማድረሻና መግባቢያ እንጂ ከዚያ ያለፈ ሰዎችን በሆነ መደብ ለመመደብና የልዩነት አጥር ለመሥራት እንደ መሳሪያ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህ ከክርስትና ዐላማ ጋር ተቃራኒ ነው፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት ወደ ዐለም ሁሉ ሲልካቸው ሰዎች የሚቀበሏቸው በሚያስተምሩት ትምህርት መሠረት ነበር እንጂ በትውልድ፣ በብሔርና በመሳሰለው መስፈርት የእኛ ናቸው/አይደሉም በሚል አልነበረም፡፡ የቤተ ክርስቲያ...