ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን እና የኛን እሤት የሚጋሩ ወገኖች ሁሉ የእልቂታችንን፣ ስደታችንን፣ አገር ማጣችንን በዘለቄታዊነት ለማስቆም

ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን እና የኛን እሤት የሚጋሩ ወገኖች ሁሉ የእልቂታችንን፣ ስደታችንን፣ አገር ማጣችንን በዘለቄታዊነት ለማስቆም አስቀድሞ:-
👉 መንስኤውን፣
👉 የጥቃቱን ዓላማ፣
👉 የአጥቁዎቹን አሰላለፍና ስልት፣
👉 የመሸፈኛ ጭንብሎቻቸውን፣
👉 የውጭና የአገር ውስጥ ድብቅ ደጋፊዎቻቸውን ውብ ፍላጎቶቻቸውን በትክክል ማወቅ፤

እኛም:-
👉 ወዳጆቻችንን እና ነባር ተቋሞቻችን ውስጥ የገባውን ሁለንተናዊ ሙስና የማስወገድና ለስኬት ለመጠቀም መሄድ የሚገባንን ፍኖት የቱ ነው፣

👉 ያልተጠቀምንበት አቅሞቻችንን ለይተን ለማንቀሳቀስ፣

👉 ነባርና በነፃነት ያቆዩን እሴቶቻችንና በዚያ ላይ መጨመር የሚገባ አዳዲስ እሤቶችን ለይቶ የጋራ መርህ መሠረት ማድረግ፤

👉 ከፋፋይ የሆኑ እነግሥ ባይ ቅርብ ዓላሚ፣ የሩቅ ግብ እንቅፋት ናርሲሲስት በሽተኞቻችንን ለማከም፣

👉 መጋራት የሚገባን ርእይ እና ወደርእዩ የሚያደርሱ በየደረጃው ድል የምንላቸው እንጓዎችን ብለይቶ መግባባትና መሪዎችን ተጠያቂ፣ ሁላችንም ተሳታፊ የምንሆንበትን ሥርዓትና ባህል መፍጠር ---- ላይ ማተኮርና አሁን ያለውን የጨበራ ተዝካር የመሰለ እና ግለሰቦች እንደገባቸውና እንደግል ጠባብ ፍተወታቸው የሚጫወቱበትን ተጋድሎ መሥመር ማስያዝ ያስፈልገናል።

በዚህ አስቀድመን ካልተግባባን ለድል አንበቃም። ድሉ ሥልጣን ላይ ሆነው ሕዝብ የሚከፋፍሉ እና የሚያፋጁትን በአካል ማሸነፍ ብቻ አይደለም። በትውልድ ላይ የተዘራውን መርዛማ ትርክት፣ ይተፈጠረውን የጥላቻ ስነ ልቦና፣ አጥፊ የአስተዳደር ክልል አውቃቀር፣ የተበላሸ የትውልድ የቁስ አምልኮና ሰዎችን በንዑስ ማንነት የማግለልና የማሳደድ ማኅበራዊ አውድ የማያክም ድል ሌላ መከራ የሚያስከትል፣ ለውጭና ሩቅ ጠላት ጣልቃ ገብነት የሚያመቻች ይሆናል‼️

አሰላሳዮቻችን፣ የትግሎቻችን መሪዎች፣ ራስ-ሿሚዎችም ይሁኑ ልዩ ጸጋዎቻቸው እና ሙያቸው የሾማቸው፣ ወይንም ታጋዮች ወክሉን ብለው ያሰናበቷቸው የሚዲያ ሰዎቻችን ቢያንስ ቢያንስ ከላይ ባነሳናቸው ጥያቄዎች ምላሽ መግባባትና መናበብ ይጠበቅባቸዋል።

ዛሬም እንደ ኮሚኒስቶች፣ ቅኝ ገዥዌች፣ የግራኝ ናፋቂ ዉሀብያዎች፣ በትምህርት ስም የደነቆሩ ሴኩላር ምሁራን፣ መለያየትን ነፃነት ብለው የሚተረጉሙ።

የጎሣና የብሔረሰብ ነፃ አውጭዌች ኦርቶዶክስ ክርስትና ጠላት የሚያደርግ፤ በተለይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን የሆነውን የአማራ ወጣት ሰብስቦ #ሞዐ #ተዋሕዶ #የአማራ ትግል #ጠላት ነው ብሎ #ሥልጠና ለራሱ ለክርስቲያን ወጣት የሚሰጡ መሪዎችን ተከትሎ ድል የሚያገኝ ተጋድሎ መጨረሻው ጥፋት መሆኑን መገንዘብ‼️

ጥያቄዎች እንመልስ❓

👉በኦርቶዶክስነታችን፣ በኢትዮጵያዊነታችን፣ የአውሮፓንና የኦቶማን ቱርክን ሁለገብ (ትርክታዊ፣ ባህላዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ርስታዊ፣ ሰብአዊ ክብር ፍትህ እውነትን የማጥፋትና በመጤ የመተካት) ወረራ የተከላከልንበት ነባር ማንነታችንን የሚያጠቃው ማነው❓

👉ኦርቶዶክስ ክርስትናና አማራው እሤቶችን ጠላት አድርጎ የፈረጀ ማነው❓

👉 ከውጭ አገር አካላት ፍላጎት እየተመሠረተ ይህን ሁለገብ ዘር የማጥፋት ፕሮጄክት የሚያካሄዱትን ቡድኖች ለምን ይህን የጥፋት መንግሥት በገንዘብ፣ በቴክኖሎጂ፣ በዲፕሎማሲ፣ በምክር፣ በሳይንስ መሰል ክፉ ትርክትብእየረዳ ያለው ማነው❓

👉 ሕወሐትን፣ ሻዕብያን፣ ኦነግን፣ ኢሕአፓን የፈጠሩ የጣልያን ባንዳ ልጆች በባንዳ ስነ ልቦናቸው ላይ ኮረፕትድ/የዘገጠ የማርክሲስት ሌኒንስትነት ውራጅ (salvage) ደርበው፤

👉 ኦነግ የናዚ ጀርመንና የሉተር የጸረ-ሴም/አይሁድ ስብከት አዝለውና ለኦርቶዶክስና ለአማራ መለያ አድርገውና ተርጉመው፣

👉 ሻዕብያዎቹ የጣሊያንን አስመራ ጎዳና ቆሻሻ እየጠረጉ ወደተከለላቸው ሰፈር የመመለስን እና ከ፬ኛ ክፍል በላይ ያለመማር የ፷ ዓመት የባርነት ዘመናቸውን ከ፫ሺ ዘመን የኢትዮጵያዊነት ነጻነታቸውን ክደውና ባርነትን "ናፅነት" ብለው እጭሩን የባርነት ዘመንን ናፍቀው ፣

👉 ኢሕአፓዎች በኢሮብ/ትግራይ የካቶሊክ ሤራ ተጣምመው በሮም በሰለጠኑ ጸረ-ኢትዮጵያ ማርክሲስቶች፣ በሰሜን አሜሪካ ተማሪዎች የሤራ መረብ አንድነት በጥልቅ የማርክሲዝም ሃይማኖት-ትክ የፖለቲካ ጣዖት አቁመው፣ ----

ሁሉም ----
ኦርቶዶክስንና ነባርነትን በጠላትነት ፈርጀውና በአንድ ዓይን እያዩ ሁሉም በእንድነት ኢትዮጵያዊነተን ወጉ፣ አስወጉ። ዚያድ ባሬ ኢትዮጵያና ሲወርር ሁሉም ከጠላት ጋር ቆሙ፤
ሁሉንም በጸረ ኢትዮጵያዊነት፣ በጸረ-ኦርቶዶክሳዊነት፣ በጸረ-አማራዊ እሤቶች አንጻር የሚያቆማቸው ምንድነው❓ ብለን ብንጠይቅ መልሱ፡-

፩- ለሕወሃት ጠላት የሳለው አሥመራን ማእከል ያደረገ የትግራይ ትግሩኝ ሩፐብሊክ የተባለ አዲስ አገር ይታይዋል፤ ይህን ለማሳካት ከኢትዮጵያዊ ነባር እምነትን እና ትርክት ራሳቸውን ለመነጠልና ታሪክን ማጥቃትን ስልት አድርገዉታል፤

፪- ለኦነግ ሴሜቲክ የተባሉ ኢትዮጵያኖች የሌሉበት ወይንም ባርያ የሆኑበት፣ ኦርቶዶክስ ክርስትና የጠቶ አዲስ የጥቁር ናዙዌች አገርን አፍርሰው የ"ኦሮሞ" በቻ የሚሆን የቀድሞ የጣሊያንን "የሲዳሞና 'የጋላ' አገር" የተባለውን አሻሽለው (ደቡቡን ማኅበረ ሰብ ባሩያ አድርገው፣ ከኦርቶዶክስ ክርስቲያንና ከአማራ የጸዳች አዲስ አገርን አዲስ አበባን ፊንፊኔ አሰኝተው መመሥረተ በምሠራቅ አፍሪቃ የበላይ ሆነው ሲኖሩ ይታያቸእዋል፤ ይህን ለማሳካት ከኢትዮጵያዊ ነባር እምነትን እና ትርክት ራሳቸውን ለመነጠልና ታሪክን ማጥቃትን ስልት አድርገዉታል፤

፫- ለሻዕብያ የሕወሃት ህልምን እየተጋራ በሌላ በኩል ኢትዮጵያና አዳክሞና በትኖ፣ በቀይ ባህር ጠረፍ ላይ የአፍሪቃ ቀንድ ዴንማርክ የሆነች የኢንዱስተሪና የቴክኖሎጂ፣ የማእድንና የዓሳ ምርት ገበያ አገር፣ ነገር ግን ሌላው የተበተነው የቀደሞ ኢትዮጵያ የሚባል ውስጥ የኖር የነበረ ሕዝብ ይግብርና ምርት አቅራቢ፣ የኤርትራ የጉልበት ሥራ አቅራቢ ሆኖና እነርሱ ከሰው በላይ በመሆን ጣሊያን ያደረጋቸውን በወግኖቻቸው ሲፈጽሙ ይታያቸዋል (አሁን አልሆነም እንጂ)፣ ይህን ለማሳካት ከኢትዮጵያዊ ነባር እምነትን እና ትርክት ራሳቸውን ለመነጠልና ታሪክን ማጥቃትን ስልት አድርገዉታል፤

፬- ሌሎች በጽንፈኛ ውጭ ገብ እምነቶችና የፖለቲካ ርእዮት የሚመሩ በበሔርና በሌሎች ንዑሳን ማንነቶች ሳይወስኑ ኦርቶዶክስንና ሌሎች ነባር እመነቶችን፣ ባህሎችን፣ የስነ-መንግሥት እሤቶችን ከሁሉ በላይ የስነ ጽሑፍና የታሪክ መዝገብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን፣ ለአግሩ ቀናኢ የሆነውን የአማራ ሕዝብና የማራን እሤት የሚጋሩ ሕዝቦችን ሁሉ እሤቶች በመደምስ ---- እንደየቋማቸውና የውጭ ላኪዎቻቸው
👉 ሁሉንም ጽንፈኛ ኢስላም፣
👉 ሁሉንም አማላክ የልሽ ሴኩላር
👉 ሁሉንም የተረፈ-ናዚ ጸረ-ሴሚቲክ እና ዘረኝነትን የሚሰብከውን
ፕሮቴስታንት --- ለማደረግ ስለሚያልሙ ሁሉም ጸረ-ኦርቶዶክስ፣ ጸረ-ነባር ዕሴቶች፣ ጸረ-አማራ መሆናቸው #ሁሉንም (4ቱንም) #ያስማማቸዋል

ከላይ እንደተመለከትነው በአሁኑ ግዜ በመላው ኦሮምያ በተባል ክልል የሚጨፈጭፈው፣ የሚያፈናቀለው የቻካው ታጣቂና የኦሮምያ መንግሥት፣ በመበደብኛ ጦር ትግራይና አማራን የሚጨፈጭፈው ገዥዎ የኦነግ ኦሮሙማ እና በ4ኛው ተራቂጥር ያነሳኋቸው ሶስቱ መስተጻምራና በ #ብልጽግና/ኦሮሙማ አስተባባሪነት --- በኦርቶዶክሳዊነት ላይ በጋራ ዘምተው የዘር ማጥፋት ፕሮጄክት እያፋጠኑ ለመሆንኑ በተግባር መራራውን ጽዋ የመናጋተው ሁሉ እናውቃለን።

ይህን እውነት የሚክዱ፣ ለመግለጽ የሚያመነቱ፣ ሰለመጥሪያው ከተባብሩት መንግሥታት ወይንም ከመራባውያን የሰባዊ መብት ተከራካሪ ነን ባይ ስመሳዮች ተርጓሚ እና ስያሜ የሚተብቁ በግፉ ባይሳትፉም በግፉ የማይጎዱ ወይንም ከጀርባ በእልቂታችን የሚስማሙ ባቻና ብቻ ናቸው። እነዚህ ጋዜጠኞችን፣ ሳያምኑ የተካኑና ቄሶችንና ጳጳሳትን፣ የአገዛዙን ካቢኔ እና ፓርላማውን፣ የዉሃብያ ዑሳታዞችና ኢማሞችን ሁሉ ያጠቃልላ፤ ዘላለም በሽፍጥ፣ በመለያየትና በስግብግብነት የቆረቡ የ50 ዘምናት ደም አፍሳሶቹን የሕወሃት ደጋፊዎች ሁሉ ያጠቃልላል።

የውጭ ጠላት በአእምሮአቸው የፈጥሩላቸውን "ነፃነት" የተባለ ባርነትን እንደ ሃይማኖት ይዘው እዉን ለማድረግ ሲያስቡ ፊታቸው እንቅፋት መስሎ ከሚታዩአቸው ነገሮች እና የጥፋተ ዒላማዎቻቸው ከሆኑት መካከል፦

፩) ከንግሥት ሳባ እስከ አብርሃ ወጽብሃ የተዘረጋው ኢትዮጵያዊ ታሪከና ታሪኩን ሰንዳ የመታሰመረው #ኦሮቶድኮሳዊት ቤተ ከርስቲያን፤ እንዲሁም ትርክቱን በእንደብተ ትቀበለው ከማስተላልፍ አልፈው ለስነ ምንግሥታቸው በመጠቀም በሐየወጥ ያሰቀጠሉት ክስቲያን #አፄዎች

፪) ከአንርሃ ወአጽብሃ እስከ ዮዲት የ40 ዘመንታ የሥልጣኔ ውድመትና የክርስትና ትንሳኤ የሚያወሳው ታሪክ፣ እና ታሪኩን ሰንዳ ይዛ የምታስተመርው #ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን፣ እንዲሁም ትርክቱን በእንደብተ ትቀበለው ከማስተላልፍ አልፈው ለስነ ምንግሥታቸው በመጠቀም በሐየወጥ ያሰቀጠሉት ክስቲያን #አፄዎች ታሪክ ፤

፫) ከዮዲት ድል መደረግ እስከ ኦቶማን ቱርክ የጂሃድ ጫፍ ውራሪው አህመድ ግራኝ የተዘረጋው ታሪክን ሰንዳ በመያዝ የምታስተመርው #ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን፣ እንዲሁም ውራሪውን ድል አድርገው ወደ ቀደመ ኢትዮጵያዊ ከፍታ ለመመለስ ሲደክሙ የኖሩ #አፄዎች ታሪከ፤

፬) ከቱርክ የእጅ አዚር ጂሃድ መሸንፍ እስከ ካቶሊካውያን ሤራ፣ ሲስይኖስ መኮተለክና ካቶሊካዊ እልቂት መፈጸም፣ የዘመነ መሣፍንት ሤራ፣

፭) በባእዳንና በወራሪ አረቦች በየአቅጣጫው ተቆነጻጽላና ተዳክማም የምትኖርን፣ መሠረታዊ የኢትዮጵያዊነት ስነ ምንግሥትና እምነትን ክልባቸው ስያቀብሉ በአረማዊነት ለሥልታን ሲስገበገቡ እና በውጭ ሤራ እየተመክሩ እርስበርሳቸ ሲባሉ የኖሩትን መሳፍንት አዳክሞ እንደገና ኢትዮጵያ እንድትመለስ የደከሙ በነገሥታት (ዮሐንስ፣ ቴዎድሬስ፣ ምንልክ) ታሪክ፣ ታሪኩን ስንዳ የምትመሰክረዋ ቤተ ክርስቲያን፣ ታሪኩን በተግባር የሚያወድሰውን አማራ ------
---- ሲያስቡ ፍርሃት ስለሚያርዳቸው ---- ከአጼዎቹ ከዮሐንስ፣ ከቴዎድሮስ፣ ከምንልክ እና ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ (መንም እንኳ በነጮች ሥልጣኔና ምክር በተወሰነ ደረጃ ነባርነትን ቢያቆስሉም) ንገሥታ ወደሂ #ለውጥ ብለው የተነሱ አካላት ሁሉ በአንድነት #ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን፣ ነባር ተርክቶቻችንን፣ ፊድል ሳይቀር ቀርሶቻችንን፣ ባህሎቻችንን፣ ርስታችንን፣ ተዊፋችንን ሁሉ በአድነት ተዋግተዉታል እየተዋጉት ብቻ ሳይሆን ዛሬ ላይ ዘር እያጠፉ የገኛሉ።

ኦንጋዊው ኦሮሙማና በሥሩ የተኮለኮሉት ጽንፈኞች ዘር ሲያጠፉ፣ ለዚህ ሁኔታ መፈጠር ከ50 ዘማናት አስቀድሞ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ፣ ለክፋትም ይሁን በተላላኪነት "ነጻ አውጭዎች ነነ" በለው መለያየትን እንደ ጽድቅና ትልቅነት በመቁጠር የታገሉ ሻዕብያና ሐውሃት የተግላቸው ውጤት መከራና ጠፋት መሆኑን በተግባር አየተዉታል። ከዚህ ስሕተትና ጥፋት በመጸጸት ሕዝባቸውን ለመካስ ዛሬም ቢሆን አለማሰባቸ ብቻ ሳይሆን ለኦነግ ኦሮሙማው የዘር ማጥፋትና አገር ማፍርስ ፕሮጄክት አምቺ ሁኔታን የፈጠሩ፣ ሕዝቦች አብረው ሰንዳይቆሙይ ያንን መርዛማ ሕዝብን የመከፋፍል ስልታቸእውን አጠነክረው የቀጥሉ መሆናቸውን ስንመልከት እንዚህ ትቋማት የሚመሩ ሰዎች "ህሊና ያላቸው ሰዎች ወይስ የኢትዮጵያ ጠላቶች እንደ ሮቦት ገጣጥሞ በርቀት የሚቆጣጠራቸ ማሽኖች?" ያሰኛል።

ከሁሉ በላይ የሚገርመው "ነጻ አውጭዎች" ነን ለሚሉት አገር አጥፊዎች፣ ሕዝብ ከፋፋዮችና መከራ ፈልፋዮችን በቋንቋ እና በአሰፋፈር ንዑስ-ማንነት ሚዛን ብቻ የሚከተሉ እና በአንጻሩ ክብረ-ስብእ፣ ፈሪሃ እግዚአብሔር፣ እውነት፣ ፍትሕ፣ እገር፣ ፍቅረ-ሰብእ እና ፍቅረ-እግዚአብሔር የተሰወረባቸው የነጻ አውጭዎች መንጋ ሕዝቦች፣ ወታደሮች፣ ሰላዮች፣ ዲያስፖራዎች፣ ምሁራን የተባሉ የባዕዳን መለእክት ተሸካሚዎች እንዴት ከ60ዎቹ የተማሪ ነቀናቄ እስከ ዛሬዋ የኦርነጋዊ ኦሮሙማ እልቂት የደረሰባቸውን ግፍ አስበው ---- #ለህልውና#ለፍትሕ፣ ለ#ክበር-ስብእ፣ #ለአገር አንድነትና #ለሕዝብ ውህደት፣ ለትውልድ ተስፋ የሚፋለመውን ወገን (በተለይ የአማራን፣ የኦሮሞን፣ የትግራይን፣ የሌሎቹንም ቢሆን ' #በፋኖነት እሤት' ከሚመሩት ወገኖች) ለይተው መተባብር አልቻሉም❓ ያስብላል‼️

#ፋኖነት በእኔ አረዳድ (ከ2 ዓመት አስቀድሞ እንደገልጽሁት በዚህ 3 ክፍል ቪዲዮ (ፖድ ካስት ይመልከቱ) https://studio.youtube.com/playlist/PL9bju67hIGKocm8DTh2FtbSdI_a2Kl9Kq/edit ) በዘር፣ በጎሣ፣ በአሰፋፈር፣ በሕሰተኛ ተርክት የማይመራ ለክበረ-ሰብእ፣ ለፍትሕ፣ ለህልውና፣ ለወገን ሁሉ የሚከፍሉት ቅዱስ እና የተወደደ መስዋዕትነት ነው። እንደ ዛሬው አንዳንዶች እንደ ሸቀጥ፣ እንደሤራና ቁማር ማስኬጃ፣ እንደ ሥልጣን መያዣ፣ እንደ ዝና መንዣ፣ እንደ ጎጥ ማስበለጫ መሣሪያ ሊያደርጉት እንደሚሞከሩት አየደለም። በትክክለኛ ተርኩሙና ተውፊቱ ያለን #ፋኖ መደገፍ ራስን እና አገርን ከበሽተኛ አእምሮዎች መታደግ ነው የምለው ለዚህ ነው።

ዛሬ ሥልጣን የያዘው ከላይ የገለጽናቸው ሆድተቶችና ተውንያን መሰትጋብር እና የውጭ እጅ የፈጠራቸው ቡድኖች --- ርዥም ታሪክ፣ እውነት፣ ክብር-ሰብእ፣ አንድነት የሚባለውና ለዚህ መሠረት የሆነችዋ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያና ክርስትና ይበሳጫችዋል። ፣ ያስዋትታቸእውለ።

ይህችን የገናና አገር ታሪክ እንዴት ከፊታችን እናጥፋ ብለው እነርሱን ከፈጠሯቸው አውሮፓውያን ቅኝ ገዥዎችና ከጂሃድ አትርፈን የክርስትና ደሴት በማሰኘታችን ቂም ያላቸው ስግብግቦችና ህሊና ቢሶቹን እያማከሩና ድጋፍ እያግኙ እነሆ ዘራችንን በማጥፋት ተጠምደዋል።

እነርሱም እኛ ስንጠፋላቸው 50 ዓመት ከጥላት ተረክበው የዘፈዝፉትን የሐሰት ታሪክ መሠረታዊ ተርክት አድርገው አዲስ ተውልድና አገር በማቆም ቅኝ ግዥዎቹ አውሮፓውያን አፍሪካን ለመግዛትና ለመበዝበዝ የተጠቀሙበትን ከፋፍሎ፣ አጋጭቶ፣ መርዛማ ሐሰት ተርኮ፣ ደም አፍስሶና ጥርጣሬ ዘርቶ የመበታተን ስልት እንደወርደ ይተገብሩብናል። ሐውሃት አማራን ከፋፍላ ለማሳነስ ከፈጠርቻቸው እቃዎቿ መካክለ የቅማንት ኮሚቴ፣ የአገው ሸንጎ፣ የ--- ልማት ማኅበራት፣ በአዴን፣ ኢህድን የጠቀሳሉ፤ ይህንኑ የወረሰው ኦነግ ኦሮሙማ ደግሞ በእምነት በኩል መጥቶ የብሔር በሔረሰብ ሲኖዶስ፣ የዉሃብያ መጅልስ፣ የሕውሃት ሲኖዶስ፣ የውሊሶ ሲኖዶስ --- እያለ ቀጠለ።

ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን እና የኛን እሤት የሚጋሩ ወገኖች ሁሉ የእልቂታችንን፣ ስደታችንን፣ አገር ማጣችንን በዘለቄታዊነት ለማስቆም አስቀድሞ:-
👉 መንስኤውን፣
👉 የጥቃቱን ዓላማ፣
👉 የአጥቁዎቹን አሰላለፍና ስልት፣
👉 የመሸፈኛ ጭንብሎቻቸውን፣
👉 የውጭና የአገር ውስጥ ድብቅ ደጋፊዎቻቸውን ውብ ፍላጎቶቻቸውን በትክክል ማወቅ፤ መፍትሔ ስንሰጥ በጠላት አስተምህሮ፣ ከጠላት የቁማትና የክህደት መንገድ ስልት በመቅዳት ሳይሆን ለነፍሳችንና ለስጋችን የሚተቅም እና ለትውልድ ሰላምና መፋቀር በር የሚክፍት መሆን የኖርበታልና ---- እንወያይበት

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።   1)  ሻሸመኔ ከተማ   I.   የተገደሉ 1.  አያሌው ተረፈ ●   በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ●  ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ●  በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ●  በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል       2.  ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ●  የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ●  በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ●  ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ●  በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።     3.  ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ●  የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...

ኢትዮጵያ የተገዳደሯትን ሁሉ ቅኝ ገዥወች የተከላከለችባቸው፣ የተዋጋችባቸውና ነጽነቷን ያስከበረችባቸው እሴቶች; በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

የጽዋዕ ማህበራትና ሰንበቴ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋራ የተሳሰሩት የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡  ኢትዮጵያ የተገዳደሯትን ሁሉ ቅኝ ገዥወች የተከላከለችባቸው፣ የተዋጋችባቸውና ነጽነቷን ያስከበረችባቸው እሴቶች  ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ  nigatuasteraye@gmail.com  ሚያዚያ ፳፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም.  (April 28, 2025)  መግቢያ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን ኩለንታዊት ቀዳማዊት ደኀራዊት፡ ዘመናዊት ናት ስትባል እም ኀበ አልቦ አይደለም፡፡ በብዙ እሴቶቿ ነው፡፡ ኩለንታዊት ከምታደርጋት ከብዙ እሴቶቿ መካከል የጽሑፌ መነሻ የሆኑት ከቅድስት ድንግል  ማርያም ጋራ የተሳሰሩት የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡ ስንበቴ በቀጥታ ከእግዚአብሔር የታዘዘች ናት፡፡ የጽዋ ማኅበርም እንደ ሰንበቴው ቀጥታ ከግዚአብሔር ባይሆንም፡ በዮቶር በኩል ለሙሴ የደረሰው የግዚአብሔር ምሪት ናት፡፡ የጽዋ ማሕበርና ሰንበቴ የትርጉማቸው መነሻ፡ መድረሻና የመጨረሻ ዋና ዓላማቸው ሰባዊ ክብርና ነጻነት ነው፡፡   ኢትዮጵያ የተፈታተኗትን ሁሉ ቅኝ ገዥወች ከተከላከለችባቸው ከተዋጋችባቸውና ነጽነቷን ካስከበረችባቸው ዋናወቹ እሴቶቿ ውስጥ የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡ በቅኝ ገዥወች ሲቀጠቀጡ ከኖሩት ካጎራባች አገሮች ልዩና የነጻነት ምሳሌ ያደርጓትም የጽዋ ማህበርና ሰንበቴ ናቸው፡፡ የጽዋ ማኅበራትና የሰንበቴ ድርጅቶች እንዴት ተመሰረቱ? ለኢትዮጵያ ምን ጠቀሙ? ትሩፋታቸው ምንድነው? የደርግንና የወያኔን ዘመናት እንዴት ተሻገሩ? በብልጽግና ዘመንስ እንዴት ናቸው? እንዴት ይቀጥሉ ? የሚሉትን ጥያቄወች ለመመለስ ከጽዋ ማኅበር እንጀምር፡፡   የጽዋ ማኅበር መነሻ...

የሐሰት ትርክት ኦነጋውያንና የሕወሃታውያ የጋራ ስልት ከነግሥታት ወደ ተራ ግለሰቦች

✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።  እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ   ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው  ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች  መሬት ፍለጋ  የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን   በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ  ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ  አህመድ ግራኝ በመጋደል  ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ  ባሪያን ስብስብ  እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...