ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ልጥፎች

#ለሀገራዊ #ምክክር #ኮሚሽን ጉባኤ ተሳታፊዎች ጥያቄ፦ ከሰው ሕይወት የሚበልጥባችሁ ምን አጀንዳ አገኛችሁ? ስለ እነዙህ እልቂት እየተካሄደባቸው ስለሚግኙ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች መፍትሔ ሳትሰጡና መንግሥትን እንዲያስቆም ሳትጥይቁ በደም ላይ እንዴት ጉባኤ ተቀመጣችሁ? ምን ዓይነት መፍትሔ ብትሰጡ ዛሬ ካልሆነ ነገም ሞት ይቀጥላል።
የቅርብ ጊዜ ልጥፎች
#ለትግራይና #ለኦሮሞ የብሔርሰብ ማንነት ፖለቲካ ጣዖት ሰለባ ለሆኑ ደጋፊዎቻቸው ትድረስልኝ ሕምሌ 12 ቀን 2018 ከፋንታሁን ዋቄ ============================================= የኢትዮጵያ ሕዝብ የመከራ በር መክፈቻ ቁልፍ ያለው በሕወሃታዊ እና ኦነጋዊ አስተሳሰብ በተለከፉ የትግራይና የኦሮሞ ልሂቃን እጅ ነው። ሕዝብን ከመከራ ለመገላገል፦ የመከራ ቁልፍ ያዦችን አስተሳሰብ አንቅሮ መትፋት፤ አደረጃጀቶቻቸውን ማፍረስ/አለመሳተፍ፤ ወጣትና ታጣቂ የማንቀሳቀስ አቅሞቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማክሽፍና ከሕዝብ መነጠል፤ በትግራዋይነትና በኦሮሙማ የማንነት መርዛማ ትርክቶችና ፖለቲካዊ አካሄዶች ላይ ሙሉ በሙሉ ማመጽና ሰው ብቻ መሆን፤ የትግራይ እናቶች ምህላ፣ ዕንባና ጾም ቅድመ እግዚአብሔር ደርሶ እንደ ራሄል ዕንባ ምህረት እንዲያወርድ ከሕወሃት የዘረኝነት፣ የጥላቻ አስተሳሰብ ልብን ማንጻት፤ ዘረኞች የፈጠሩትን የቋንቋ፣ የክልል፣ የወረዳ ድምበሮች እና አስተዳደሮች ማፈራርስ፣ ከፋፋይና መራዥ ትርክቶችን መቃወምና የጋራ ትርክት እና ጠቃሚ ትርክቶች ላይ ማተኮር፣ ከፋፋይና አግላይ አደረጋጅቶችና የታታቂዎችን አሰላለፍ ማሟማትና ወደ አንድ የሕዝብ ክንድነት ማሰባሰብ፣ ክፋፋይና አግላይ የኢኮኖሚ መዋቅሮች፣ ይወረዳ፣ የአውራጃ ዋና ከትሞችን ብዘኃ ቁንቋና ባህል በተቀላቀልባቸው ቦታዎች ላይ መመሥረት፣ አንድ ጥንካራ የምግባቢያ ቋንቋ ማስተማር ================================================ ይህች መራራ መልእክት ሕወሃት ለተባል የዘር ፖለቲካ ጣዖት ዋጋ ሲከፍልና ለኢላውንም ሲያስከፍል ለኖር፣ ለሚኖር የአዲሱ "ትጋራዋይነት" የጣዖት እምነት ለተንበረከከ የትግራይ ወጣት፣ ልሂቅና ባለማወቅ በጭ...
#እኛ #ኦርቶዶክሳውያን #በአገራዊ #ምክክር ሂደቱ #የለንበትም !! ( https://ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com/.../610-50... ) "አለን" የሚል ከአለ በዚህ ጽሑፍ መጨሻ ላይ የተቀመጡና ለእኛ አንገብጋቢ ከሆኑት ጥያቄዎች አንዱን በምክክር ኮሚሽኑ 8ቱ አጀንዳ መካከል ያሳየን!! ========================================= ስማዕታቱ የዚህን የምክክር ኮሚሽንና የአብይን የምድር ላይ #ሽፍጥ ይታዘባሉ!! ወደ እግዚአብሔርም እንዲህ እያሉ ይካሰሳሉ፦ "ሁሉን የምትገዛ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፤ እስከ መቼ አትፈርድም? እስከ መቼስ ደማችንን በምድር በሚኖሩት ላይ አትበቀልም?" (ራእይ ዮሓንስ 6፡10) =============================================== የ"አገራዊ" #ምክክር #ኮሚሽን ፋይዳው ምንድነው? ግልጽ መልስ የሚሆነው፦ የ50 ዓመታት መርዛማ የሐሰት ትርክትን ከፍ በማድረግ የሚከተሉትን የሕወሃትና የኦነግ፣ ኋላም ብልጽግና የተረከባቸውን ግቦች እንዲሳኩ ሕጋዊ ሽፋን መስጠት ነው፦ (1) በሕወሃት፣ በኦነግ፣ ብጽንፈኛ ዉሃብያዎች፣ በአድዋ ቁስለኛ ወራሪዎች ደብዛው እንዲጠፋ ከ50 ዓመታት በላይ የተዘተመበትን ኢትዮጵያዊነት፣ ነባር የስነ-መንግሥት እና የሕዝብ ታሪክ፣ በተለይ ኦርቶዶክሳዊነት እና አማራ የተባለውን ክፍለ-ሕዝብና የእርሱን እሤቶች የሚካሩ ነገዶች ሁሉ ላይ የሚካሄደውን ጥቃት ሕጋዊ ማድረግ፤ (2) የኢትዮጵያን ታሪክ በኦነጋዊ የ150 አመታት ትርክት፣ "የአገር ባለቤትነት" ጥያቄ በሚል ሽፋን ሌላውን አገርና ታሪካ የማሳጣት ነውረኛ እና ኢሰባዊ ፋሽስታዊ ዘመቻ፣ ዘር ...