ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ናርሲሲስት መሪዎችን የሚከተል ታጋይ ደሙ ደመከልብ መስዋዕትነቱ ከንቱ ይሆናል! ለራስህ ዋጋ ስጥ!

#የናርሲሲስት የስብእና ቀውስ ያለባቸው ሰዎች የግድ-መሪዎች ለመሆንንበሚዋደቁበት አውድ ሁሉ የብዙኃን #የመስዋእትነት ዋጋ ይረክሳል፣ #ከዓላማ ውጭ ይባክናል፣ #የቁማርተኞች የግል መጠቀሚያንይሆናል። እና እንንቃ!!!

የተማሪዎች ንቅናቄና መስዋእትነት በደርግ እና የውጭ ጠላት አጀንዳ ተሸካሚዎች በእነ ሻዕብያ፣ በሕወሃት በኦነግ ዋጋ አጣ፣ ኢሕአዴግን ለመጣል የተከፈለው መስዋእትነት በኦነጋዊ ኦሮሙማ የብልጽግና መንግሥት ረከሰ፣ ---

አሁንም #የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የሚከፈልለትን ከፍተኛ ሁለገብ መስዋእትነት በውስጡ በበቀሉ ባንምዳዎች፣ ጎጠኞች፣ ናርሲሲስትና ተላላኪ እጅግ ጥቂት የፋኖ #መሪዎች እንዳይረክስ መጠበቅ የወቅቱ አንገብጋቢ ትኩረት መሆን ወለበት።

ስለ ናርሲሲስቶች ወደገኛ ጠባይ ለዝርዝር ትንተና እንዚህንንቪዲዮዎች ይመልከቱ https://youtube.com/playlist?list=PLauOEW1Em0lKWjJqKDTjVZzJ0yeA3FqpN&si=rUDEQF07CcxRi7Um

ታሪክብእንደሚያስተምረን በማንኛውም የወል ተሳትፎ በሚጠይቅ ትልቅ የህዝብ ትግል ውስጥ አንድነት አደጋ ላይ የሚወድቅባቸው ውስጣዊና ውጭአዊ ምክንያቶች አሉ።

ከሁሉ በላይ ግን የአንድነት ጠላት ናርሲሲስት የስነ ልቦና ("ማን አኽሎኝ፣ እኔ ብቻ፣ ልዩ ፍጡር ነኝ፣ ሁሉ ክብር ይገባኛል፣ አተኬ ነኝ " የሚያሰኝ ስነ ልቦንና) ቀውስ ያለባቸው ሰዎች ያለንሀፍረት ተነስተው ---- " #ሥልጣን#መምራት፣ ከሁሉ በላይ የግድ የሚገባው 'ለእኔ' ብቻ እና ብቻ ነው" በሚል ግብዝነት ሲነሱ፤ ይህንንም ለማስፈጸም የሚችሉትን ማንኛውንም ሤራ ሁሉ ስለሚጎነጉኑና ሌሎች የተሻሉ ጸጋዎች ያሏቸውን ጓዶቻቸውን በማወክ፣ በማጥፋትና በማሰናከል ሲጠመዱ የሚከሰትብየውስጥብቀውስ ይሆናል። እንዚህ ሰዎች በሤራ ስለሚጠመዱ መተማመንንን፣ ብዝኃ ጸጋዎዥን፣ ትብብርን፣ ምሥጢር መጠበቅን፣ በአንድ ድምጽ መናገርን፣ ሕዝብ ማስተባበርን ሁሉ ያመክኑታል።

በራሳቸው ፍተወት ታውረው ለራሳቸው ቅድሚያ በመስጠት ወዋጭ የትግሉን ስትራተጂዎች ሁሉ ያከሽፉታል፤ ዙህ አዙሪት ትግሉን በማዘግየትና ሕዝብን በማድቀቀ ከጠላትብየከፋ አደጋ ያስከትላሉ።

ክፉና ጨካኝ ጠላት ከፊት ቆሞ እያዩ ራሳቸውም ለትግሉ ዓላማ የውስጥ ጠላት በመሆን እንቅፋት ስለሚሆኑ ታጋዮች መስዋእትነታቸው እንዳይባክን ሤረኛን መለማመጥና በማባበል ጊዜ ሳያጠፉ #በአማራጭ #መንገድ ወደ ግቡ መሮጥ ላይ ማተኮር አማራጭ የለዉም።

የዚህ አይነት ሁኔታ ሲያጋጥም በሽተኛ #አዋኪዎችን #እንዳልተፈጠሩና እንደሌሉ በመቁጠር የትግል ዋና ተልእኮና ግብ ላይ በማተኮር በሌላ መንገድ ራስን አደራጅቶና ከናርሲሲስቶችና ሤረኞች ነጻ የሆነ መንገድ ፈልጎ መቀጠል ነው።

ያን ጊዜ ፀሐይ ያለ እነርሱ ወጥታ እንደምትገባ ሲገነዘቡ ራሳቸውን ከጓዶቻቸው እንደ አንዱ እንጂ የአምላክነት ሚና እንደሌላቸው እና የዘረጉት የሤራ ወጥመድና ፕሮፓጋንዳ ራሳቸውን እንደሚጥላቸው ይገነዘባሉ። ወይ ያርፋሉ ወይንም ከሰው እኩል መሆናቸውን ተቀብለው የድርሻቸውን ይወጣሉ።

ወደ ፊት ብቻ!

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የሐሰት ትርክት ኦነጋውያንና የሕወሃታውያ የጋራ ስልት ከነግሥታት ወደ ተራ ግለሰቦች

✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።  እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ   ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው  ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች  መሬት ፍለጋ  የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን   በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ  ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ  አህመድ ግራኝ በመጋደል  ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ  ባሪያን ስብስብ  እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች   ፩. ቋንቋን በተመለከተ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ትውፊት ከሰው ልጅ መበደል በፊት ፍጥረት ሁሉ የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር፡፡ “ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች” እንዲል፡፡ ዘፍ. 11፡1 በኃጢአት ምክንያት ግን ሰውና መላው ፍጥረት በአንድ ቋንቋ መግባባታቸው ቀረ፡፡ ኃጢአት እየበዛ ሲሄድ የሰው ልጅ ቋንቋም በባቢሎን ተደበላለቀ፣ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር የማይግባቡ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎችም ተፈጠሩ፡፡  በበደል የመጣውን ሁሉ ሊያስተካክልና ሊያድን በመጣው በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያ የቀደመው ጸጋ ስለ ተመለሰልን በበዐለ ሃምሳ ሰዎች በልዩ ልዩ ቋንቋ አንድ ዐይነት የእግዚአብሔርን መልእክት ሰሙ፡፡ በዚህ ጸጋ የተጠቀሙና የበቁ ቅዱሳን የእንስሳትን ቋንቋ እስከ ማወቅ ደረጃ ይደርሳሉ፡፡   የክርስትና ጉዞ ወደ ቀደመው በአንድ ቋንቋ መግባባት መመለስ ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ደግሞ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በሚሰማው ቋንቋ መማር አለበት፡፡ በበዐለ ሃምሳ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቋንቋ የገለጠላቸው ሰውን ሁሉ የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ በሚሰማው ቋንቋ እንዲያስተምሩት ነው፡፡ ሆኖም ቋንቋ መልእክት ማድረሻና መግባቢያ እንጂ ከዚያ ያለፈ ሰዎችን በሆነ መደብ ለመመደብና የልዩነት አጥር ለመሥራት እንደ መሳሪያ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህ ከክርስትና ዐላማ ጋር ተቃራኒ ነው፡፡  ቅዱሳን ሐዋርያት ወደ ዐለም ሁሉ ሲልካቸው ሰዎች የሚቀበሏቸው በሚያስተምሩት ትምህርት መሠረት ነበር እንጂ በትውልድ፣ በብሔርና በመሳሰለው መስፈርት የእኛ ናቸው/አይደሉም በሚል አልነበረም፡፡ የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በቋንቋ መ...

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።   1)  ሻሸመኔ ከተማ   I.   የተገደሉ 1.  አያሌው ተረፈ ●   በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ●  ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ●  በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ●  በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል       2.  ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ●  የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ●  በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ●  ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ●  በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።     3.  ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ●  የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...