ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ልጥፎች

አባቶችህን አክብር! ወደ መዳን መንገድ ያሳዩሃል።

ክብር ለማን ይገባል? ጌትችን፣ አምላካችን፣ መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል ፲፪፣ ፵፫    "ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና።" ብሎ ፈሪሳውንን ሲወቅሳቸው  ለተከተሉት እና የዚህን ክፉ ዓለም ቅጣት ሳይሰቀቁ  መኖር ለተገባቸው  ደግሞ  በዚሁ መጽሐፍ ውስጥ ፲፯: ፳፪-፳፫  በተዋሐደው ሥጋ ለሚመለከቱትና ግራ ለተጋቡት ምሥጢር ሱገልጥ ወደ ሲጸልይ  "እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።" ብሎ ክብር የሚገባቸው  እግዚአብሔር አብ ፣ እግዚአብሔር ወልድን በወደደበት የባህርይ ተዋህዶ አንጻር በጸጋ የፍቅር ተዋህዶን ከእግዚአብሔር ለማግኘት የሚጋደሉትን ወገኖቹን፣ በዚህ ተጋድሎ ፍቅረ እግዚአብሔርን ቀምሰው በፍቅረ ቢፅ የሰጠሙትን፣ እነርሱ የቀመሱትን ደግሞ ሌሎችም አማኞች  ሁሉም እንዲቀምሱላቸው፣ በክርስቶስ ሁሉም የጥምቀት ልጆች እንዲዋሀዱላቸው ሕይወታቸውን የሰጡትን  ሐርያትንና የሚመስሏቸውን  "አባቶች" ልንል፣ ከእግዚአብሔር በነሱት ክብር ልናከብራቸው  ይገባል። ይህን የምናደርገው ስለታዘዝን ብቻ ሳሆን ክርስትናን ለመኖር የምግብ ጀመሪያ መግቢያ በርና ግዴታችን ስለሆነም ነው፤ ከባህርይ መድኀኒት ከክርስቶስ የሚያገናኙ  ሰዎች የጸጋ መድኀኒት ናቸው እና መዳኛውን የማያከብር ኢአማኒ ብቻ ነው።  በዚህ መልክ ለአባቶች ክብር ይገባቸዋል።    ነገር ግን እውነተኛ አባቶች የወሰዱትን የክህነት ደ...

እሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ!! ጎጠኛ "የህልውና ታጋይ" ሊሆን ከቶም አይችልም! ራሱም አደጋ ነውና።

እሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ!! --- እንትን ያለበት ዝላይ አይችልም እንደሚባለው ትንሿ የእኔ የግል ትችት በጓዳ ሲቦካን የከረመውን  ቡኮ  ወደ አደባባይ አውጥቶ ልብ ያለው ሁሉ የሽታውን መርዛማነት እንዲያውቀው በማድረጉ እግዚአብሔርን አመስግነዋለሁ። ======================  ይህ አገር እንደተቀሰፈ የጅዝቡን መከራ በማየት እናውቃለን። የበለጸ ግን እርግማኑ ጽኑ መሆኑን የሚያሳየው ከመከራ ልታደጋችሁ፣ ከሃውና አደጋ ልከላከላችሁ ዘመትኩ ከሚሉት ወይንም ከፕሮፓጋንዳ ክንፋቸው አንዳንዶች ወደ አደጋ ተለውጠው መከሰታቸው ነው። አማራንና ኦርቶዶክስን አደጋ ላይ የጣለውን ትርክት በብታቸው ይዘው ተገኙ፤ እንዲህም ገለጡት! ፩) አሮጌ ትርክት አንሻም፣ ፪) ሰለሞናዊ ትርክት ጠላታችን ነው፣ ፫) እንደ ደርግ ኢሕአፓ፣ መኢሶን፣ ሕወሃት፣ ኦነግ ወዘተ "አዱሱቷ ኢትዮጵያ" ነባር እምነትም አይሻም፣ ፬) ትግላችን እግዚአብሔርን እንደ አምላክ  ታሳቢ የማያደርግ ሴኩላር፣ በተለይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጽጥስን የሚጸየፍ ነው፣  ፭) ትግላችን ለዐስብና እሴት ይበልጥ የደም ጥራት ላይ የተመሠረተ ነው፣ ፮) የኦርቶዶክሳዊ ክርስቱያንን መብት ይሚጠይቅ ንቅናቄንየአማራንትግል ጠላይ ነው፣ ፯) ከጽምቀት የክርስቶስ ልጅነት ፖለቲካዊ አማራነት (ነባር ማነቱን የጣለ በልሂቃን ዕሳቤ ልክ ለተፈለገ ግብ መሳካትንየሚተረጎም፣ ለሕወሃቱንትግራዋይነትና ለኦነጉ ኦሮሞነት አቻ የሆነ አማራነትን ብቻንየሚቀበል)  --- በማለት ተገለጡ። ይህ መገለጥንሳይዘገይ በመሆኑ እግዚአብሔር ይመስገን። ፕህን ልፉ ሤራንያነገቡ ሰዎች ወራት ኪሎ ደርሶ አዲሱ "የአማራው 'አብይ አህመድ' " ተገልጦ ቡሆን ኖሮ የአማራ መስዋእትነት ከንቱ በሆነ መከራችን በቀጠለ ነበር። ...

ሃይማኖት የለሽ ትግል ጸረ ኦርቶዶስ ለመሆኑ በሃምሳ ዓመታት ተምረናል

ይበቃል! ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንዲሉ የበሽታው ምልክት ታይቷልና ሕክምና ያስፈልጋል!!!  አምላክ የለሾች፣ ሀሰትኞች፣ የባእዳን ዕሳቤ ባሮች የድፕቅኑትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ የተሰለፈውን ክቡር የሰው ልጅ ሕይወት እየከፈሉ፣ በተቃራኒው ሕይወቱን የሚሰጠውን ማኅበረ-ሰብእ ሃይማኖት፣ እሤት፣ ነባር ትርክት   ከጀርባ ለማጥቃት መሞከር  ከባድብክህደትም ኃጢአትም ነው።  " ጸረ-ኦርቶዶክስ ካልሆንን ትግል አይሳካም" የሚል  መዝሙር የማነው? መልስ ይፈልጋል። ፶ እና ከዚያም እጥፍ የሆነውን ሕዝብ የእሤትና የማነት ምንጭ የሄነችዋን ኦርቶዶክሳዊት ክርስትና እንደሌለች ቆጥሮ ፖለቲካና ትግል ለማካሄድ ማሤርን ከደርግ፣ ከኦነግ፣ ከወያናና ከድቅል ልጃቸው ከብልጽግና ወንጌሉ ፖለቲካዊ ኦሮሙማ ውጤቱን አጭደናል።  ተምረናል። የአማራንም ተጋድሎ ጠልፎ በጸረ-ኦርቶዶክስ አጀንዳ መበከል ተቀባይነት አይኖረዉም።   ይህንን  በአቃፊነት ስም ያልተጻፈውን፣ በተክባር አግልሎ የማያውቀውን አማራነትና ኢትዮጵያዊነት በጠላት በጠለሸ ትርክት እየተመሩ "ሃይማኖታዊ መብቶችን ካነሳን አንድ መሆን አንችልም" የሚል ውሃ  የማያነሳ ማደናገሪያ ከፊት አስቀድመው በኦርቶዶክስ ክርስትና ላይ መርዛቸውን የሚረጩ አንዳንድ ድብቅ ተልእኮ ይዘው ፋኖ ውስጥ የሰረጉትን ወገኖች በጥንቃቄ መመልከትን ችላ አንልም።   አንድነትህን ያደነቃቀፈው እስልምናና ክርስትና ሳይሆን የሥልጣን ጥምና ጎጠኝነት፣ ሤረኝነትና ራስ ወዳድነት፣ ከዚያንካለፈ ድብቅ የጠላት ተልእኮ፣ ተሸካሚነት ወይንም  ይትግሉን ውስብስብነትና የሚጠይቀውን ጥንቃቄ ያለማወቅ ድንቁርና ሊሆኑ ይችላሉ።  አማራን እንደ ኮድ አድርጎ...

በፋኖ መካከል እንክርዳዱን ማን ዘራው?

#በፋኖነት ውስጥ እንክርዳድ እንዴት በቀለ? ማን ዘራው? #አማራ ንቃ!  ጠላቶችህ በሥጋህ እየገደሉህ ነው፣ ከዚህ ለመዳን በመስዋእትነትህ ምላሽ እየሰጠህ ነው፤  ግና ከጉያህ ተሸጉጠው በነፍስ ሊገድሉህ በክርስትናህና የተቀደሰው ታሪክህ ላይ የሚደራደሩ እጅግ እጅግ ጥቂት የአረሞች ምልክት እየታየ ነው። ======================= #አማራ የሥጋን ሞት እየተዋጋህ የነፍስን ሞት በጓሮ በር የሚያስገቡ ድውያነ አእምሮ  ሰርጎ ገቦች  የጠላት ሰይጣንን ፍላጎት ያስቀደመ፣ የትግሉን መርህና ዕሳቤ የሚከልስ ሂደት ብቅ ብቅ እያለ ነው። ነገር ግን --- እግዚአብሔር ይመስገን።  እንኳንስ ሳይረፍድና አረሙ ፍሬ እፍርቶ ሳይረጭ ተገለጠ።   የማረሙ ኃላፉነት በሁሉም ክርስቲያኖች ጫንቃ ነው። በእርግጥ ከቤተ ክህነቱ ምንደኛ የብልጽግና መንግሥት አውዳሾች ምንም አይጠበቅም። ============ #አማራ ዋጋ የምትከፍልለት ተጋድሎህ ለሥጋዊ ህልውናህ ብቻ ሳይሆን ለዘላለማዊ ሕይወትም ዋጋ ያለው የሙሉ ሰብእና ማሳያ ይሁን! ዛሬን ከሥጋ ሞት ለመዳን ስትል እምነትህን በስልት ሊያስጥሉህ፣ ሊከፋፍሉህ፣ የሥልጣን መወጣጫ እርካብን በደምህና በአጥንትህ ሊያቆሙ ከሚሯሯጡ ግለኞች ራስህን ጠብቅ። የባእዳን ዕሳቤና ፖለቲካዊ ርእዮት ወራሽ የሆኑ ጥቂት የሳቱ   ልጆችህ  በረቀቀ መንገድ በክርስትህና ነባር ታሪክህ ላይ በራስህ መስዋእትነት ጥፋት ለማድረስ ተልእኮ ተቀብለው ከአድዋ እስከ ብልጽግና ወንጌል ያልተሳካውን የጠላት ዓላማ ሊያሳኩ እየሞከሩ ነው!   ንቃ!!! ================ #አማራ! የህለውናህ ታጋዮችህን ደም ከንቱ የሚያደርጉ ጸረ ክረስትና ቡድኖች በታጋዮቹ  መካከል ተመድበዋ...

የሚያድን እና የሚገድል ፍርሃት

ራሳችንን እንጠይቅ⁉️  ምን ነካን⁉️ የማያድን ፍርሃት ለምን እንፈራለን ⁉️ ሃምሳ ዓመት ሙሉ እንዲገድሉን ለምን ፈቀድን?⁉️ የሚያስገድሉንና ከገዳዮቻችን ጋር የሚተባበሩትን ምንደኞች እንዴት እረኛ ባለን ተቀበልን⁉️ እግዚአብሔር ሲፈጥረን ከሰጠን የመዳን ጸጋዎች መካከል አንደኛው ወደ ፍጹም ፍቅር እስክንደርስ ድረስ እርሱን በመፍራት ከጥፋት መጠበቅን ነው። #ቅዱስ #ዳዊትና ሰሎሞን "የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" አሉን፤ ለፍጹማን መነኮሳት የሚመክረው ሶሪያዊው ቅዱስ ይስሃቅ (ማር ይስሃቅ) "የጥበብ ሁሉ መጀምሪያ እግዚአብሔርን ማፍቀር ነው" ሲል "ፍርሃት" ወደ ፍቅር ማድረሻ መሆኗን ይጠቁመናል። ጌታችን "ሥጋን የሚገድሉትን አትፍሩ፣ ይልቁንም ስጋና ነፍስን አዋህዶ በሲዖል ሊቀጣ የሚችለውን እግዚአብሔርን ብቻ ፍሩ" ብሎናል። ከእነዚህ መልእክቶች የሚያድን ፍርሃትና የሚገድል ፍርሃት መኖሩን  እንረዳለን። እኛ በዚህ ዘመን ያለን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና ተከታዮች ፍርሃንታችን የሚገድልና የሚያስገድለው አይነት ፍርሃት  ነው። የሚያድነው ፍርሃት እግዚአብሔርን ብቻና ብቻ በመፍራት የእውነት ምስክርነት (ሰማእትነት) ሕይወት መኖር ነበር። ይህ አይነቱ አኗኗር በሥጋም፣ በንፍስም ነጻነት እንድናገኝ አባቶቻችን ኑረዉት ባስረከቡን ነጻ ሀገርና ብርሃን በሆኑ ቅዱሳን ታሪኬቻችን ይታወቃል። ዛሬ ያለነው ሀገር ተነጥቀን፣ ቤተ ክርስቱያናችን የምንደኛ መንጋ ተንሰራፍቶባት፣ ታሪካችን ባእዳን አሠልጥነው ምሁራን ባሰኟቸውና ለሀገራቸው ዕንቁ ምሥጢር በማወቅ ዘርፍ ደንቆሮ የሆኑ፣ መዋስ እንጂ ማሰብን እርም ያደረጉ ሰዎች ጠልሽቶ፣ ፖለቲካችን እኛን በማጥፋት ፕሮጀክት ላይ ተዋቅሮ፣ ...

ኦርቶዶክሳውያን ለምን የጎሣ ፖለቲካ ፓርቲዎችና መንግሥት ዒላማ ተደርጉ

ጎሰኝነት/ኑዑስ ብሔርተኝነት ባለ ረዥም ታሪኳ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይቀር እንዴት ተፈጠረ፣ እንዴትስ በአፍራሽነቱ ጸና? የሀገራችን ዋና የመከራ ምንጭ፤ የስደት፣ ዘር ማጥፋት  ደረጃ  መድርስ 1. በማኅበራዊና ተፈጥሮአዊ ሰንሰለታዊ መስተጋብር የሚፈጠሩ ታሪካዊ አሻራዎች፦   በዓለም ውስጥ፣ በተለይ በአፍሪካችን  ጎሣዎች የኖራሉ። ለዩ ቋንቋዎች፣ ልዩነት የሚያሳዩ ባህሎች፣ በተወሰነ ደርጃ በአስተዳደርና ፍትሕ ሥርዓት ለዩነታቸው እየተዋሐደ ሳይሆን እየደመቀ መቆየቱ ይታያል።  ይህ ንዑስ ማንነት  ጤናማ ሆኖ የሚኖረው ፖልቲካዊ መሣሪያ፣ የምጣኔ ሀብት  ሽሚያ ምክኒያት ሲሆን ጎጅ፤ በተፈጥሮው ተከብሮና ተመጋጋቢ ህብረት አስገኝቶ ለእድገትና ለአቅም ምንጭ ይሆናል። 2. የቅኝ ገዥዎች ተጸኖ፦  በከፋፍለህና አዳከመህ ግዛ የቅኝ ግዥዎች ስልት በቀጥታ በአካል ተገኝተው ባርያ ያደረጓቸው የአፍሪካ ሀገራት፣ እንደ ኢትዮጵያ በትምህርት ስም አእምሮ አጠበው ባርያ ያደርጉት አገር ውስጥ ያሉ ታሪካዊና በማኅበራዊ መስተጋብራዊ ዝግመተ ለውጥ የተፈጠሩ ኑዑሳን-የጎሣ ማንነቶች  ከህብረታዊ አንድነትና ከተዋህዶ በተቃራኒ እንድ ሕወሃትና እንደ ኦነግ ባሉ የባዕዳን የአእምሮ ባሪያ ልሂቃን ጠላትነት አፍርተዋል። ከመዋሀድ በተቃራኒ መራራቅና መጠፋፋትን ሳይቃወሙት ለልሂቃኑ የጥፋት መሣሪያነት ተሰልፈው ቀጥለዋል።  3. የቋንቋና የባህል ብዝኃነት፦  አፍሪካ ውስጥ በአጠቃላይ  በአንድ ሀገረ-መንግሥት ውስጥ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪዎችና ልዩ ልዩ  ባህሎች አሉ። እንዚህ ልዩነቶችን ወደ ሀገራዊ የጥንካሬ ምንጭ ለማሳደግ ከሚደረገው ጥረት የበለጠ በቱሪስት ሸቀጥነት፣ በየጎሣ መሪዎችና የየጎሣው አባ...

ፖልቲካ-ሠራሽ ከሰውነት ከሚያሳንስ ኑዑስ-ጎሣዊ-ማንነት መገላገል መከራችንን ይቀንሳል

 የጎሣ ልሂቃንና ጭፍን ተክታዮቻቸውን የምመክርው ነገር አለኝ፦ በቋንቋ፣ በትርክትና ፖልቲካ-ሠራሽ ከሰውነት በሚያሳንስ ኑዑስ-ጎሣዊ-ማንነት የአእምሮ መዛባት ራሳችሁን ማዳን ጥቅሙ ለራሳችሁ ነው! ክርስቶስን በመዘንጋት ጎሣቸውን እንደ ጣዖት የሚያገልግሉ የፓርቲ አገልጋየ አባት መሰል ግለሰቦች ሲገኙና ሲወቀሱ እጅግ የሚያማቸው የኦነግ ኦሮሙማ   የፋሺዝም አእምሮዎች እጅግ ይንጫጫሉ። ስሞኑን አቡነ ገብርኤል በሚያሠራጩት ኑፋቄ ምክንያት መወቀሳቸውን ከሚመለከታቸው ከሊቃውንት ጉባኤ፣ ምሥጢር ካደላድሉ መምህራን፣ ከሲኖዶስ ቀድመው   ተቆጭተው የሚይውለበለቡት ኦነጋውያንና የብልጽግና ወንጌል አራማጆችና  ጸረ-ነባር እሤት እንዳላቸው ላልፉት 50 ዓመታት ሀገር በማመስ የሚታወቁት ናቸው። #OMN የተባለው ቀንደኛ የዘ*ር ማ*ጥ**ፋት  አዋጅን ያለ ድካም የሚለፍፈው ሚዲያ ይህንኑ የተለመደ አሉታዊ ጣልቃ ገብነቱን ቀጥሎበት የሃይማኖትን ጉዳይ ለኦሮሞ ፖለቲካ ማድመቂያ ተጥቅሞበት ታይቷል።  በዚህ ሚዲያ "አማራን ከ30 ሚሊዮነ ውድ 120 ሺ መቀንስ፣ manegable በማድረግ ሰሜን ሸዋ  መንዝ ማስቀመጥ"  የሚል ፕሮፓጋንዳ ጋዚጠኛ ደጀኔ በሚባል ግለሰብ አቅራቢነት የቀረብ ተወያይ ለተከታዮቹ ሲመክር  የሚዲያው ባለቤቶች ስለተስማማቸው እርምት አልወስዱም፣ ይቅርታም አልጠየቁበትም።  በተግባር ድግሞ በአማራ ስም ኦርቶዶክሳውያንን፣ ኦሮሞ ኦረቶዶክስ ክርስቲያኖችን ጨምሮ ማጽዳቱ በአርሲና ወለጋ ቀጥሏል። ይህ ሚዲያ ስለዚህ አይዘግብም። በታሪክ እንደምናውቀው፦- የጎሣ ፖለቲካ ከፋሺዝም አምልጦ አያውቅም።  በሀገራችን ኦነግና ሕወሃት የተከሉት የፋሽዝምና አፓርታይድ  ርእዮት እውር ድንብ...