ሕማማተ "ኦሮሞ" ======== የኦሮሞ ሕማማት የኢትዮጵያም ነውና በሳምነቱ የጌታ ሕማም አንጻር መወሳቱ አግባብ መሰለኝ። የሚፈናቀሉ፣ የሚነወሩ፣ የሚጨፈጨፉ፣ የሚደፈሩ፣ የሚራቡ ኢትዮጵያውያን፣ በተለየ ሁኔታ ፖለቲካው ዒላማ ያደረጋቸው፣ ጌታችን የታመመላቸው ኦርቶዶክሳውያን መከራ ከስሑትና ሰው ሠራሽ ፖለቲካዊ ኦሮሞነት ይመነጫል። በእረግጥ የምነጩ ወና ነቅ ከባእዳን ቢሆንም ሕወሃትና ኦነግ አጎልበተው የመከራ ባሕር ኦፒዲኦ በልጽግናን አስገኝተዋል። ይሕ ሕማማተ ኦሮሞ ትኩረት ይሻልና በሰሞነ ሕማማተ ክርሰቶስ ይወሳ ብያለሁ። ፖለታካና ሃይማኖ ይለያያል በሚል ኑፋቄ ሥር የምትደቁ የዘመኑ ሰባክያን ሕማማችን አያማቸሁምና ይንን አካሄድ አንደማትወዱት ባውቅም እውነቱ ተነግሮ ስተወራጩ ባደምጥ ይሻለኛል። ===::::========= 'ኦሮሞን' ሕማም ከሆኑት ከ3ቱ የኦሮሙማ አይነቶች የማዳን ታሪካዊ፣ ሰበአዊ እና ሞራላዊ ጥሪ!! ====================::: በጣም እርግጠኛ ነኝ ----- #3ቱ አይነቶች #ኦሮሙማዎች የተፈጠሩትና የሚመሩት 100 በማይሞሉ የባእዳን የአእምሮ ባሮች እና ተልእኮ አሰፈጻሚ የኦሮሞ 'ምሁራን' (የባዕዳን አስተሳሰብ ማኅደሮች) ነው። በእርግጥ መቶ ባይሞሉም እንደ እርሾ ሆነው ሚሊዮኖችን መበከል ችለዋልና አይናቁም። #በዘረኝነትና #በእምነታዊ #ጽንፈኝነት የሚመራው መርዛማው 3ቱ #ፖለታካዊ #የኦሮሞነት አይነቶች መገታት ያለቀት በራሱ በኦሮሞ ሕዝብ ንቃትና ድርጊት ነው። በፍጥነት ካልተገታ ግን አሁን ኘእያደረሰ ከሚገኘው አገር የማፍረስና ዘር የማጥፋት ተግባሩ እንደ ተላላፊ በሽታ የሚናኝ ስለሆነ #ተፈጠሮአዊ #ኦሮሞነትን የሚያጠፋ፣ ትውልዳዊ ካን...
This is a spot where I post and share part of my daily reality. I would love to hear from others too to learn how differently we interpret daily encounters including our imaginations. ይህ ሥፍራ የየዕለት ገጠመኞቼን፣ እንዴት በዕለቱ እንደተረደሁትና የማስበውን ለሌሎች ያማጋራበት ነው፡፡ የሌሎችን በመስማትና ምን ያህል ዓለማችንን በተለያየ መንገድ እንደምንመለከታት ለመማር እጓጓለሁ፡፡