ሕማማተ "ኦሮሞ"
========
የኦሮሞ ሕማማት የኢትዮጵያም ነውና በሳምነቱ የጌታ ሕማም አንጻር መወሳቱ አግባብ መሰለኝ። የሚፈናቀሉ፣ የሚነወሩ፣ የሚጨፈጨፉ፣ የሚደፈሩ፣ የሚራቡ ኢትዮጵያውያን፣ በተለየ ሁኔታ ፖለቲካው ዒላማ ያደረጋቸው፣ ጌታችን የታመመላቸው ኦርቶዶክሳውያን መከራ ከስሑትና ሰው ሠራሽ ፖለቲካዊ ኦሮሞነት ይመነጫል። በእረግጥ የምነጩ ወና ነቅ ከባእዳን ቢሆንም ሕወሃትና ኦነግ አጎልበተው የመከራ ባሕር ኦፒዲኦ በልጽግናን አስገኝተዋል። ይሕ ሕማማተ ኦሮሞ ትኩረት ይሻልና በሰሞነ ሕማማተ ክርሰቶስ ይወሳ ብያለሁ። ፖለታካና ሃይማኖ ይለያያል በሚል ኑፋቄ ሥር የምትደቁ የዘመኑ ሰባክያን ሕማማችን አያማቸሁምና ይንን አካሄድ አንደማትወዱት ባውቅም እውነቱ ተነግሮ ስተወራጩ ባደምጥ ይሻለኛል።
===::::=========
'ኦሮሞን' ሕማም ከሆኑት ከ3ቱ የኦሮሙማ አይነቶች የማዳን ታሪካዊ፣ ሰበአዊ እና ሞራላዊ ጥሪ!!
====================:::
በጣም እርግጠኛ ነኝ ----- #3ቱ አይነቶች #ኦሮሙማዎች የተፈጠሩትና የሚመሩት 100 በማይሞሉ የባእዳን የአእምሮ ባሮች እና ተልእኮ አሰፈጻሚ የኦሮሞ 'ምሁራን' (የባዕዳን አስተሳሰብ ማኅደሮች) ነው።
በእርግጥ መቶ ባይሞሉም እንደ እርሾ ሆነው ሚሊዮኖችን መበከል ችለዋልና አይናቁም።
#በዘረኝነትና #በእምነታዊ #ጽንፈኝነት የሚመራው መርዛማው 3ቱ #ፖለታካዊ #የኦሮሞነት አይነቶች መገታት ያለቀት በራሱ በኦሮሞ ሕዝብ ንቃትና ድርጊት ነው።
በፍጥነት ካልተገታ ግን አሁን ኘእያደረሰ ከሚገኘው አገር የማፍረስና ዘር የማጥፋት ተግባሩ እንደ ተላላፊ በሽታ የሚናኝ ስለሆነ #ተፈጠሮአዊ #ኦሮሞነትን የሚያጠፋ፣ ትውልዳዊ ካንሠር ሆኖ የሚቀጥል አስነዋሪና ወንጀለኛ ንቅናቄነቱ ለትውልድ ይተርፋል!!!
ይህን እውነታ በ50 ዓመታት ዐድሜው በፈጸመው ደርጊትና በናኘው አፍራሽ ትርከት ባፈራቸው ጭፍን ተከታዮቹ አሁናዊ ሁለገብ ድርጊቶች አረጋግጠናል።
በሰብአዊነትና አገራዊነት ላይ ወንጀል የሚፈጽሙ ሰዎችና አደረጃጀቶች ብዛትና ተመሳሳይነት፣ ለጥፋታቸው አመክንዮአዊ መደላድል ለማዘጋጀት ሲሉ ባመነጩት አስከፊ የጥላቻ ማጠናከሪያ የሐሰት ትርክቶቻቸው ላይ ያላቸው መግባባት፣ ውሸታቸውን እውነት አስሐስለው የማመንና ለዚያ የመግደልና የመሞት ቁርጠኝነታቸው ያሳያል።
ምን ማለትህ ነው? ብትሉኝ:-
ፖለቲካው እየፈጠራቸው የሚገኙ "አዲሶቹ ሶስት አይነት ኦነጋዊ ኦሮሙማዎች ፦
👉 አንደኛው ከናዚ Germenness ቀመር የተቀዳው Oromoness) አንዱ የፈጠጠ ዘረኝነት ነው ፣
👉 ሁለተኛው የውሀብያው ፍጡር ኦሮ-ዑማ ነው ፣ ይህ ጊዜ በነጠመው ቁጥር ደም አፍሳሽ አድፋጭ ነው፤
👉 ሶስተኛው ከOack Tree የጀርመን የጣዖት አምልኮ ልማድ ወደ ኦዳ/Oddaa ዋቂፈታ ኦሮሙማ ያደገው ፖለቲካዊ አምልኮ የፈጠራቸው ኦሮሙማ ኦሮሞነቶች ናቸው ---- 3ቱም ካልተገቱ አሁን እንደሚታየው በአጥፊው መንግሥት አመቻችነትና ትብብር የጀመሩትን የዘር ማጥፋት ተግባራቸውን አጠናከረው ይቀጥላሉ----
--- በማኅበራዊ የዘመናት የብዝኃ ማንነቶች መስተጋብር እና ተፈጥሮአዊ የሰው ልጅ ሰብአዊ ጠባይ ላይ የተፈጠረው አዳማዊ (ሰብአዊ) #ኦሮሞ #መጥፋቱ ነው። ሰው ነኝ የሚል ሰበአዊ ኦሮሞ ጠፍቶ በተቃራኒው ልዩ ነኝ የሚል እና ሌላውን ላጥፋ በሚል የምሁራኑ ፍጡር እና በዓለም ፊት የተዋረደ ሌላ የኦሮሞ አይነት ይፈጠራል። ይህንንም አሁን መሬት ላይ ምሁራኑ በሚተርኩትና ኦፒዲኦ/ኦነግ/ብልጽግና በሰው ልጆች ክበር ላይ በሚፈጽመው አስነዋሪና ኢሰብአዊ ድርጊት አንፃር መረዳት ይቻላል።
ይህ እንደሚሆን አትጠራጠሩ!!
በአሁኑ ሰዓት አሮምያ ተብሎ በወያኔና ኦነግ በተፈጠረው የዘር የአስተዳደር ክልል የሚፈጸመው ሰብአዊ ውርደትና እለቂት፣ በኦሮሙማው/ዑማው #የአብይ #አህመድ መንገሥት በትግራይ፣ በአማራ ክልሎች #በመከለከያ ሠራዊት እየተፈጸመ የሚገኘው በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል፣ የዘር ማጽዳት እና የዘር የማጥፋት ሂደት "ኦሮሞ" የሚለውን የክፍለ ሕዝብ መጠሪያ ስም ይዞ አና ከዚህ ክፍለ ሕዝብ በወጡ ግለሰቦች አመራር በመሆኑ "ኦሮሞ" የሚለው መጠሪያ አሁን በያዘው በግብር ስሙ ሲተረጎም ትውልድን የሚያሳቅቅ ይሆናል።
ለምን ቢባል መልካም ሰሞች በመልካመነት ከመጠራት ተቃራኒ ትርጉም የሚያገኙት በዚያ ስም በተገለጡ ተግባራት ነው።
ለምሳሌ ያኽል፦
#ሳጥናኤል፣ #ቃኤል፣ #ይሁዳ፣ #አርዮስ፣ #ሂትለር፣ ወዘተ የሚባሉ የመጠሪያ ስሞች በቅደምተከተል ትርጉማቸውን ስንመለከታቸው:- ለእግዚአብሔር ምስጋና የሚያቀርብ፣ ከእግዚአበሔር ወንድ ልጅ ተሰጠኝ፣ ታማኝ፣ አብሪ/ብርሃን፣ በጎጆ የሚኖር ገጠሬ ማለት ናቸው።
ነገር ግን ሁሉም ሰሞች ትውለዱ የሚረዳቸው አስቀድሞ ሰሙ ሲሰጣቸው በነበረው በሚጠሩበት ስም ተርጓሜ ሳይሆን #በተግባር #በፈጸሙት ግብር ይሆናል። ከትውልድ ወደ ትውልድም በቅብብሎሽ አየቀጠለ ከግብርየተገኘው ትረጉም ጸንቶ ይኖራል። በመሆኑም #ሳጥናኤል #ሰይጣን/ከሀዲ፣ #ቃኤል ደም አፍሳሽ ነፍሰ ገዳይ፣ #ይሁዳ ከሀዲ ገንዘብ ወዳጅ፣ #አሪዮስ መናፍቅ ከሃዲ፣ #ሂሐትለር አምባገነን ዘር አጥፊ ተብለው በገብራቸው ተተረጉመዋል።
እንደዚሁ ሁሉ #በኦሮሞ ክፍለ ሕዝብ ስም በልሂቃኑና በፖለቲከኞቹ፣ በጽነፈኞቹ እና አምላክ የለሾቹ በተግባር እየሆነ የሚገኘው ሁኔታ በፍጥነት ተቀልበሶ በሕግና በፍተሕ፣ በንሰሐና በካሣ ካልተወገደ በስተቀር የኦሮሞ ሐሰዝብ በመላው ዓለም በሰው ክበር ላይ የሚፈጸሙ ወንጀለኞች መጠሪያ እነዳይህን ያሰጋል።
ይህ አንዳይሆን ኦሮሞ ነኝ ብሎ በመጠራት ከወነጀሎቹ ጋር ተቆራኝቶ እንዳያፍር ሕዝቡ አጥፊዎቹ ልሂቃነን ፖለቲከኞቹ አይወክሉኝም ብሎ በገልጽ ሁኔታውን ካላስቆመ አለበት።
ካልሆነ ግን ---- አሁን ኦሮሞ ስምና በልሂቃን ልጆቹ ከሚደረገው ተግባር አንፃር መጭው ትውልድ "ኦሮሞ" ማለት:-
ሐሰት ተራኪ፣ ሐገርና ታሪክ ከሀዲ፣ ደም አፍሳሽ፣ ስግብግብና ሁሉ የእኔ ነው ባይ፣ ኢፍትሐዊ፣ ክብረ ሰብእየን የማያውቅ ግፈኛ፣ ዘር አጥፊ፣ ታሪክ ሸቃጭ፣ ውለታቢስ፣ ባርነት ናፋቂ፣ የባዕዳን ተላላኪ፣ ጥቁር ናዚ፣ ነውርኛ፣ ተስማምቶ በወል የሚዋሽ፣ ሃይማኖት አጥፊ፣ ከፋፋይ ----- ተብሎ የመተርጎም እድሉ ሰፊ ነው።
ይህ አንዳይሆን ከተፈለገ ሕዝቡ ነቅቶ በስሙ ወንጀል አስተምረው፣ ሞትና ስደት ከሚያሳጨዱን እንደ፦
ገመቹ መገርሳ፣
አሰፋ ጃለታ፣
አባስ ሀጂ ገነሞ፣
መሀመድ ሀሰን፣
ሐዝቂኤል ጋቢሳ፣
ጸጋ ቦሩ፣
ድሪቢ ደምሴ፣
አሰፋ ጂግሳ፣
ጀዋር መሀመድ፣
በንቲ ኡጁሉ ቴሶ፣
ሌንጮ ለታ፣ ወዘተ እና ከፖለቲካ መሪዎች ሀሰን አሊ፣
ሙክታር ከድር፣
ጁነዲን ሳዶ፣
ሽመልስ አብዲሳ፣
አባዱላ ገመዳ፣
አብይ አህመድ፣
ቀነዐ ያደታ፣
አበበ ገረሱ፣
ጌታቸው ጉዲና፣
አዳነች አቤቤ፣
ደመላሽ ወ/ሚካኤል ያሉት በትርክት፣ በሥልጣንንና በደርጊት የፈጠሩትን የወንጀል አገራዊ አውድ የፈጸሙት ኦሮሞ በሚል ስም በመሆኑ፤ ሐዝቡ በግልጽ ከእነዚህ ሰዎች ራሱን በመከላከል ይህ "ኦሮሞ" የሚባለው ስም በመላው ዓለም የክፉ ሥራ፣ የአጥፊ እሤትና የነውረኛ ማንነቶች መገለጫ እንዳይሆን ማድረግ ከፈለገ ዛሬውኑ ሥራ መጀመር አለበት።
' "አኔ ኦሮሞ" የምባለው ማኅበረሰብእ እንደ ማነኛውም ሰው ነኝ፣ በስሜ አትነግዱ' በማለት በቁርጠኝነት ባለው አቋም #3ቱንም የልሂቃንና የጽንፈኞች ፍጡር የሆኑትን #ኦሮሙማዎች #መዋጋት አለበት ባይ ነኝ። አኔ ለዚህ አንዱ ተዋጊ ነኝና እነሆ ለወገኔ ሁሉ ከእኔ ጋር አንዲቆሙ ጥሪ አቅርቤአለሁ።
ሀሰትን፣ ስግበግበነትን፣ ደም አፍሳሽነትን፣ ታሪክ መሸቀጥን፣ በነፃነት ስም አገር ማፍረስን፣ ሕዝብ ለያይቶ ማፋጀትን፣ ጀግኖች አገር መሥራች አበው ማጠልሸትን፣ መጽሐፍ ቅዱስ ሳይቀር ለሐሰተኛ ተርክት ግበአት መቀየርን፣ #የሚቃወም ራሱን የ"ኦሮሞ" ክፍለ ሐዝብ ማኅበራዊ ሥሪት ውስጥ በመወለድና በማደግ አባል ነኝ የሚል ሁሉ እንደ እኔ በአደባባይ 3ቱን የጥፋት ኦሮሙማዎች ያውግዝ።
በተግባር ዕለት ዕለት ኢሰብአዊ ተግባር አየፈፀሙ ለፕሮፓንዳ ያህል:-
👉 ኦሮሞ አቃፊ ነው፣
👉 አሮሞ ነውር ያውቃል (ሰፉ ቀባ)፣
👉 ኦሮሞ ገዳ የሚባል መልካም ሥርዓት አለው፣ ወዘተ እያሉ መለፍለፍ ዋጋ የለዉም።
ከምላስ የበለጠ የሚጮኸው፣ ለትውልድ አሻራ የሚያሳርፈው ተግባር ነው። ባለፉት 50 ዓመታት በኦሮሞ ስም የተፈጸመው ግፍ በተግባር ካልተቀለበሰና ካልተካሠ በሰተቀር በፕሮፓጋነዳ ብቻ አይፋቅሞ።
የዚያድ በሬ ወረራን ተከትሎ በሐረርጌ፣ በባሌ፣ በጃማ ገጠራማ አካባቢዎች፣ በአርሲ፣ በጉጂ የተፈጸመው፣ በዋቆ ጉቱ የተፈጀውና አስከነ ነፍሱ ወደ ገደል የተጣለው ሰው፣ ከ1983 የወያኔ የሽግግር ቻርተርና በወያኔ/ኢሕአዴግ መንገሥታት በከልልሉ የተፈጸሙ ሁለገብ ሰብአዊ ወንጀሎች፣ ወያኔን የተኬወ ኦነጋዊ የበልጽገና መነግሥት በኦሮሞ ስም አስፋፍቶ የቀጠለበት ሁለንተናዊ ዘር የማጥፋት ሙከራ፤ ጥፋቱን ሕጋዊና ፖለቲካዊ ሽፋን ለመስጠት የተሐረተው የናኘው የሐሰት ትርክት ነውረኛው በፕሮፓጋንዳ ሁሉ የኦሮሞ ሕዝብ ትወልዳዊ ዕዳ ሆኖ አንዳይ መዘገብ ቧእውነትና በፍተሕ፣ በቅጣትና በካሣ ዕልባት እንዳያገኝ ማድረግ በራሱ በሕዝቡ መጀመር አለበት።
ይህ ካልሆነ ግን የህልውና ከደጋ ያጋጠማቸው ሁሉ ራሳቸውን ለመከላከል በሚያደርጉት ግብግብ የኦሮሞ ልሂቃን ሳይሆኑ በስሙ ጥፋት ሲሠራ መሣሪያ የሆነው ሕዝብ በተግባር ዋጋጨይከፍላል፤ ይሀ መጠሪያ ስምም ለትውልድ አሳፋሪ የግብር ስም ሆኖ እንደ "ናዚዝ" የግብር መጠሪያ ""ኦሮሚዝም" የማባል የጥፋት መጠሪያ ይሆናል።
በፍጥረታዊ ሰው በተፈጥሮና ታሪካዊ የማኅበረሰብ ሂደቶችና መስተጋበሮች የተፈጠረውን ኦሮሞን ከባእዳን ጥፍጥፍ አእምሮዎች ከሆኑት #ከሶስቱ #ኦሮሞነቶች የመታደግ ኃላፊነት እና ሸክም የማነው? በንል መልሱ ራሱ የኦሮሞ ሕዝብ አባል ነኝ የሚል እያነዳንዱ ሰው ነው።
በመጀመሪያ ደረጃ ሸክሙ ኦሮሞ ከሰው የተለየ የበላይም ሆነ የበታች ያልሆነ፣ እውነትን፣ ፍትሕን፣ ክብረ-ሰብእን፣ ከዜጎች ሁሉ እኩል በዓለአገርነትን፣ ነጻነት ለሁሉ እንደሚገባ የሚያውቅ የተከበረ ሰውን ሰው የሚያሰኘውን መሠረታዊ የመልካም ስብእና እና ማኅበራዊ መሠረትጨያለው ነው በሎጰመቆም፤ ቀጥሎ ልዩ ሜንነቱ ከዚህ ከመልካም ሰብአዊነት የማይቃረን መሆኑን ማረጋገጥ፤ በሶስተኛ ደረጃ የማኅበዘሰረቡ አፈጣጠር አንደ ሜንኛውም ማኅበረሰብ በተለያዩ የግጭት፣ የፍልሰት፣ የመዋሐድ፣ የአገራዊ የጋራ ታሪክና እሤት፣ እምነትና ባህል፣ ተስፋና ርእይ ያለው መሆኑንጰአሰረገጦ ማመንና ማሳመን የፈይጠበቃል።
በእርግጥ ይህ የሚቻለው ባለነፃ አእምሮና ህሊና የኦሮሞ መሆንን፤ ከባዕዳን የአእምሮ ባሮች ኦነጋውያን ልሂቃን ራስን ነጻ ማድረግን፣ ለህሊና መታመንን፣ ፈሪሃ እግዚአብሔርን ገንዘብ ማድረግን፤ ለትውልድ ማሰብን፣ ነውረኝነትን መጸየፍን፤ ከሰግብግብነት መላቀቅን፣ የሀገርናጨየሕዝብጰትርጉምን ብቻ ሳይሆን ሰው የተባለውን ፍጡር ክበርን መገንዘብ ይጠይቃል።
------- ይህ የሚገባችሁ የኦሮሞ ልጆች ደምጽ አሰሙ!!!6
በአሁኑ ገዜ በኦሮሞ ስም ለማፈጸም ዘርፈ በዙ ሁለነተናዊ በሰብአዊነትና በአገር ላይ ለሚፈጸሙ ወንጀል ተሳታፊዎች አነማናቸው በንል፦
👉 ሳያውቅ እንዲያው በጭፍን መንጋነት እከኰያኑን የባዕዳን ተላላኪጨለሂቃን የሚከተሉ፤
ወይንም
👉 ሕዝብን በመለያየት፣ #ኦርቶዶክስ ክርሰቲያን እና #አማራ የተባለውን ክፍለ-ሕዝብ #ማጥፋት ቁሳዊ ጥቅም ያስገኝልናል የሚሉ አምላክ የለሽ የሆዳቸው ቤሪያ፣ የህሊና ሙታን #ጥቁር የኦሮሞ #ናዚዎች፣
👉 በኦሮሞ ብሔርተኝነት ስም የተሰወሩት #የዉሀቢ #ጂሃዲስቶች፣
👉 በጸረ-ኢትዮጵያ ባእዳን የአእምሮ አጠባ "ምሁርነት" ተሰይመው በከፍተኛ የበታችነት ስነ ለቦና ቀውስ ወስጥ ዕድሜ ልካቸውን አየማቀቁ ጥላቻ፣ ሐሰት፣ መለያየት አና እለቂት የሚሰብኩ፣ በኦሮሞ ስም ወጣቱን እንደ እርነሱው አንዲታመም የሚያደርጉ እንደ #ገመቹ መገርሳ አይነቶች ናቸው።
እነዚህ ሁሉ በደመሩ በጥፋት ሀሳብ በመሪነት ደረጃ የማገኚት በቁጥር 100 ( አንድ #መቶ ) አይሞሉም።
👉 የኦሮሞ ሕዝብ #መቶ የማይሞሉ #በሽቸኞቹን መግራት ካልቻለ ትውልዱ በሙሉ በእነዚህ ጥቂት በሽተኞች እየተበከለ እና ከሰውነት እየወጣ ይቀጥላል።
👉 ይህ ከሰውነትና ሕሊና ውጭ የሚያደርግጰተላላፊ በካይ ቀሽታ ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ተስፋፍቶ ሠራዊትና ሥርዓተ መንግሥት አፍረቷል፣ ዘር በማጥፋቱ የለሂቃኑ እብደት መሣሪያ ሆነው ደም የሚያፈሰሱ ጭራቆችን ፈልፍሏል፤ የጽንፈኛ ጂሃዲሰቶችና የተረፈ-ናዚዎች ወንጀል መፈጸመሚያ ጥላ የሆነ መንግሥት አቁሟል።
👉 በዚሁ ከቀጠልን በመጨረም ውጤቱ ከሰብአዊነት፣ ከፍተሐዊነት፣ በህሊና ከመኖር ማንነት ውጭ የሆነ ከአራዊት የከፋ ትውልድ አሁን በአሉት መቶዎቹ የክፋት መሪዎች አምሳል ይፈጠራል።
👉 ይህ ሲሆን #ኦሮሞ ተበሎ መጠራት በዓለም የተለየ ከዘር አጥፊዎቹ ከናዚና ከጂሃዲስቶቹ መንፈስ አጅግ የከፋ አንድ በምሥራቅ አፍሪቃ የተከሰተ ሲያስቡት የሚዘገንን ማኅበረሰብእ ስም ሆኖ ይመዘገባል።
ይህ ማኅበረሰብ በልሂቃኑ ክፋት ጠልሽቶ ባልሆነው ማንነት አየተጠራ የተጠላ፣ የተወገዘና በመላው ዓለም በሕግ የሚሳደድ ወንጀለኛ ሁሉ የሚጠራቀት ስያሜ ወደመሆን ይለወጣል።
ይህ እንዳይሆን የሚጨነቅ #ኦሮሞ ነኝ የሚል ጤናማ ሰው ሁሉ አያጨቀጨበ እነዚህን በምሁርነት ማዕረግ የመርዛማ አስተሳሰቦና መንጭ በመሆን ተጠየሠቂ እንዳይሆን አጅግ አሠጋለሁ።
ገመቹ መገረሳና መሳዮቹ ዕድሜአቸውን ሙሉ የዘር ማጥፋት ግበአቶችን ሲያመርቱ ያረጁ ግለሰቦች መን አይነት የሳተ አእምሮ እንዳላቸው እነደ ናሙና ገመቹ በዚህ ቀንጭብ ቪዲዮ የሚለውን ማሰብ ሀሳቤን ይገልጽለኛል።
አንደዚህ ይላል:-
"ፈሰቅሬ ቶሎሳ የምትባል አንደመት ሰውዬ የአማራና የኦሮሞ አናቶች አኅትማማቾች ምናምን ናቸው በሎ መጽሐፍ ላይ ጽፏል። ይሙትና ውሻ ሰው ነው። መጽፉን እርሱ አልጻፈውም። የጻፈውን ሰውዬ አሰኔ አውቃለሁ። ይሁንና እነዚ አጭበርባሪ ሰዎች (አማሮች) በሁሉም ዘመን (ግዜ) ሁለት ቂ*ጥ አላቸው፤ አንዱን (የራሳቸውን ቂ*ጥ) በቤታቸው ይፈሱበታል፤ ውጭ አይጠቀሙበትም፤ በአደባባይና በውጭ የሚፈሱበትን ቂጥ ግን ከኦሮሞ ይከራያሉ። ከእንደ ፍቅሬ ቶሎሳ አይነት ኦሮሞ ተከራይተው በአደባባይ ሰፈሱበታል።"
ገመቹና መሳዮቹ የባዕድ ትምህርት ሰለባ፣ የስስትና ሰግግበነት ምርኮኛ፣ የድንቁርናና ከህደት ጌቶች አጅግ የማያስቆጣቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ አንደነትና አነድነቱ ያዋረዳቸው የአውሮፓ ወራሪዎች፣ ኦርቶዶክሳዊነት የመከታቸው የቱርክና አረብ ላኪዎቻቸው የበቀል ውርስ ነው።
አንድንትን ያለ አንዳች በዕውቀትና በፍልስፍና፣ በሃይማኖትና በባህል ሚዛን ያለተፈተሸ አሉታዊ ትርክት በመፍጥረ 'አሐዳዊ'*በማለት የተወደደወን ቅዱስ የእግዚአበሔር ገንዘብ ማራከስ፤ ያልተጻፈ ሐሰት በመፈብረክ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ ባህልና ቋንቋ ተበሎ ተጨቆንን የሚል ነጭ ሐሰት፣ አገርን መልሶ መሰብሰብን ወረራና ቅኝ፣ አምልኮተ እግዚአበሔርን የአማራ የወረራ ሃይማኖት፣ አንድነትን ባርነት፣ መለያየትን ነጻነት፤ ---- ስያሜ በመስጠት የውጭ ጠላት የተሸነፈባቸውን የኢትዮጵያዊነት አሤቶች ሁሉ ይዋጉታል።
---- በዚሁ መሠረት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የአማራና የኦሮሞ አናቶች አኅተማማቾች ናቸው ማለት ከነ ገመቹ ዕደሜ ለካቸውን የለፉበትን መለያየትና ዘር የማጠፋት ዝገጅትና አሁን የማካሄደውን ወንጀል ያተጓጉላል የሚል ፍርሃት ፈጠረባቸው።
ምክንዬቱ፦
👉 50 ዓመታት ሙሉ የከመሩት የሐሰት ትርክት ሊናድባቸው ሆነ።
👉ሁለተኛ በትምህርተቸው ለኦሮሞ ሕዝብ ጠብ ያደረጉለት አንዳች የእውቀት ፍሬ ሳየሰኖር የሐሰት ትርክት በማመንጨትና ወጣቱን በማስከተል ያገኙት የጥፋት ክብር ሊቀር ሆነ።
👉ሶስተኛ የላኳቸውና በዙ ወጭ ያፈሰሱባቸው ላኪዎቻቸው #ኢትዮጽያን የመበተን፣ #የኦረቶዶክስ ክርስተናን እና #አማራን የማጥፋት ገባቸው ሳይሳካ ከቀረ ይገላምጧቸዋል።
በነብዩ ኤርምያስ እንደተነገረው እገዚአበሔር አንዳህ ይላል፦ ምዕራፍ 2: 9-13 " ስለዚህ ከእናንተ ጋር እከራከራለሁ፥ ከልጆቻችሁም ልጆች ጋር እከራከራለሁ።
ወደ ኪቲም ደሴቶች እለፉና ተመልከቱ፥ ወደ ቄዳርም ላኩና እጅግ መርምሩ፥ እንደዚህም ያለ ነገር ሆኖ እንደ ሆነ እዩ።
በውኑ አማልክት ያልሆኑትን አማልክቱን የለወጣቸው አንድ ሕዝብ አለን? ነገር ግን ሕዝቤ ክብሩን ለማይረባ ነገር ለወጠ።
ሰማያት ሆይ፥ በዚህ ተደነቁ፥ እጅግም ደንግጡና ተንጥቀጡ ይላል እግዚአብሔር። ሕዝቤ ሁለቱን ክፉ ነገሮች አድርገዋልና እኔን የሕያውን ውኃ ምንጭ ትተውኛል፥ የተቀደዱትንም ጕድጓዶች፥ ውኃውን ይይዙ ዘንድ የማይችሉትን ጕድጓዶች፥ ለራሳቸው ቆፍረዋል።"
ገመቹ አና መሳዮቹ አምርረው በሚጠሉት በዳዊት ልጅ በሰለሞን የተነገረው የእግዚአብሔር ቃል አንዲህ ይላል፦
መጽሐፈ ምሳሌ መሰዕራፍ 6: 12- 19
" ምናምንቴ ሰው የበደለኛም ልጅ፡
በጠማማ አፍ ይሄዳል፤ በዓይኑ ይጠቅሳል፥ በእግሩ ይናገራል፥ በጣቱ ያስተምራል፤
ጠማማነት በልቡ አለ፥ ሁልጊዜም ክፋትን ያስባል፤ ጠብንም ይዘራል። ስለዚህ ጥፋቱ ድንገት ይደርስበታል፤ ድንገት ይደቅቃል፥ ፈውስም ከቶ የለውም። እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥
ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤
👉 ትዕቢተኛ ዓይን፥
👉 ሐሰተኛ ምላስ፥
👉 ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥
👉 ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥
👉 ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥
👉 በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር፡
👉 በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።"
ሰባቱም በኦነጋውያን በእግዚአበሔር ዘንድ የተጸየፉ ነገሮች አሉ።
ኦነጋውያን ሲፈጠሩ በፈጠራ የሐሰት ትርክት ላይ ነው። ቅኝ ተገዝተናል በለው የአውሮፓ ላኪያቸው አንደነገራቸው አሉ፤ ታሪክም ከሺዎች ዘመናት ተቆርጦ መቶ ሆነ። ይህን ሐረት ብቻቸውን ሳይሆን ከኢሕአፓ፣ ከወያኔ፣ ከሻዕብያ ጋር የሚጋሩት ማንነታቸው ነው።
ከእነዚህ ጥቁር ናዚዎች ጥፋት ራስን ለማዳን ሁለገብ የህልውና ተግል እነጂ ምርጫ፣ ዲሞክራሲ፣ ልማት በሚል ማዘናጊያ ለመጥፋት ደንዝዞ መጠበቅ አይገባም።
https://www.facebook.com/share/r/1WykGxjeQG/
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ