በሽርካ ኦርቶዶክሳውያን ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች በመንግሥት መዋቅር ድጋፍ በሚደረግለት አክራሪ የእስልምና ታጣቂ ቡድን፦ 👉ከመስረከረም 2/2016ዓ.ም-ጥቅምት 14/2019ዓ.ም 225(ታግተው ደብዛቸው የጠፋሳያካትት)ኦርቶዶዶክሳውያን ተገድለዋል 👉ከ20,000 በላይ ተፈናቅለዋል 👉ላሉንጮ አማኑኤል፣አኖሌ ጊዮርጊስ ፣ ዋጂ እግዚአብሔር አብ፣ጀዊ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ፣ዲገሉ መድኅንዓለም ወዘተ....ፈራርሰዋል 👉ብዙ ቀበሌዎች ከኦርቶዶክሳውያን ጸድተዋል 👉ከ300 በላይ ካህናትና ዲያቆናት ወረዳውን ለቀው ተሰደዋል 👉500 የኦርቶዶክሳውያን ቤቶች ፈራርሰዋል፣100ቤቶች ተቃጥለዋል የተገደሉ ኦርቶዶክሳውያን ዝም ዝርዝር 1. ቀ. አበበ ወንድማገኝ 2. አቶ ቦጋለ ወ/ ጊዮርጊስ 3. መ/ር አማረ ወንድሙ 4. ወጣት ጌታ አበበ 5. አቶ መንግስቱ ኃይሌ 6. አቶ ደምሱ አርምዴ 7. ወ/ሮ አሰለፍ ጃርሶ 8. አቶ በለጠ ደምሱ 9. ወጣት አብረሃም ደምሱ 10. ወጣት ሰብለ ደምሱ 11. ወጣት ሳሙኤል ደምሱ 12. ወጣት ማሙሽ አበበ 13. ወ/ሮ በላይ ደቦጭ 14. ወጣት ኪዩ ሲሳይ 15. አቶ ደለለኝ አሰፋ 16. ህፃን ----------ደለለኝ 17. ወ/ሮ መሰረት ጌቱ 18. አቶ ስዩም በቀለ 19. አቶ አበበ ስዩም 20. ወጣት ውቢቱ ስዩም 21. ወጣት ፈቀደ ስዩም 22. ህፃን መኩሪያ ስዩም 23. አቶ ደረሰ ስዩም 24. ወ/ሮ ፀሐይ ሲሳይ 25. ህፃን ዳግም አበበ 26. ህፃን ሕይወት አበበ 27. ህፃን ታምራት አበበ 28. ወ/ሮ ምሪ አበበ 29. አቶ ሰሎሞን ሐብቴ 30. ወ/ሮ ጽጌ ጥጋቡ 31. ወ/ሮ አያህሉሽ ተድላ 32. አቶ ማንዬ ተ/ ሐረጋይ 33. ወ/ሮ የሺ ኃይሉ 34. አቶ ሽመልስ ማንዬ 35. አቶ ለማ ማንዬ 36. ወ/ሮ ብዙነሽ ንጉሴ 37. ወጣት ሒሩት ንጉሴ 38. ...
This is a spot where I post and share part of my daily reality. I would love to hear from others too to learn how differently we interpret daily encounters including our imaginations. ይህ ሥፍራ የየዕለት ገጠመኞቼን፣ እንዴት በዕለቱ እንደተረደሁትና የማስበውን ለሌሎች ያማጋራበት ነው፡፡ የሌሎችን በመስማትና ምን ያህል ዓለማችንን በተለያየ መንገድ እንደምንመለከታት ለመማር እጓጓለሁ፡፡