ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ኦነጋውያን የኦሮሙማ ልሂቃን ምን እያሉን ነው? የዘር ማጥፋት ስብከታቸውን ልንጋፈጥ ይገባል!!

አስቸኳይ ጥንቃቄ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ፦ የኦነጋውያንን ልሂቃን የአእምሮ ውቅር እና ዘር የማጥፋት ጎዳና!!! የኦነጋውያንን "ኦሮሙማ" የሀገር፣ የሰውነት፣ የአስተዳደር እና የእኩልነት ፅንሰሀሳብ ከእነዚህ የፖለቲካ ልሂቃን መረዳት በጣም ቀላል ነው። በንግግራቸው ውስጥ የሚጠቀሱት ቃላትና ሀረጋት አስተሳሰባቸውን ፍንትው አድርጎ ያሳያል እና እንዘርዝራቸው እስቲ:- ጀዋር፦ 👉 የአገሪቷ እጣ ፈንታ #በእኛ (በኦሮሞ) #እጅ ነው ያለው፣ 👉 አዎ ይህ #የእኛ #ኃላፊነት ነው (Yes!it is our responsibility)፣ 👉 አዎ #ግዜው #የእኛ (የኦሮሞ) ነው! 👉 አገሌ #ተነጫጫ፣ አገሌ #ተቆጣ ብለን #የምንሸማቀቀው ሳይሆን 👉 በስትራተጁ በሙሉ አቅም #ወደፊት #መግፋት አልብን እንጂ #ወደኋላ መመለስ የለብንም --- ምክንያቱም 👉 ወደኋላ ከተመለስን የኦሮሞ ማራጭ (alternative) ሊበላሽ ነው የጀዋር የፖለቲጋ ግብ ተጋሪ (ስሙን ሙሉበት) 👉 #የኦሮሞ #ሕዝብ እዚያ አገር ውስጥ (#ማጆሪቲ) የቁጥር #ብልጫ ያለው ሆኖ እሰካለ ድረስ -- 👉 እንኳን አይደለም በቋንቋዬ ልገልገልና በቋንቋዬ ልማር ቀርቶ ያን ሀገር #ለአንዴና #ለመጭርሻ፣ እስከ #መጨረሻ #ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ #ለመምራት አንድ እና አንድ አምክንዮአዊና #ሕጋዊ #ምክንያት ያለው (legitimate resean) ብቸኛው #ሰው ወይንም #ቡድን ቢኖር #ኦሮሞ መሆኑን ከዚህ ብያኔና እውነታ ጋር መስማማት አለባቸው (ኦሮሞ ያልሆኑት ሁሉም ማህበረሰቦች) 👉 የኦሮሞ #ጥያቄ #ከአሁን #በኋላ ኦሮምያን አስተዳድራለሁ አይደለም፣ አተቃላይ የአግሪቷን ዋና የፖለቲካ አሰተዳደሩን በዋናነት ምመራት መቻል እንዳለበተና እንድሚችል ሌሎቹ መስማማት መቻል አለባቸው 👉 ይህን የማይቀበሉ እና የማይዋጥላቸው አካላት ወይንም ቡድን ካለ ምንም ገንቢ አካላ ሳይሆን አፍራሽ ነው 👉 እንደ አንደ ኦሮሞ የሚሰማኝ ይሄንን ማዕከላዊ ንጥብ ሊያውቁ ይገባል የሚል ነው ሕዝቄል ጋቢሳ 👉 ኦሮሞ በኢትዮጵያ #ሰፊውን #ግዛት ላይ #የሰፈር ሕዝብ ነው 👉 #ትልቅ ሕዝብ ነው 👉 #ትልቅ #ታሪክ ያለው ነው 👉 ኢትዮጵያ ውስጥ #ያለ #ኦሮሞ ኢትዮጵያ #ይኖራል ማለት #አይቻልም 👉 አሁን ትግራይ ላይ ሲገዙ የነበሩት #5% ናቸው፤ -- 5% ፐርሰንቱም #50%ቱም እንደ እኩል ነው የሚታየው ማለት ነው እንዴ? 👉 --- ተርኛ ናቸው የሚባለው? ይኼ እኮ እንደ እውነትነት መቀበል ያለባቸው ጉዳይ ነው 👉 #ትልቁ #ሕዝብ ነው ይኼ ሕዝብ፣ ይህን ትልቅ ሕዝብ እንትን #ለማዋረድ #አይችልም 👉 #ሳልቪያክ እንዳለው #በኢትዮጵያ አይደለም #በአፍሪካ ውስጥ #ታላቁ #ሕዝብ ነው የኦሮሞ ሕዝብ 👉 ስለዚህ ከእርሱ #ጋር #መጋጭት፣ ከኦሮሞ ሕዝብ መጋጨት #አያዋጣም --- ስለዚህ 👉 #መታቅብ ነው #የሚሻለው --- በኢትዮጵያ ውስጥ ታላቁ ሕዝብ መሆኑን፣ ቢበዛ፣ #ጄኔራሉ ቢበዛ፣ #የተማረው ቢበዛ፣ #እንደ #እውነትነት #መቀበል #ግዴታ የሚሆንበት ሁኔታ ላይ የደረስን ነው ይሚመስለኝ እኔ ። =================. ከላይ ወደ ጽሑፍ የልወጥኩት የ3ቱን የኦነጋዊ ኦሮሙማ የፖለቲካ ፍልስፍና የሚወክሉ ግለስቦች ንግግር ነው። ይህን ንግግር እና በውስጡ የታጨቁ አደገኛ የፋሽስት፣ የኢፍትሓዊነት፣ የኢሰባዊነት፣ ሰውነትን በጅምላ እንጂ እያንዳንዱን ፍጡር እውቅና የመንፈግ የዘር ማጥፋት መልእክታት ከላይ በ # ምልክት ካደረግሁባቸው ቃላትና ሐረጋት አንጻር በመረጃ ብዛትና በወሬ፣ በወገንተኝነትና በዘረኝነት፣ በሆድና ባልዝና በመከተል የማሰላሰል አቁሙን ላላሸቀው ወገኔ ለማሳየት እሞክራለሁ ---- በትእግሥት ተከተሉኝ --- ================= ጀዋር፦ (1) የአገሪቷ እጣ ፈንታ #በእኛ (በኦሮሞ) #እጅ ስለሆነች ማጥፋትም ማልማትም እንችላለን። #የእኛ #ኃላፊነት እና ግዜው #የእኛ (የኦሮሞ) ስለሆነ የፈቀድነውን እናደርጋለን፤ (2) የፈለገ ቢያለቅስ፣ አለተመቸኝም ብሎ ቢቆጣ በይሉኝታ፣ በሕግ፣ በሞራል፣ በሃይማኖት፣ በፍትሓዊነት፣ በሰባዊነት ሚዛን እየተደነቃቅፍን ፈጽሞ ወደ ኃላ መመለስ ማሰብ የልብንም፤ (3) የሌሎች ጫጫታና የመብትና የሰባዊነት፣ የፍትሕና የእኩልነት ጫጫታን ወደ ጎን ትተን ያለ ይሉኝታ በስትራተጂና በሙሉ አቅም #ወደፊት #መግፋት አልብን። እኛ ግዜው ስለ ፈቀደልን ስለሌሎች ፍላጎት፣ መጎዳት፣ ህልም መሳካትና መጭናገፍ፣ እኩል የአገር ባለቤተነት፣ እኩልነት ፈጽሞ ከስሌት አናስገባም። [ለዚህ ነው እኔ በግልጽ 'አልፀፀትም' ብዬ መጽሐፍ ያሳተምኩት]። (4) #ወደኋላ መመለስ የለብንም --- ምክንያቱም ወደኋላ ከተመለስን የኦሮሞ ማራጭ (alternative) ሊበላሽ ነው፤ አሁን እያደረግን ያለው፣ ሌላውን አጥፍተን አገር ለመፍጠር ወይንም ኦሮምያ የሚባል አገር አስፋፍተን ለመመሥረት ያቀደንው አማራጭ ሁሉ ይበላሽብናል። ሁለቱንም አማራጮች የሚያደናቅፉ አካላትን የሌሎች ኦሮሞ ያልሆኑ ማኅበረሰቦች ወይንም ኦሮሞ ሆኖ የእኛን የኦነጋውያን ልቂቃንን እንቅስቃሴ ሁሉ በምንችለው መንገድ ሁሉ መጨፍለቅ አለብን። የጀዋር የፖለቲጋ ግብ ተጋሪ (ስሙን ሙሉበት) (5) #የኦሮሞ #ሕዝብ እዚያ አገር ውስጥ (#ማጆሪቲ) የቁጥር #ብልጫ ያለው ሆኖ እሰካለ ድረስ -- ሁሉ ነገር ማለትም የመንግሥት ቅርጽ፣ የዘት፣ አቅጣጫ ሁሉ መወሰን የሚገባው በኦሮሞ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ #ለአንዴና #ለመጭርሻ፣ እስከ #መጨረሻው ደርሰ መመራት ያለባት በኦሮሞ ብቻና ብቻ ነው። ሌላው ይህን የመቃወም መብት የልዉም፤ ያለው እድል ጸጥ ለጥ ብሎ መገዛት ብቻ ነው፤ (6) የኦሮሞ ጠቅላይ ገዥነት በቸኛና ሁሉም ሊቀበለው የሚገባ የትውልድ እድል ነው። ሁሉም ዜጋ ክዚህ አስተሳሰብ ጋር ተስማምቶ ለመኖር ላልፈለግ ህልውናው ያከትማል (ከአስተሳስቡ ጋር ሰላም ያወረዱ ማኅበርሰቦች ብቻ ናቸው ህልውና የሚኖራቸው)፤ (7) ኦሮሞ ያልሆኑም ሆኑ ኦሮሞ ሆነው እኛ ልሂቃኑ የወሰንነውና በስትራተግጂ እየገፋንበት የሚገኘውን መንገድ የሚቃርን ማንኛውም ማኅበረሰብ፣ አስተሳሰብ፣ አደረጃጀት፣ ፖለቲካ ሁሉ ሕገወጥና ተቀባይነት አይኖረዉም፣ በኃይል መወገድ አለበት፤ (8) የኦሮሞ #ጥያቄ #ከአሁን #በኋላ ኦሮምያን አስተዳድራለሁ አይደለም፣ አጠቃላይ የአግሪቷን ዋና የፖለቲካ አስተዳደሩን በዋናነት መምራት መቻል እንዳለበተና እንድሚችል የማይስማሙ ማኅበረሰቦች አፍራሽ ኃይል በመሆናቸው የመኖር ዋስትና አይኖራቸውም፤ [በገዳ እና በጂሃድ የቀደመ 'ሌላውን ጠርጎ ወይንም ማንነቱን አጥፍቶ የመንሰራፋት' ባህል) መልሶ መተግበር)፤ ሕዝቄል ጋቢሳ (9) ኦሮሞ በኢትዮጵያ #ሰፊውን #ግዛት ላይ #የሰፈር ሕዝብ፣ #ትልቅ ሕዝብ፣ #ትልቅ #ታሪክ ያለው በመሆኑ ሰው የመሆን፣ የመብት፣ የፍትሕ፣ የአገርና የመንግሥት ተሳትፎ በያኔዎች ሁሉ በኦሮሞና በኦሮሞ ብቻ የሚበየኑ መሆን አለባቸው፤ (10) ኢትዮጵያ ውስጥ #ያለ #ኦሮሞ ኢትዮጵያ #ይኖራል ማለት #አይቻልም፣ 'ኢትዮጵያ' የምትባል አገር መኖርና መቀጠል ከፈለገች ኦሮሞን (ኦነጋዊ ልሂቃኑን ማለት ነው) መስማት ግድ ይሆንባታል፤ (11) ሲገዙ የነብሩት ትግሬዎች የሕዝብ ብዛታቸው #5% ባቻ ናቸው፤ እንዚህ #50% የሆነውን ብዙ የኦሮሞ ሕዝብ መግዛታቸው ትክክል አየደለም። አሁኑ ኦሮሞ ወደ ገዥነት መምጣቱ ተረኛ የሚያሰኘው ሳይሆን ፍትሓዊና ሕጋዊ ቦታውን ያገኘ አሠራር መሆኑ የማይቀበል በራሱ ላይ ጥፋት የሚያውጅ ነው፤ (12) ይህን የኦሮሞን የበላይነት የማይቀበል ቡድን ወይንም ማኅበረስብ ወይንም ድርጅት ይህን #ትልቅ ሕዝብ እንደ #ለማዋረድ ስለሆነ እና #ሳልቪያክ እንዳለው #በኢትዮጵያ አይደለም #በአፍሪካ ውስጥ #ታላቁ #ሕዝብ ጋር መጋጨት ስለሚሆን #አያዋጣቸውም፤ (13) የኦሮሞን ሁለገብ እና ዘላለማዊ የበላይነትን፣ #ጄኔራሉ #የተማረው ሰው፣ #ባለህብቱ፣ #ባልሥልጣኑ፣ ፈ ሁሉ በብዛት ኦሮሞ መሆን እንደሚገባው የሚቃወም፣ ከተቃውሞ የማይታቀብ የደረስንበትን አዲሱን ሁኔታ ያልተረዳ በመሁኑ ህልውናው አደጋ ላይ ይውድቃል። ========= ማጠቃለያ የማንኛውም የሰው ልጅ፣ ቤተ ስብእ፣ ማኅበረ ስብእ፣ ሀገር፣ መንግሥት የሚቆሙባቸው ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የሚታወቅና ሰውን ሰው፣ አገርን አገር የሚያሰኙ ምሶሶዎች መካክለ በኦናጋዊው አስተሳሰብ ውስጥ ፈጽመው የሌሉት፦ (1) ፍትሐዊነት (2) ስበአዊነት (ክብረ-ስብእ) (3) እውነተኛነት (እውነትን መፈለግና ለእውነት መኖር) (4) የብዘኃነት የመሞላላት/ተመጋጋቢነትና በልዩነት መዋሐድ ተፈጥሮአዊነት (5) የታሪክ አዎንታዊ ፋይዳ (6) አገራዊነት (7) ሰላም (8) ይቅርታ፣ ምህረትና ፍቅር (9) ይሉኝታ፣ ፀፀት፣ ንስሐ (10) ሐፍረት፣ ነውርን መጸየፍ፣ ፍሪሃ እግዚአብሔር ሲሆኑ ---- የአእምሮ ውቅራቸውና የሚታያቸው፦ (1) ሐሰትኝነት (2) ስግብግብነት (3) ጉልበተኝነት (4) ኢፍትሐዊነት (5) ታሪክ ከላሽነት (6) ነፍሰገዳይነት (7) ክህደት (8) አምላክ የለሽነት (9) አገር ጠልነት (10) ሰውን በቡድን ውስጥ መቅበርና በራሱ እንዳይቆም ማድረግ እነዚህን ልሂቃን መርዛማ ፖለቲካቸውና አስተሳሰባቸውን በቀጥታ የኦሮሞ ሕዝብ አጠቃላይ ፍላጎትና አስተሳሰብ በማደረግና ከሌሎስ አንጻር በጠላትነት ማቆማቸው ከተሳካላቸው ውጤቱ ፦ 👉 የእርስበርስ ጦርነት 👉 ራሳቸውን መከላከል የማይችለውን ወገን ዘር ማጥፋት 👉 አገር መበተን እና ምሥራቅ አፍሪካ ላይ አጠቃላይ ቀውስ መፍጠር ይሆናል። ሁሉም ሰው ያስብበት። በተለይ በመሣሪያነት ለጥፋት ያሰለፉት የኦሮሞ ወጣትና የዋሁ ልሂቅ መልሶ ራሱን ይመርምር።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።   1)  ሻሸመኔ ከተማ   I.   የተገደሉ 1.  አያሌው ተረፈ ●   በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ●  ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ●  በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ●  በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል       2.  ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ●  የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ●  በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ●  ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ●  በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።     3.  ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ●  የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...

የሐሰት ትርክት ኦነጋውያንና የሕወሃታውያ የጋራ ስልት ከነግሥታት ወደ ተራ ግለሰቦች

✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።  እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ   ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው  ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች  መሬት ፍለጋ  የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን   በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ  ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ  አህመድ ግራኝ በመጋደል  ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ  ባሪያን ስብስብ  እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች   ፩. ቋንቋን በተመለከተ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ትውፊት ከሰው ልጅ መበደል በፊት ፍጥረት ሁሉ የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር፡፡ “ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች” እንዲል፡፡ ዘፍ. 11፡1 በኃጢአት ምክንያት ግን ሰውና መላው ፍጥረት በአንድ ቋንቋ መግባባታቸው ቀረ፡፡ ኃጢአት እየበዛ ሲሄድ የሰው ልጅ ቋንቋም በባቢሎን ተደበላለቀ፣ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር የማይግባቡ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎችም ተፈጠሩ፡፡  በበደል የመጣውን ሁሉ ሊያስተካክልና ሊያድን በመጣው በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያ የቀደመው ጸጋ ስለ ተመለሰልን በበዐለ ሃምሳ ሰዎች በልዩ ልዩ ቋንቋ አንድ ዐይነት የእግዚአብሔርን መልእክት ሰሙ፡፡ በዚህ ጸጋ የተጠቀሙና የበቁ ቅዱሳን የእንስሳትን ቋንቋ እስከ ማወቅ ደረጃ ይደርሳሉ፡፡   የክርስትና ጉዞ ወደ ቀደመው በአንድ ቋንቋ መግባባት መመለስ ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ደግሞ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በሚሰማው ቋንቋ መማር አለበት፡፡ በበዐለ ሃምሳ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቋንቋ የገለጠላቸው ሰውን ሁሉ የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ በሚሰማው ቋንቋ እንዲያስተምሩት ነው፡፡ ሆኖም ቋንቋ መልእክት ማድረሻና መግባቢያ እንጂ ከዚያ ያለፈ ሰዎችን በሆነ መደብ ለመመደብና የልዩነት አጥር ለመሥራት እንደ መሳሪያ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህ ከክርስትና ዐላማ ጋር ተቃራኒ ነው፡፡  ቅዱሳን ሐዋርያት ወደ ዐለም ሁሉ ሲልካቸው ሰዎች የሚቀበሏቸው በሚያስተምሩት ትምህርት መሠረት ነበር እንጂ በትውልድ፣ በብሔርና በመሳሰለው መስፈርት የእኛ ናቸው/አይደሉም በሚል አልነበረም፡፡ የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በቋንቋ መ...