አስቸኳይ ጥንቃቄ ለኢትዮጵያውያን ሁሉ፦ የኦነጋውያንን ልሂቃን የአእምሮ ውቅር እና ዘር የማጥፋት ጎዳና!!! የኦነጋውያንን "ኦሮሙማ" የሀገር፣ የሰውነት፣ የአስተዳደር እና የእኩልነት ፅንሰሀሳብ ከእነዚህ የፖለቲካ ልሂቃን መረዳት በጣም ቀላል ነው። በንግግራቸው ውስጥ የሚጠቀሱት ቃላትና ሀረጋት አስተሳሰባቸውን ፍንትው አድርጎ ያሳያል እና እንዘርዝራቸው እስቲ:- ጀዋር፦ 👉 የአገሪቷ እጣ ፈንታ #በእኛ (በኦሮሞ) #እጅ ነው ያለው፣ 👉 አዎ ይህ #የእኛ #ኃላፊነት ነው (Yes!it is our responsibility)፣ 👉 አዎ #ግዜው #የእኛ (የኦሮሞ) ነው! 👉 አገሌ #ተነጫጫ፣ አገሌ #ተቆጣ ብለን #የምንሸማቀቀው ሳይሆን 👉 በስትራተጁ በሙሉ አቅም #ወደፊት #መግፋት አልብን እንጂ #ወደኋላ መመለስ የለብንም --- ምክንያቱም 👉 ወደኋላ ከተመለስን የኦሮሞ ማራጭ (alternative) ሊበላሽ ነው የጀዋር የፖለቲጋ ግብ ተጋሪ (ስሙን ሙሉበት) 👉 #የኦሮሞ #ሕዝብ እዚያ አገር ውስጥ (#ማጆሪቲ) የቁጥር #ብልጫ ያለው ሆኖ እሰካለ ድረስ -- 👉 እንኳን አይደለም በቋንቋዬ ልገልገልና በቋንቋዬ ልማር ቀርቶ ያን ሀገር #ለአንዴና #ለመጭርሻ፣ እስከ #መጨረሻ #ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ #ለመምራት አንድ እና አንድ አምክንዮአዊና #ሕጋዊ #ምክንያት ያለው (legitimate resean) ብቸኛው #ሰው ወይንም #ቡድን ቢኖር #ኦሮሞ መሆኑን ከዚህ ብያኔና እውነታ ጋር መስማማት አለባቸው (ኦሮሞ ያልሆኑት ሁሉም ማህበረሰቦች) 👉 የኦሮሞ #ጥያቄ #ከአሁን #በኋላ ኦሮምያን አስተዳድራለሁ አይደለም፣ አተቃላይ የአግሪቷን ዋና የፖለቲካ አሰተዳደሩን በዋናነት ምመራት መቻል እንዳለበተና እንድሚችል ሌሎቹ መስማማት መቻል አለባቸው 👉 ...
This is a spot where I post and share part of my daily reality. I would love to hear from others too to learn how differently we interpret daily encounters including our imaginations. ይህ ሥፍራ የየዕለት ገጠመኞቼን፣ እንዴት በዕለቱ እንደተረደሁትና የማስበውን ለሌሎች ያማጋራበት ነው፡፡ የሌሎችን በመስማትና ምን ያህል ዓለማችንን በተለያየ መንገድ እንደምንመለከታት ለመማር እጓጓለሁ፡፡