ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ኦሮሞ ከኦነጋዊ ኦሮሙማ ራሱን ነፃ ያውጣ





ኦሮሞ ነኝ ለሚል ኢትዮጵያዊ ሁሉ ታላቅ ጥሪ ለለኝ‼️‼️

ኦሮሞ ራስህን "#ከኦነጋዊ #ኦሮሙማ" #አድን‼️‼️ ነው የእኔ ጥሪ። አዳርሱልኝ። በኦሮምኛና በተለያዩ ቋንቋዎች ተርጉሙልኝ። ከኦሮሞ ውጭ ያለው ዘረኛ ቡድን  ሁሉ ይመለከታል

  #ፀጋ'ዬ #አራ''ርሳ እንደ ማሳያ---- እና ለኦነጋውያን ልሂቄን ትድረስልኝ:-

#ኦሮሞ ሆይ ራስህ በስምህ የአራዊት ሥራና አስተምህሮ ከሚያራምዱ ኦነጋዊ የሞት ኦሮሙማ ለይተህ ነፃ ውጣ‼️

#እኔ ራሴን ከዚህ አይነት የረከሰ፣ አመክንዮ፣ ሞራል፣ ሰብአዊነት፣ ፍትሕ፣ ሀገር፣ አውነት፣ ፈሪሀ እግዚአብሔርጰየማያውቅ፣ ፀፀትና ንስሐ የማይገባው፣ በማኅበር ተደራጅቶ የሚዋሽ ኦሮሙማ ራሴን #ነፃ #አውጥቼአለሁ። 

በኦሮሞ ስም የሚፈጸመው ግፍ ሁሉ #አይመለከተኝም። ከሰው ጋር  ሁሉ ሰው ሆኜ ግፍን እቃወማለሁ‼️

=======+++=+========::
ፀጋዬ አራርሳ "#አብይን #የሚጠሉት (እነዚያ ብለው የሰየሟቸው/Jarri)  #ዲሞክራሲ ስለ #ጎደለ አይደለም ፣ #ክፉ #ስለሠራ #አይደለም #ኦሮሞ #ስለሆነ ነው።" ይላል።   

ይህ አባቤል ትልቅ የናዚና የሁቱ የዘር ማጥፋት ማኅቀፈ ዕሳቤ የው። ሰውን በሰውነቱና በግብሩ የማይመለከት፣ በተቃራኒው  በፖለቲካ-ሠራሽ መንጋነት ልሂቃን አእምሮ ልክ ለፖለቲካዊ ግብ ማሳኪያነት የሚፈጥሩት አዲስ ፍጡር ነው።

እነዚህ ዘር የማጥፋት ግብ ያላቸው ልሂቃን የትኛውም አይነት ግብር በክፉና መልካም መሐዘን የለበትም። በተቃራኒው የማን ፖለቲካዊ ጎሳ ሠራው ተብሎ መበየን አለበት ይላሉ።
በሂትለር ሎጂክ አይሁድ የሠራው ሁሉ ወንጀል ነው። ናዚ ሐርቶት ጀርመይ የሠራው ሁሉ ዘር ማጥፋትም ቅዱስ ነው የሚሉት አይነት ነው። በዚህ ልኬት የልሂቃኑ ኦሮሙማ ናዚያዊ የው ብሎ መበየን ይቻላል። የ8 ዓመት  ተግባሩ ደግሞ #ከናዚ #የከፋ ያደርገዋል።

ፀጋዬ አራርሳ የአዲሱ ኦሮሙማ ሃዩ/ልሂቅነው።  አስተምህሮውን ግህጽ አድርጓል።  አብይ ከተግባሩ ተለይቶ ቀፖለቲካዊ ኦሮሙማ ማኅቀፈ ዕሳቤ (worldview) ሲሐዘን የኦነጋውያንን ግብ እስከአሳካ ድረስ ፍጅት መፈጸሙም በአማራና በኦርቶዶከሶች፣ በትግሬና በጉራጌዎች።፣ በኮንሶና በሰላሌዎች ላይ እስከሆነ ድረስ #መልካም ነው ይለኔል።

ኦነጋውያኑ እነ ፀጋዬ በሰው ሁሉ ዘንድ  መጠላት ያለበት የሰውጰሥራው ሳይሆን  "ኦሮሞ"  በመሆንና ባለመሆን ነው ይላሉ። 

ኦሮሞ ተብሎ ቋንቋ፣ በትርክት፣ በልዩ ልዩ ባህል የሚታወቅ ሕዝብ እንደማንኛው የእግዚአብሔር ፍጡር ከአዳምጰየተገኘ ሳይሆን  ኦነጋውያን ልሂቃን በ58 ዓመታት የትርክትና የተውሶ የነፃነት ፅንሰ ሀሳብ ቅጥቀጣ በልካቸው ፈጥረው የአእምሮ ባርነት ውስጥ የከተቱት አዲሱ ገዳይ፣ ስግብግብ፣ ሐሰተኛ፣ ዘራፊ፣ ህሊናቢስ፣ ኢፍትሐዊ  "ኦሮሞ" ብቻ የው ኦሮሞ የሚባለው የሚል የአሰፋ ጃለታ፣ የገመቹ መገርሳ፣ የልንጮ ለታ፣ የዘገየ አስፋው  ሥሪቶች እና በሥራቸው የተደበቀው ጂሃዲስት ብቻጨየው ይሉናል።

#እኔ አይደለሁም‼️ ብያለሁ‼️?

ለማንኛዎም በፀጋዬ አራርሳ አንፃር ኦነጋውያን ልሂቃንን ስሑት ማኅቀፈ እሳቤና ህሊናቢስ የነውር ፖለቲካ እናጋልጠው።

=============::=:::::=:
ጥያቄ እናንሳ
፩👉  አብይ "ሰው" ከሆነ፣ ኦሮሞ መሆኑ ለምን ያስጠላል?

፪👉  አብይ  በሥራው ሳይሆን ኦሮሞ ስለሆነ መጠላቱ የኦሮሞን  አፈጣጠር ልዩ ያደርገዋል? ኦሮሞ ከሰው የተለየ   ተዋጊ ቀንድ፣ መቧጨሪያ ጥፍር ያለው  አራዊት ሆኖ ነው የሚጠላው? 

፫👉 አብይ አፈጣጠሩ ልዩና ለሰው ልጅ የሚጎዳ ከሆነ፣ እና  ኦሮሞም ሰው ከሆነ፣  በአብይ አይነት ሰው የማይጎዳበት ምን አመክንዮ አለ?

፬👉የለሃቃኑን ወንጀል ለኦሮሞ ሁሉ ለማጋራት ካልሆነ በስተቀር  አብይ በግብሩ መጠላት ከተገባው  የኦነግ ልሂቃንጰየአእምሮ ባሪያ ያሆነ ነፃ ኦሮሞ የሆነ ሰው  ሁሉ  ቸአብይን  በለሹና ጎጂ ግበሩን አቅፎ አብይን የሚወድበት አመክንዮ ምንደ ነው? 

፭ 👉 ከንድ አብይን መጥላት ኦሮሞን እንደ ሕዝብጰመጥላት ነው የሚለው ብያኔ ምን አይነት ኢሞራላ።፣ ድንቁርናዊና የክፋት ሁሉ ቁንጮ ሊባል ይችላል?

፮ 👉 የአብይ ክፉ ሥራ እናንተ "ኦርማ/ሌሎች፣  አለጋ/ባዕዳን፣ ወራሪዎች፣ ሴሜቲኮች፣ ሠፋሪዎች፣ ቆማጦች፣ ኋላቀሮች፣ የቀድሞ ሥርዓት ናፋቂዎች የምትሏቸውን ሰዎች ጎድቷቸው "በግብሩ "መጠላት" ካለበት ፀጋዬ "ኦሮሞ ያልሆኑት ይጠሉታል"  ማለቱ ኦሮሞዎች በአብይ ሌላውን ጎጅነት ይስማማሉ ማለትህ ነው? በሚካሄደው ዘር ማጥፋትም ኦሮሞ ሁሉ ይስማማል እያልክ ነው?

፯ 👉 በአብይ የ8 ዓመታት የተፈጸመውና አሰየተፈጸመው ያለው እልቂት፣ ስደት፣ ኢፍተሐዊነት በፀጋዬ አይነቶቹ  "ዲሞክራሲ አልጎደለም" የሚያሰኝ ከሆነ  ለኦነጋውያን ልሂቃኑ  "የሮሙማ ዲሞክራሲ" ዘር ማጥፋትና ሀገር ማፍረስ ነው? የ16ኛው መቶ ክፍለዘመን የደም ገዳ ነው❓

፰ 👉 "አብይ ኦሮሞ ባይሆን ኖሮ በስምንቱ ዓመት በሰው ልጆች ሕይወት፣ ተቋማት፣ ሀብት፣ ሃይማኖታዊ አንድነት፣ እለቂት ሁሉ የፈጸመ መሪ "አማራ፣ ትግሬ፣ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወዘተ" ቢሆን ኖሮ አይጠላም ነበር" ማለትህ ምን የሚሉት አመክንዮ ነው❓

፱ 👉 "አብይ በኦሮሞነቱ የሚጠላ ነው ካልክ" *ምንልክን የምንጠላው በአማራነቱና በኦርቶዶክስነቱ ብቻ እንጂ በተግባሩ አይደለም እያልክ ነው❓  እንደዚያ ካልክ አማራና ኦርቶዶክስን የምንጨፈጭፈው በማንነታቸው እንጂ በሥራቸው አይደለም ብለህ ኦሮመነትን እያዋረድክ ነው❓
====++++++

የእኔ ጥሪ
በዚህ በፀጋዬና አስተምህሮና በአብይጰድርጊት የሚወከል ኦሮሞ ከአለ "እኔ አይደለሁም‼️" ይህን የፀጋዬንና የአብይን ኦሮሙማ በሙሉ ኃይሌ፣ በነፍሴ፣ በመንፈሴ ሁሉ አወግዘዋለሁ‼️

ኦሮሞ ሕዝብንም  ራስህን #ከኦነጋዊ #የፖለቲካ #ኦሮሙማ #ነፃ በማውጣት ለመጭው ትውልድ ኦሮሞ "ሰው" እንጂ  ኦነጋውያን ልሂቃኑ የፈጠሩት በተግባሩ "ከሰውነት የተለየ አራዊት አይደለም" ራስህን በግልጽና በተግባር ተከላከል‼️‼️

ኦሮሞ ህሊና ያለው፣ ሰብአዊነት ያለው፣ ፍትህ የሚያውቅ ሰው ነው    ብለህ መጭውን ተውልድም ለማሳመን የምትችለው አሁን በተግባር በስምህ ኦነጋውያን አብይን ከፊት አሸቀምጠው  የሚፈጽሙትን ሁለገብ ወንጀልና ነውር መቃወም ስችል ብቻ የው። 

ገዳ የተባለውን ባህላዊ ድሞክራሲ አለኝ ማለት እና  ለዩኔስኮ አስመዝግቦ በተግባእ ዘር አጥፊ ሥርዓትና አስተሳሰብ አለመቃወም ከተረት ውጭ ማንነትህን ሰብአዊ መልክጰአያጎናጽፈውም።  ስለዚህ ዘገኔን ኦነጋዊ የልሂቃን ፍጡር የሆነ ኦሮሙማ ከይመለከተኝም ብለህ ራስህ በተግባር ግለጥ‼️

ካልሆነ ግን የኦሮሞ ሕዝብ "ኦሮሞን" እንወክልሀለን ብለው ቤተ መንግሥት የገቡ፣ ጫካ ያሉ፣ የባዕድ ድግሪ በደረቡ የክፋት ምሁራን ትብብር በተግባር ባለፉት 38 ዓመታት የተፈጸመውን የግፍግፍ  ሁሉ "የኦሮሞ ሜንነት መገለጫ ነው"
የሚለውን የተግባር ማኅተም ለትውለደ ትውልድ ልትፍቅ አትችልም‼️

ማኅተሙ አይደበቅም:-
ሐሰት
ግድያ
ፍጅት
ዘረፋ
ኢፍተሐዊነት
ኢሰብአዊነት
ነውረኝነት ወዘተ ነው። ኦነጋዊ ኦሮሙማ ኦሮሞን በዚህ ምስል ስሎታል‼️‼️  መስሉ በደም፣ በሕዝብ እልቂት፣ በመፈናቀል፣ መበዘረፍ በሰው ልብ የታተመ ነው። ሁሉም በኦሮሞ ስም ተፈጽሟል። ወያኔ እነኳ ወንጀሏን በኦነግ ታዝላ ከበደኖ ጀምሮ ቀብተሀለች። ራስህን አንፃ‼️

የእኔ ኦሮሞ ሰው ነው‼️ የእናንተ የኦነጋውያኑ ልሂቃን ፍጡር ማኅተም ያረፈባችሁ ከሆነ እኔ የዚያ አይነት ኦሮመነት ተፀይፌዋለሁ። 
በከበደኖ እስከ ጭላሎ፣ በሽርካ እስከ ወለጋ፣ ከጋሕቤላ እክከ ከሚሴ ዘንደሉ ቸኦሮሞ ነው ወይስ የኦነጋዊ ኦሮሙማ የአእምሮ ባሮችና እድሉን ለጥፋታቸው  የሚጠቀሙ ጂሃዲስቶች❓ ተመራመሩ።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።   1)  ሻሸመኔ ከተማ   I.   የተገደሉ 1.  አያሌው ተረፈ ●   በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ●  ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ●  በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ●  በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል       2.  ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ●  የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ●  በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ●  ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ●  በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።     3.  ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ●  የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...

የሐሰት ትርክት ኦነጋውያንና የሕወሃታውያ የጋራ ስልት ከነግሥታት ወደ ተራ ግለሰቦች

✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።  እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ   ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው  ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች  መሬት ፍለጋ  የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን   በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ  ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ  አህመድ ግራኝ በመጋደል  ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ  ባሪያን ስብስብ  እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች   ፩. ቋንቋን በተመለከተ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ትውፊት ከሰው ልጅ መበደል በፊት ፍጥረት ሁሉ የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር፡፡ “ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች” እንዲል፡፡ ዘፍ. 11፡1 በኃጢአት ምክንያት ግን ሰውና መላው ፍጥረት በአንድ ቋንቋ መግባባታቸው ቀረ፡፡ ኃጢአት እየበዛ ሲሄድ የሰው ልጅ ቋንቋም በባቢሎን ተደበላለቀ፣ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር የማይግባቡ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎችም ተፈጠሩ፡፡  በበደል የመጣውን ሁሉ ሊያስተካክልና ሊያድን በመጣው በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያ የቀደመው ጸጋ ስለ ተመለሰልን በበዐለ ሃምሳ ሰዎች በልዩ ልዩ ቋንቋ አንድ ዐይነት የእግዚአብሔርን መልእክት ሰሙ፡፡ በዚህ ጸጋ የተጠቀሙና የበቁ ቅዱሳን የእንስሳትን ቋንቋ እስከ ማወቅ ደረጃ ይደርሳሉ፡፡   የክርስትና ጉዞ ወደ ቀደመው በአንድ ቋንቋ መግባባት መመለስ ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ደግሞ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በሚሰማው ቋንቋ መማር አለበት፡፡ በበዐለ ሃምሳ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቋንቋ የገለጠላቸው ሰውን ሁሉ የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ በሚሰማው ቋንቋ እንዲያስተምሩት ነው፡፡ ሆኖም ቋንቋ መልእክት ማድረሻና መግባቢያ እንጂ ከዚያ ያለፈ ሰዎችን በሆነ መደብ ለመመደብና የልዩነት አጥር ለመሥራት እንደ መሳሪያ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህ ከክርስትና ዐላማ ጋር ተቃራኒ ነው፡፡  ቅዱሳን ሐዋርያት ወደ ዐለም ሁሉ ሲልካቸው ሰዎች የሚቀበሏቸው በሚያስተምሩት ትምህርት መሠረት ነበር እንጂ በትውልድ፣ በብሔርና በመሳሰለው መስፈርት የእኛ ናቸው/አይደሉም በሚል አልነበረም፡፡ የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በቋንቋ መ...