ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ልጥፎች

ከኖቬምበር, 2026 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ኦሮሞ ከኦነጋዊ ኦሮሙማ ራሱን ነፃ ያውጣ

ኦሮሞ ነኝ ለሚል ኢትዮጵያዊ ሁሉ ታላቅ ጥሪ ለለኝ‼️‼️ ኦሮሞ ራስህን "#ከኦነጋዊ #ኦሮሙማ" #አድን‼️‼️ ነው የእኔ ጥሪ። አዳርሱልኝ። በኦሮምኛና በተለያዩ ቋንቋዎች ተርጉሙልኝ። ከኦሮሞ ውጭ ያለው ዘረኛ ቡድን  ሁሉ ይመለከታል   #ፀጋ'ዬ #አራ''ርሳ እንደ ማሳያ---- እና ለኦነጋውያን ልሂቄን ትድረስልኝ:- #ኦሮሞ ሆይ ራስህ በስምህ የአራዊት ሥራና አስተምህሮ ከሚያራምዱ ኦነጋዊ የሞት ኦሮሙማ ለይተህ ነፃ ውጣ‼️ #እኔ ራሴን ከዚህ አይነት የረከሰ፣ አመክንዮ፣ ሞራል፣ ሰብአዊነት፣ ፍትሕ፣ ሀገር፣ አውነት፣ ፈሪሀ እግዚአብሔርጰየማያውቅ፣ ፀፀትና ንስሐ የማይገባው፣ በማኅበር ተደራጅቶ የሚዋሽ ኦሮሙማ ራሴን #ነፃ #አውጥቼአለሁ።  በኦሮሞ ስም የሚፈጸመው ግፍ ሁሉ #አይመለከተኝም። ከሰው ጋር  ሁሉ ሰው ሆኜ ግፍን እቃወማለሁ‼️ =======+++=+========:: ፀጋዬ አራርሳ "#አብይን #የሚጠሉት (እነዚያ ብለው የሰየሟቸው/Jarri)  #ዲሞክራሲ ስለ #ጎደለ አይደለም ፣ #ክፉ #ስለሠራ #አይደለም #ኦሮሞ #ስለሆነ ነው።" ይላል።    ይህ አባቤል ትልቅ የናዚና የሁቱ የዘር ማጥፋት ማኅቀፈ ዕሳቤ የው። ሰውን በሰውነቱና በግብሩ የማይመለከት፣ በተቃራኒው  በፖለቲካ-ሠራሽ መንጋነት ልሂቃን አእምሮ ልክ ለፖለቲካዊ ግብ ማሳኪያነት የሚፈጥሩት አዲስ ፍጡር ነው። እነዚህ ዘር የማጥፋት ግብ ያላቸው ልሂቃን የትኛውም አይነት ግብር በክፉና መልካም መሐዘን የለበትም። በተቃራኒው የማን ፖለቲካዊ ጎሳ ሠራው ተብሎ መበየን አለበት ይላሉ። በሂትለር ሎጂክ አይሁድ የሠራው ሁሉ ወንጀል ነው። ናዚ ሐርቶት ጀርመይ የሠራው ሁሉ ዘር ማጥፋትም ቅዱስ ነው የሚሉት አይነት ነው። በዚህ ልኬት የልሂቃኑ ኦሮሙማ ናዚያዊ የው ብሎ ...