የኢትዮጵያዊነት ሸክምና የፋኖነት ተስፋውስ! ፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስት፣ ፀረ- ኢትዮጵያዊነት፣ ፀረ-አማራነት --- ምንጩ ውጭ ነዉ ። አሁን ግን ችግሩ ራሳችን ሆነናል። ===≠====≠===== ዘሩን የዘሩት የውጭ ቅኝ ገዥዎች ሱሆኑ መሣሪያቸው ብዙ ነው። ስልታቸው ከፋፍሎ ማጋጨት ነው። ሠራተኞቹ ከተረፈ ናዚ የጸሎት ቤት ፍልፍሎች እና የሽብር መቀፍቀፊያው ዉሀብያ ጽንፈኞች፣ ከአምላክ የለሽ ሥዝም(ሴኩላር ነን ባይ አምላክ-የለሽ) ፖለቲካዊ ርእዮተ-ዓለማትን ያጠቃልላል። እነዚህ ሁሉ የአገራችን ነባር በሰብአዊ ክብርና በፍቅረ እግዚአብሔር ላይ ተመሥርቶ ሺዎችን ዘመናት መሻገር የቻለ፣ ነፃነትን በመከላከል ለሌላው ተገዥ አህጉራትና አገራት ብቸኛ የሰው ልጅ እኩልነትና ክብር በመመስከር ብርሃን የሆነው ማንነታችን ጠላት አፈራልን። እንዚህ የውጭ ጠላቶች የአገር ውስጥ ቦርቧሪና በምሁርነት ስም አእምሮአቸውን ታጥበው ከሰብአዊነት የወጡ ዘረኛ ደንቆሮዎችን "ምሁር" እያስባሉ ካንሠር ተከሉብን። አረቤቹ ከጀበሃ እስከ ጃራ እባ ገዳና ዋቆ ጉቱ፣ የዛሬዎቸ ዑስታዞችና ጂሃዲስቶችን ለቀቀቁብን። ምእራባውያኑ ክምር ክስ ልጆች ጀምሮ የቫቲካን ሰርሳሪና ታንክ ባራኪዎችን፣ የናዚ ፓስተሮችን የዘር ማጥፋት ክርስትና እና የባሮ ቱምሳ ኤነግ ወላጁን ፕሮቴስታንት ወደራጅተው ለቀቁብን፣ ጣልያኖችና ሎሎዥ ምእራባውያን በክህደት ተወልዶና አርጅቶ በመሞቻውም ደም የሚያፈስሰውን ሕወሃትና ሻዕብያን አስታቀፉን። እነዚህ ሁሉ በአድነት የሙስማሙት ነባርነትን ማጥፋትና ላኪዎቻቸው በነገሯቸው፣ ነገር ግን መጨርሻው ምን ሊሆን እንደሚችል የማያውቁትን አዱስነት መናፍቅ ላይ አንድ አይነት ናቸው። ቡጣሉ የሚያጣላቸው ፩) ሥልጣን፣...
This is a spot where I post and share part of my daily reality. I would love to hear from others too to learn how differently we interpret daily encounters including our imaginations. ይህ ሥፍራ የየዕለት ገጠመኞቼን፣ እንዴት በዕለቱ እንደተረደሁትና የማስበውን ለሌሎች ያማጋራበት ነው፡፡ የሌሎችን በመስማትና ምን ያህል ዓለማችንን በተለያየ መንገድ እንደምንመለከታት ለመማር እጓጓለሁ፡፡