ባለፉት 8 ዓመታት የመንግሥት መዋቅእ ባልፈረሰባቸው የአገሪቱ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ሁሉ በኦርቶዶክሳዊ እምነታቸው ምክንያት (በነፍጠኛ ኮድ ተደርገው ነገር ግን ቋንቋ ሳይለይ ማሰኛውንም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን)፦
፩) የተገደሉ ክርሰቲያኖች ቁጥር በየአጥባያው ተቆጥሮ በአደባባይ ለመንግሥት ቀርቦ ፍትሕ ይጠየቅ፤
፪) ከቀያቸው የተፈናቀሉ ተቆጥረው ወደ ቀያቸው ይመለሱ፣ የወደመ ንብረታቸው ይተካ፣ አፈናቃዮች ሥልጣን ለቅቀው ለሕግ ይቅረቡ፤
፫) የመንግሥት መዋቅር ላይጰተቀምጠው የዜጎችን እልቂትና መፈናቀል የመሩ፣ የተሳተፉ፣ ያልተከላከሉ፣ ከተፈጸመም በኋላ ፍተሕና ካሣ ያላሰጡ ከፌደራል እስከ ቀበሌ ተለይተው ከሥልጣን ይነሱ፣ ይከሰሱ፤
፬) ፌደራል መንግሥት ለደረሰው ጉዳት ሁሉ በመካስ ተፈናቃዮችን በቦታቸው መልሶ በመቋቋምጨራሳቸውን የሐከላከል አቅም ይስጣቸው፣
፭) ጸረ ኦርቶዶክስ ትርክቶች የማካሄድባቸው፣ ከመንግሥታዊ ኃላፊነት፣ ከመረጃ፣ ከኢኮኖሚ የማግለሉ አሠራር መገለላቸው በአስቸኳይ ይስተካከል ----
----- ብላችሁ በመጠየቅ ይህንን "ተወያይተናል" የምቱልትን የ8 ዓመታቱን ዋጋቢስ ማዘናጊያና ማስፈጂያ ድራማ አለመቀጠሉን አረጋግጡልን።
እረኝነታችሁን በተግባር አስመስክሩ
✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች መሬት ፍለጋ የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ አህመድ ግራኝ በመጋደል ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ ባሪያን ስብስብ እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...

አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ