ሼህ አህመድ ዲዳት ዲዳ ሆኖ ለምን ሞተ?
ፈጣሪው ያውቃል።
ሞት በክርስቶስ ሞት ድል የተነሳበት፣ መድኀኒት የምትሆንንየጌታችንንሕማም በሚታሰብበት በዚህ ቀን የጌታችን ጠላት የሆነውን ሰውዬ ተከታይ ዑስታዞችን ወደ እውነት ሃይማኖት ለመጥራት እጅግ የሳተውን ደፋር ሰው ማንሳት መልካም መስሎ ታየኝ።
ስለ ዲዳት ሳስብ በግልጽ ጸረ ክርስቶስ ሆኖ መሳዮቹን የእኛን አገር ጥራዝ ነጠቅ ጸረ ክርስቶሶችን፣ ጽንፈኞችን፣ ገዳዩን ግራኝ የሚናፍቁ ግብዞችን በፍጥነት መፈልፈል ምክንያት ይመስለኛል።
ክርስቶስ ላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ባልተገኘበት ሜዳ አፉን በጌታችን በመድኀኒታችን በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ በቁራን በጠመመው አእምሮው፣ ሰይጣን በሚጠቀምበት ምላሱ ያለ አግባብ ስድብ ሲያወርድ የነበረው ዲዳት አንደበቱ ተዘግቶ፣ በስቃይ ከመሞቱ በፊት የሚናዘዘው ነገር እንደነበረው እገምታለሁ። እርሱም ጸረ ክርስቶስ እምነት እንዴት ከእውነት አርቆ በጨለማ እንዳኖረው እና ንስሐ ገብቶ መጠመቅ እንደሚፈልግ ነበር። ግን የጽልመት መላእክት አፉን ዘግተው እያሰቃዩ አጣድፈው. ወደዱት። የሚመኘው መቶ ደናግል ሴቶችን ጀነት አለመኖሩን አውቆ ነበር። ግን ስትናገር እየቃተተ አለፈ።
ለማንኛውም ጸረ ክርስቶስ መሆኑን ሲናገራቸው ከነበሩት፣ አሁንም መሳዮቹ የሚናገሩትን በጥቂቱ በማስረጃ ላቅርብ:-
* አምላክ ተወለደን ሲሰማ "አላህ አይወልድም አይወለድም" ይላል።
* በመጀመሪያ ቃል ነበር፣ ያ ቃል እግዚአብሔር ነበር፣ ያ ቃል ሰው ሆነ፣ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሚለውን ሲሰማ "ኢየሱስ የአላህ ባሪያና ነብይ ነው" ይላል።
* እኔን ያየ አብን አየ፣ እኔና አብ አንድ ነን፣ አብ የሚያደርገውንንያንኑ ወልድም ያደርጋል የሚለውን ሲሰማ ፣ "ኢየሱስ ያለ አባቴ ምንም ምድር ግብ አልችልም ብሏልና አምላክን አይደለም" ይላል።
* በአዳም በድል ወደ ዓለም የገባውን ሞት የማይሞተው አምላክ በሥጋ ሰብእ ሞቶ ሞትን ገድለው የሚለውን ሲሰማ፣ "እርሱን የሚመስል ሰው ተስቀለ እንጂ ኢየሱስ አልተሰቀለም" ይላል።
* ሰዎች ከትንሳዔ በኋላ እንደ መላእክት ይሆናሉ፣ አያገቡም አይጋቡም የሚለውን ሲሰማ፣ "በጀነት አንድ ወንድ ከመቶ ደናግላን ጋርንያለማቋረጥ ያመነዝራል ይላል"
* ባልንጀራችሁን እንደራሳችሁ ውደዱ፣ ጠላታችሁን ውደዱ፣ ለሚያሳዷችሁ ጸልዩ የሚለውን ሲሰማ ፻፷፬ ጊዜ በቁራኑ "ግደልና ፍለጥ፣ አታልል፣ ዋሽ" ይላል።
* ነብያትን ላሳብል ብ አልመጣሁም፣ ላጸና፣ ፍጹም ላደርግ እንጂ የሚለውን ቃል ሲሰማ ፣ "የነብይ ሁሉ አለቃ መሀመድ ነውና የመጽሐፍ ሁሉ መመዘኛና ዳኛ ቁራን ብቻ ነው" ይላል።
* ሰማይና ምድር ያልፋሉ፣ ቃሌን ግን አያልፍም፣ ከቃሌንአንዲቷ ከምትወድቅ ሰማይና ምድር ቢያፍ ይቀላል ያለውን የጌታን ቃል ሲሰም፣ "መሀመድ ያላወቀውና ያልወደደው፣ ከቁራኑ። የማይስማማ ሁሉ ውድቅ ነውና መጽሐፍ ቅዱስ ተቀይጧል" ይላል።
* ክፉን በክፉ አትቃወም፣ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና ለጠላትህ መልካም አድርግ የሚለውን ሲሰማ፣ "ምድር ሁሉ ለአላህ እስኪሆን ተጋደሉ፣ አልማዲህ የተባለ የመጨረሻ የእስላም መሪ ሲመጣ ክርስቲያኖችና አይሁድን ያጠፋል፣ እኛም በምንችለው ሁሉን ልናጠፋቸው ይገባል፣ ለዚህ በልብ መጥላት፣ በአፍ ማዋረድ፣ በኢኮኖሚ መጉዳት፣ ሲቻል ደግሞ በሰይፍ መጨፍጨፍ" ይላል።
ወዘተ ------ ከዚህ ተንስተን
፩) ዲዳትና መሳዮቹ ጸረ ክርስቶስና የክርስቲይንንጠላቶ ናቸው ብንል
፪) እስላም የሰላም እምነት ሳይሆን ጸረ ክርስቶስነቱ በቀጥታ የሰላምንአምላክን ስለሚቃወም ጸረንሰላም ነው ብንል
፫) አስቀድሞ በብዙ ነብያትና ሐዋርያት የተጻፈውን ቅዱስ መጽሐፍ ውድቅ በማድረግ "እኔ ነብይ ነኝ፣ እኔ ብቻ ትክክል ነኝ፣ የእኔ መጽሐፍ የመጽሐፍት ሁሉን ዳኛ ነው፣ እኔን ነብይ እና እኔ ያስተዋወቅሁትን አዲሱን አምላክ የማይቀበል ሁሉ በሰይፍ ይቀጣል" ማለቱ ሀሳዊነቱን ይመሰክራል ብንል
ዲዳትን የተከተሉ ሁሉ ጸረ ክርስትናና ጸረ ሰላም ናቸው ብንል አንሳሳትም ብዬ አስባለሁ።
ለማንኛውም በቅዱስ ጳውሎስ አድሮ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ይላል:-
" እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው" (ወደ ሮሜ ሰዎች 1:28 )
በእኔ እይታ ማስረጃ የምትስማሙ ሙስሊም ወገኖቼ ሳይረፍድ ወደ እውነት፣ ወደ ፍቅር ወደ ሰላም ክርስቶስ ኑ!!!
https://youtube.com/shorts/tzUMRWK1Eyc?si=ob1sfTTNnd8dkASV

አስተያየቶች