ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

የስግብግብነትና የጭካኔ ጥግ ለማየት የዳረዊን ልጆችን ሤራና አሠራር ለልጆቻችን በመግለጥ ክርስትናቸውን እንዲጠብቁ እንርዳቸው

 
Shared with Public
Public
የስግብግብነትና የጭካኔ ጥግ ለማየት የዳረዊን ልጆችን ሤራና ዓለምን ማመስ ማስተዋል ያስፈልጋል። አገር በቀል ዝንጀሮ ነን ባዮችም ለዚህ ነው ሰውብ በጎሣ ተካፍለው የሚያፋጁት። ክፋታቸውን ከምእራብ ተውሰው አገር በቀል ያደረጉት ሕወሃትና ኦነግ/ብልጽግና እግዚአብሔርን ስነኳ ለጎሣ የሚቀም አይነት ብዝኃ-አማላክት ለመፍጠር ሲሉ መጅልስና ሲነዶስን በሐሰት ይፈጥራሉ።
ይህ ለምን ሆነ?
የእኔ መልስ የማኅቀፈ-ዕሳቤ መዛባትና ከሰብአዊንተ ውጭ መሆን ነው!
------------------------------------
ለማንኛዉም በምሳሌ እንነጋገር፦
በነፍስም በሥጋም እንዳንሞት ማሥቀፈ0ዕሳቤያችንን ከወረራ እንጠብቅ!
ሐምሌ ፲፪ ቀን ፳፻፲፮ ዓ/ም
አንዳንድ የማኅቀፈ-ዕሳቤ ልዩነቶች ርቀት እንደ ጨለማና ብርሃን ያህል ነው።
ነባርና በአብዛኛው ለሺዎች ዘመናት ኢትዮጵያውያንን የመራው የጋራ ማኅቀፈ ዕሳቤ የሚተረጎመው፦
(፩) ሰብአዊ-ክብር፥
(፪) ፍትሐዊነት፥
(፫) ባለርስትነት፦ ዜጎች ሁሉ በእኩል የአገር ባለቤትነትና የግል ርስት በተዋህዶ፥
(፬) ፈሪሐ እግዚአብሔር፦ ሁሉን ስለ እግዚአብሔር፥ ስለ ዘላለማዊ ሕይወት ማሰብ፥ መናገርና ማድረግ
(፭) ሕግ፥ ፍትህና አስተዳደርን ከሕገ-እግዚአብሔር ጋር የተናበበ መሆኑን ማረጋገጥ ናቸው።
የኢትዮጵያዊነት ጠላቶች ማኅቀፈ-ዕሳቤ
ኢትዮጵያን የሚጠሉና ባለፉት 700 ዓመታት፥ በተለይ ከ100 እና ከ50 ዓመታት ወዲህ ብሶ የመጣውን ጥቃት የከፈቱብን አካላት ዋና ማኅቀፈ-ዕሳቤ፡
(፩) ኢሰብአዊ (ሰውን በምርት ግብአትነት የሚመለከት የዳርዊን ዝንጀሮ)፥
(፪) ፍትሕ (በአሸናፊዎች የሚተረጎም ቋሚ ትርጉም የሌለው ዕሳቤ ነው)
(፫) ባለ ርእት ጥቂት ዜጎች ፥ ርስት አልባ አገልጋይ ብዜ ዜጎች በመድብ የሚፈረጅበት፥
(፬) እግዚአብሔር በማኅበራዊና በፖለቲካዊ የሕዝብ ሕይወት ውስጥ ሚና የሌላቸው፥
፭) ሕግ፥ ፍትህና አስተዳደርን ከሕገ-እግዚአብሔር ጋር የተናበበ መሆኑ ነበር።
የዳርዊንን ዝግመተ ለውጣዊ የሰው ልጅ አመጣጠር ሀልዎት ያመኑ፥ ራሳቸውን ከዝንጀሮ ተገኝተናል በማለት ሰውን የመያበላልጡ፥ አህጉራትን ባለቤቲን አንድም ፈጅተው ወይነም ቅኝ አድርገው ሲገዙ የኖሩና እየገዙ የሚገኘዑ አአምሮዎች ዛሬ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ከፈጠሯቸው እንደ ሕወሃትና ኦነግ አይነት ዑአገር ካነሰሮች ጎን ለጎን ምግባችንን ለመቆጣጠር እየሠሩ ነው። አብይ አሀምድ ደግሞ ለዚህ የተመቸ ህሊና ቢስ የመናፈሻ ውስት ወፍ ሆኖ አግኘተዉታል። ይህ ምተመለከቱት ማስረጃ በዝንጀሮ ነን ባዮች ማኅቀፈ ዕሳቤ በእኛ ላይ የሚደረግ ነው፦
አንብቡት፥ ተርጉሙት፥ ለወገናችን ግንዛቤ ማሳደጊያ አጋሩት!!!
በነፍስም በሥጋም እንዳንሞት ማሥቀፈ0ዕሳቤያችንን ከወረራ እንጠብቅ!

========================

እነዚህን መገናኛዎቼን ሱበሰክራይብ፥ ማጋራት፥ አባል በመሆን፥ እንደየ አመለካከታችሁ የመወያያ ጉዳዮችን በገጾቼ ላይ በመጻፍ ለአገራችንና ለቤተክርስቲያናችን ሰላምና አንደነት አስተዋጽ እናድርግ

Telegram: https://t.me/+io2m-XA1OBE2NmM0

YOUTUBE:- https://www.youtube.com/@Orthodox_Secular_FantahunWakie/videos

ትዊተር፦ @fwakie

FB:- https://www.facebook.com/fwakie

Blog:- https://ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com

እግዚአብሔር ያክብርልኝ፤

ታናሽ ወነድማችሁ ፋንታሁን ዋቄ


አስተያየቶች

  1. ማሳሰቢያ፡-
    ፆመ፡ ኢ ት ዮ ዽ ያ
    የካቲት፣፳፻፲፮
    February 2024

    ባለፈው ዓመት በአባዩ ጥቁር ሙሶሊኒ ፋሺሽት ዘመነ መንግስት፣ አለም፣ ያስተጋባለት አሰቃቂ ጭፍጨፋ በመካሄዱ፣ የኢትዮዽያ ፡የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆችና፣ አጋሮች፣ ጥቁርና ፣ ማቅ በመልበስ፣ በሌላም፣ ትውፊት፣ ኀዘናችንን፡ገልጸናል።

    ዘንድሮም በዚሁ፣ በየካቲት፣ ወር ፳፻፲፮ (ወ) February 2024 በአለም፣ ታዋቂው፣ ለዘመናት፣ የተከበረው፣ ታላቁ፣ የ ዝ ቋ ላ፡
    ገዳም፣ በዘመናዊ፣ አ ረ መ ኔ ዎ ች ፣ ተደፍሮ፣ በአሰቃቂ ፡ ሁኔታ ፣ መናንያን፣ አባቶች፣ ሰማዕትነትን፣ ተቀብለዋል።

    ይህ፣ ድርጊት፣ በቀዋሚነት፣ እየታሰበ፡ እንዲኖሮ፣ በስንክሳር፣ ተመዝግቦ፣ በሊቃውንት፣ ተደንግጎ፣ ዓመታዊ ፣ በዓል፣ እንዲታወጅና፣ እንዲከበር፣ አሳስባለሁ።
    ለመላው፣ ክ ር ስ ቲ ያ ን፣ ቤ ተ ሰ ብ ።

    ፆሙና፣ ቀኑ፣ ከነነዌ፣ ጋር፣ ተቀራርቦ፣ የመጣ፣ ስለሆነ፣ የ ነ ነ ዌ ን፣ ስም፣ - የመጽሐፍ፣ ቅዱሱን፣ እንዳለ፣ በመጠበቅ፣ ፆሙን በተቀጽላ፣ በሦስት፣ ቀናት፣ አራዝሞ፣ ሌላ፡ ለኢትዮዽያ፣ ሲባል፣ ከዛሬ፣ ጀምሮ፣ በዚህ፣ ወቅት፣ ፆሙ፣ ተከታትሎ፥ 6 ቀናት፣ ይሆናል፣ ማለት፣ ነው።
    እንኳን፣ ለፆመ፣ ነነዌና፣ -
    ለ ፆ መ ፡ ኢ ት ዮ ዽ ያ ፥ አደረ ሰን።

    ወስብሐት፣ ለእግዚአብሔር።

    ያፌት፣ ተ ብ ዜ ።
    i.mnet@yahoo.com
    310-975-9890

    መከራው፡ አላለቀምና ፡ ድጋሚ ማሳሰቢያ

    ለ የካቲት / February 2025

    ምላሽ ይስጡሰርዝ
  2. ማሳሰቢያ፡-
    ፆመ፡ ኢ ት ዮ ዽ ያ
    የካቲት፣፳፻፲፮
    February 2024

    ባለፈው ዓመት በአባዩ ጥቁር ሙሶሊኒ ፋሺሽት ዘመነ መንግስት፣ አለም፣ ያስተጋባለት አሰቃቂ ጭፍጨፋ በመካሄዱ፣ የኢትዮዽያ ፡የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆችና፣ አጋሮች፣ ጥቁርና ፣ ማቅ በመልበስ፣ በሌላም፣ ትውፊት፣ ኀዘናችንን፡ገልጸናል።

    ዘንድሮም በዚሁ፣ በየካቲት፣ ወር ፳፻፲፮ (ወ) February 2024 በአለም፣ ታዋቂው፣ ለዘመናት፣ የተከበረው፣ ታላቁ፣ የ ዝ ቋ ላ፡
    ገዳም፣ በዘመናዊ፣ አ ረ መ ኔ ዎ ች ፣ ተደፍሮ፣ በአሰቃቂ ፡ ሁኔታ ፣ መናንያን፣ አባቶች፣ ሰማዕትነትን፣ ተቀብለዋል።

    ይህ፣ ድርጊት፣ በቀዋሚነት፣ እየታሰበ፡ እንዲኖሮ፣ በስንክሳር፣ ተመዝግቦ፣ በሊቃውንት፣ ተደንግጎ፣ ዓመታዊ ፣ በዓል፣ እንዲታወጅና፣ እንዲከበር፣ አሳስባለሁ።
    ለመላው፣ ክ ር ስ ቲ ያ ን፣ ቤ ተ ሰ ብ ።

    ፆሙና፣ ቀኑ፣ ከነነዌ፣ ጋር፣ ተቀራርቦ፣ የመጣ፣ ስለሆነ፣ የ ነ ነ ዌ ን፣ ስም፣ - የመጽሐፍ፣ ቅዱሱን፣ እንዳለ፣ በመጠበቅ፣ ፆሙን በተቀጽላ፣ በሦስት፣ ቀናት፣ አራዝሞ፣ ሌላ፡ ለኢትዮዽያ፣ ሲባል፣ ከዛሬ፣ ጀምሮ፣ በዚህ፣ ወቅት፣ ፆሙ፣ ተከታትሎ፥ 6 ቀናት፣ ይሆናል፣ ማለት፣ ነው።
    እንኳን፣ ለፆመ፣ ነነዌና፣ -
    ለ ፆ መ ፡ ኢ ት ዮ ዽ ያ ፥ አደረ ሰን።

    ወስብሐት፣ ለእግዚአብሔር።

    ያፌት፣ ተ ብ ዜ ።
    i.mnet@yahoo.com
    310-975-9890

    መከራው፡ አላለቀምና ፡ ድጋሚ ማሳሰቢያ

    ለ የካቲት / February 2025

    ምላሽ ይስጡሰርዝ

አስተያየት ይለጥፉ

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የሐሰት ትርክት ኦነጋውያንና የሕወሃታውያ የጋራ ስልት ከነግሥታት ወደ ተራ ግለሰቦች

✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።  እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ   ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው  ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች  መሬት ፍለጋ  የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን   በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ  ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ  አህመድ ግራኝ በመጋደል  ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ  ባሪያን ስብስብ  እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች   ፩. ቋንቋን በተመለከተ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ትውፊት ከሰው ልጅ መበደል በፊት ፍጥረት ሁሉ የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር፡፡ “ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች” እንዲል፡፡ ዘፍ. 11፡1 በኃጢአት ምክንያት ግን ሰውና መላው ፍጥረት በአንድ ቋንቋ መግባባታቸው ቀረ፡፡ ኃጢአት እየበዛ ሲሄድ የሰው ልጅ ቋንቋም በባቢሎን ተደበላለቀ፣ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር የማይግባቡ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎችም ተፈጠሩ፡፡  በበደል የመጣውን ሁሉ ሊያስተካክልና ሊያድን በመጣው በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያ የቀደመው ጸጋ ስለ ተመለሰልን በበዐለ ሃምሳ ሰዎች በልዩ ልዩ ቋንቋ አንድ ዐይነት የእግዚአብሔርን መልእክት ሰሙ፡፡ በዚህ ጸጋ የተጠቀሙና የበቁ ቅዱሳን የእንስሳትን ቋንቋ እስከ ማወቅ ደረጃ ይደርሳሉ፡፡   የክርስትና ጉዞ ወደ ቀደመው በአንድ ቋንቋ መግባባት መመለስ ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ደግሞ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በሚሰማው ቋንቋ መማር አለበት፡፡ በበዐለ ሃምሳ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቋንቋ የገለጠላቸው ሰውን ሁሉ የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ በሚሰማው ቋንቋ እንዲያስተምሩት ነው፡፡ ሆኖም ቋንቋ መልእክት ማድረሻና መግባቢያ እንጂ ከዚያ ያለፈ ሰዎችን በሆነ መደብ ለመመደብና የልዩነት አጥር ለመሥራት እንደ መሳሪያ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህ ከክርስትና ዐላማ ጋር ተቃራኒ ነው፡፡  ቅዱሳን ሐዋርያት ወደ ዐለም ሁሉ ሲልካቸው ሰዎች የሚቀበሏቸው በሚያስተምሩት ትምህርት መሠረት ነበር እንጂ በትውልድ፣ በብሔርና በመሳሰለው መስፈርት የእኛ ናቸው/አይደሉም በሚል አልነበረም፡፡ የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በቋንቋ መ...

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።   1)  ሻሸመኔ ከተማ   I.   የተገደሉ 1.  አያሌው ተረፈ ●   በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ●  ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ●  በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ●  በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል       2.  ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ●  የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ●  በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ●  ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ●  በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።     3.  ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ●  የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...