መርዛማ ብሔርተኝነት ወደ ውስጥ የተዘራው ከውጭ ነው፥ አረሙን መንቀል አእምሮ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ሁሉ ኃላፊነት ነው
24-1-2017
ጠላትስ ጠላት ነው
ከእኛ መካከል ፍቅርን፥ ሰላምንና አንድነተን የሚፈለግ እንዴት ጠፋ?
በአውሮፓ ቅኝ ገዥዎች ኢትዮጵያን ከውሃ አካል ለመለየት፥ ለመከፋፈል፥ ለማጥፋትና መላውን የጥቁር ዘር ባርያ ለማድረግ
የተከተሉት የተባበረ ሤራ፤ በሰይፍ ዓለምን ለማስለም የተነሱት መሐመድና የመሀመድ ተከታዮች ሊቢያን፥ ግብጽን፥ ሱዳንን፥ ሰሜት አፈሪካን፥
የኦርቶዶክስ አገር አልጄርያን (ካርቴጅን) ደምስሰው ወደ ኢትዮጵያ ሲዞሩ ያደረጉት የባህር ጠረፎችን በሁሉም አቅጣጫ መውረር ነበር። ይህ የዘመናት ጥቃት አሁን የምንገኝበትን ሁኔታ ፈጥሯል።
የጠላት ሤራ በተግባር የአገራችንን ቅርጽና የሕዝብን አስታሰብና እምነት አዛብቷል፥ ስነ-መንግሥቷን ግራ አጋብቷል።
ከዚህ ሁሉ በላይ ዘመናዊ ትምህርት አመሠራረታችን ጥበብና ዕደ ጥበብን ሳይሆን መጣላትን፥ ያለንን መጥላትን፥ ባዕድ መናፈቀን
አሸከመን።
የሚገርመው በዚያ ጥቃት የተፈጠረውን መለያየጥ ከሰማይ ከእግዚአብሔር የተሰጠን መለኮታዊ ብያኔ አስመስለው የተነሱ የዘመኑ
ልሂቃን ቀሳፊነት ነው።
የኤርትራ ነጻነት ብለው ሲነሱ አባባላቸው ባርነታችንን፥ የኢትዮጵያ አጥፊዎች የጀመሩትን ፐሮጄክት ከግብ እናደርሳለን
ብለው መነሳታቸው ነው። ከ3000 ዘመናት ታሪካቸው ይልቅ የ60 ዓመታት የጣሊያን ባርነታቸውን ያደንቃሉ።
ሕሃትና ኦነግም አንደዚሁ ጣሊያንና የናኒ ፋሽቶች አስተሳሰብን፥ የማርክስን የመደብ ጭቆና አስተምህሮ ብቸኛ ማሰቢያ በማድረግ
ይህ አገር አጥፍትን አንኖራለን ብለው ይነሳሉ። ጀዋር መሐምድ
"ይህች አገር በትነን ጥለን አንሄዳለን ሲል" የእርሱ ጓደኛ ዶ/ር ማን የሚሉት (አሁን ሞቷል) "ኦሮሞ
ሰላም የሚያገኘው ኢትዮጵያ ስትበተን ብቻ ነው" ብሎ አንደእረሱ ከሆነ "ዶክተርነት፥ የፖለቲካ ሊቅነት፥ ነጻነት፥ መብት፥
ብሔርተኝንት" ምን ማለት እንደሆነ ነገረን።
ጽነፈኞቹ እምነት ለማዘመን የተነሱት ብሔርተኝነትንና ሃይማኖትን የቀላቀሉት የጂሃድ መምህራንም "ግራኝ ቅዱስ
ንጉሣችን" ካልተባለ፥ የክርስተና አሻራና ባህል ከኢትዮጵያ ካልተደመሰሰ፥ ታሪክ እንደገና ተለውጢ ካልተፈዓጸ እንደ ተጨቆንን
እንቆጥራለን፤ ከሌሎች በላይ ሆነን አንገት እየቀላን፥ ሠዚዐ እያስከፈለን፥ ከእስልመና የወጣውን እየገደልን፥ መጽሐፍ ቅዱስ እያቃጠልን፥
አንደ በሻሻና አርሲ ሰው እያጸዳን መኖር ካልቻልን ይህ አገር አገራችን አይደለም ይሉሃል።
የጀርመን ክርስትና ተከታዮችም ብሔራችን ኦእረቶዶክስ ክርሰትናን ካላወገዘ፥ ከከተለም የራሱ ሲኖዶስ ካልፈጠረ፥ ሌላውን
ብሔር ወያኔና ኦነግ የእናንተ ነው ብለው ከከለሉልን ቦታ ካልጸዳ፥ ወሎና ጎጃም ለኦሮሚያ ካልተጨመረ፥ የደቡብ ሕዝብ በገዳ ሥርዓት
መሠረት ገብራ (ባርያ ካእለሆነ) ወይንም ማንነቱን ለውጦ፥ ቀኝቋውና እምነቱን ትቶ እኛ በምንሰተው የጎሣ ክፍል ዘሩን ካልቆጠረ
ብልጽግና የለም ይሉሃል። የኦሮሚያ የፖለቲካ ልሂቃን ይነሱና ነፍጠኛን
ሰብረን በፊንፊኔ ኢረቻን አከበርን፥ ኤርትራን ደምሰሰን በቀይ ባህር እናከብራለን ይሉሃል።
እነዚህ አስተሳሰቦችና ንግግሮች ሁሉ ውስጥ ያለው፡
👉🏾 ኢሰብአዊነት
👉🏾 ኢፍትሓዊነት
👉🏾 ሐሰተኝነት
👉🏾 ስግብግብነት
👉🏾 ሌብነት
👉🏾 ነውረኝነት
👉🏾 ኢአማኒነት ነው
ሁሉም ውስጥ የሌለው ደግሞ፦
👉🏾 እውነተኝነት
👉🏾 ፍትሕ
👉🏾 ትብብር
👉🏾 አንድነት
👉🏾 መዋሀድ
👉🏾 እኩልነት
👉🏾 ክብረ-ሰብእ
👉🏾 ክብረ-ሀገር
👉🏾 ሰላም
👉🏾 ብሩህ ተስፋ
👉🏾 እረፍት
👉🏾 ፍቅር ——- ናቸው
ስናጠቃልለው ኢትዮጵያ ውስጥ በእምነትና በፖለቲካ ስም
የሚታሰበው፥ የሚነገረው፥ የሚደረገውና የታቀደው ሁሉ ከሰይጣን ነው።
ሰይጣንን በሥመ ሥላሴ የሚገስጹ፥ የሰይጣን ማደሪያዎችን ተሟግተው በሰማዕትነት ብርሃን የሚሆኑ ክርስቲያኖች እና አበቶች
ነን የሚሉ ጳጳሰት ሳይቀሩ ከዚህ ሰይጣናዊ አስተሳሰብና ሥርዓት ጋር እየተመካከርንና እየተቻቻልን እንኖራለን በሚል ሰይጣናዊ ምሪት
እውንትን አሰቅለው ሐሰትን አስተፈትተዋል። ገታን መስቀል ላይ አውጥተው በርባንን ፈትተዋል።
አሁን —— ምን እናድርግ?
እንዴት ብንነጋገር፥ ምን ብናደረግ፥ ምንስ ብንረዳ ይሆን ከዚህ ከመለያየት፥ ከመጠላላት፥ በሐት ተርክት ጨልሞ ሀገር
ከመጥላት እና ሕዝብን በቴክኖሎጂና በተሻለ ስነ መንግሥት ከማዋድ ይለቅ የማጨራረስ ፖለቲካን የሚያስቆመን ጤናማ አስተሳብ ማዳበር
የምንችለው? ያስጨንቃል!!
ፍቅር፥ ሰላም፥ አንድነት፥ መዋሐድ ባርነት ከሚመስላቸው የባእዳን አስተሳብ የአእምሮ ባሮች መካከል ወለደአብ ወልደማርያምን
እንመለከታለን፦👇🏾
Terfasa Nagawo Tula, [10/4/2024 2:07 PM]
በባዕዳን ተመርዘው አገራቸውን በነጻነትን በመብት ስም በማፍረስ ወደ ባርነት። ወደ ደካማነት፥ ወደ ትንሽ አገርነት፥
ወደ ስደት፥ ወደ ደም መፋሰስ ሕዝባቸውን ከመሩ በውጭ ጠላት አእምሮቸው
ታጥቦ ከነጠፈባቸው፥ ፍቅር፥ ሰላምና አንድነትን ባርነት አድርገው ከሚያምኑ ሰዎች አንዱን በምሳሌነት አቀርባለሁ፦—
ለምሳሌ ይህ ሰው ወልደአብ ወልደማርያም ይባለል። የጥቁር ሕዝቦች አንድነት፥ በተለይ የኢትዮጵያ የነጻነት ምልክትነት
ከሚያስቆጫቸው አገራት መካከልና ብዙ መርዝ ከወለጋ እስከ ኤርትራ የነሰነሰች የፕሮቴስታንት ቸርች መካከል አንዷ የሰዊድን ናት። ይህን ሰው Woldeab Woldemariam (ወልደአብ ወልደማርያም) በባእዳኑ
የዘመን ቀመር (April 27, 1905 – May 15, 1995)
የኖረ እና በኤርትራ ክፍለ ሀገር በባእዳን ቅኝት የሠለጠነ ጸረ ኢትየጵያ፥ የነጭ ባርነት ነጻነት ከሚስላቸው የዘመኑ ፕሮቴስታንት፥
ካቶሊክ፥ አረብ ናፋቂ የግብጽ ተላላኪዎች መካከል ዋናው ነው።
ወልደ አብ ወለድማርያም መርዛማ አስተሳሰቦችና የአንድነት ጠላትነት ምንጩን ለመረዳት የሚከተለውን ታሪክ እያነበባችሁ
ተከተሉኝ
በ1931 ሱዛና በምትባል መንደር እንዲያስተምር በወቅቱ አሰሪው በስዊድን ወንጌላዊ ሚሽን (ሴም) ትምህርት ቤት ተመደበ።
ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኩናማ ህዝብ ያጋለጠው ነበር። በ1935 ወደ አስመራ እስኪዛወር ድረስ በዚህ ትምህርት ቤት መምህር ነበር።
አስመራ ውስጥ አጠቃላይ የ ስዊድን ሚሸነሪ (ሴም) ትምህርት
ቤቶችን እንዲመራ ተደረገ፣ ይህም እስከ 1942 ቀጠለ። በዚህ ጊዜ የትግርኛን አጠቃቀም በስፋት በማስፋፋት እና ከሃያ ዓመታት በላይ
መደበኛ ጽሑፎች ሆነው የሚቆዩ ሁለት የመማሪያ መጽሃፎችን አሳትመዋል።
የፖለቲካ ሥራ
እ.ኤ.አ. በ 1942 (እ.ኤ.አ.) ከሴምኤ (ሴም) ወጥተው በብሪቲሽ ወታደራዊ አስተዳደር ትዕዛዝ የትግርኛ ቋንቋ ጋዜጣ
አዘጋጅ ሆነ ። ወደ አዲስ አበባ ከተጓዘ በኋላ ከኢትዮጵያ ጋር የመዋሃድ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ዋና ተቃዋሚ ሆነ።
አርሱን ተከትለው ኤርትራን ለመገንጠል የታገሉ ሰዎችና እርሱን አስተምረው የቀጠሩ ሰዎቸ እ አንደሚነግሩት "ኤርትራን
ከኢትዮጵያ ጋር ለማዋሃድ ከነበሩት ፍራቻዎች መካከል ዋነኛው ለኤርትራ ህዝብና ለሀገሩ የሰለጠኑና ስነ ምግባር የለቸው ማኅበረሰቦችናየመንግሥት ሥርዓት ያለበት
ነው። ነገር ግን ከኢትዮጵያ ጋር መቀላቀል አደገኛ የሚሆነው ኢትዮጵያ
ውስጥ ሙስና እና ድህነትነ ስነ መግባረ ብልሽት ተንሰራፍቷል፝ " የሚል ነበር።
ቅኝ ገዥዎች ተገዥዎቻቸውን ከሌላ አንደሚሻሉ እየነገሯቸው በባርነታቸው እንዲኮሩ ማድረግ የተለመደ ነው። ለዚህ ነው የተገዙት
አርትራውያን ካልተገዙት አጠገባቸው ካሉት የትግራይ ወገናቸው የተሻሉ መስሎ የሚሰማቸው።
ወደ ቀደመ ነጋችን ስንመለስ ወልደአብ ወልደማርያም (ስም አይገዛም መቼእም) እ.ኤ.አ. በ1946 ኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃ እንድትወጣ ( እንደሚታወቀውና ዛሬም ድረስ በሕወሃትና በኦነግ መንጋ ልሂቃን እንደሚታመነው ሁሉ ለወልደአብና እርሱን ለተከተሉት የተቀሰፉ አእምሮዎች ነጻ መውጣት ማለት
ከትልቅ አገር አካልነት ወደ ትንሽ ቦታ መሰብሰብና መለያየት ነው) ክርስቲያናዊ እና ሙስሊም ብሔርተኞችን ሰብስቧል። በዚህ ጥረቱ
የቫቲካን የትግረኛ ራዲኦ ድጋፍ አልተለየውም። የሰውዲንና የጣሊያን እርዳታና ማበረታቻ ከጎኑ ነበር።
የነጻነት ትግል ( በተግባር አንደምናየው ትገሉን መለያትና የባርነት ናፍቆት እንበለው)
ይህ ሰው በኤርትራ የነጻነት ጦርነት ወቅት በኤርትራ ውስጥ በፖለቲካም ሆነ በወታደራዊ ሃይሎች ላይ ስልጣን መያዝ አልቻለም።
እ.ኤ.አ. እስከ 1987 እና የኤርትራ ህዝቦች ነፃ አውጪ ግንባር አንድነት ኮንግረስ ወደ ኤርትራ የገቡት እ.ኤ.አ. በመጨረሻም
በኤርትራ የነጻነት ጦርነት መገባደጃ ላይ ከቤተሰቡ ጋር በአስመራ ተቀላቅሏል።
ባርነት ነጻነት፥ መለያየትን እምርታ አድርጎ አንዲያስብ በጠላት የተሠራበት ተውልድ ሁሉ ምን እንዳጠፋ መመርመርና ንስሐ መግባት አይችልም። ጠካት የጫነውን አንደ ሃይማኖት ስለሚቀበል የተለየ ነገር ማሰብ አይችልም። ለምሳሌ ሻዕብያን፥ ኦነግን፥ ኢሕአፓን፥ ሕወሃትን እና ማንኛውንም በብሔርተኝነት
ላይ የተሠረተ የነጻነት ጽንሰ ዐሳብ የሚያራምድ ስብስብ በአንድነት፥
በፍቅር፥ በመዋሐድ፥ በፍትሕ፥ በሰላም ውስጥ ያለው ዋጋ አይታየዉም። አእመሮው ገነትና መንግሥተ ሰማያት አስመስሎና አሳክሎ የሚያመለክተው
መለያየትን፥ አብሮ የነበረውን አገርና ማኅበረሰብ መጥላት ብቻ ነው።
በዚህ መሠረት የስነ ልቦና ቀውስ ውስጥ የነበረው ወልደአብ ወልደማርያምም ለመለያየጥና ለባርነት እየታገለ መሆኑ ስለማይተዋቀው አንዲህ ብሎ ጽፏል
"እስካሁን ድረስ ለየትኛውም የውጭ ሃይል ወይም ጥቅም ተላላኪ ሆኜ አላገለግልም ወይም ተላላኪ ሆኜ አላውቅም። የማንኛውም
አይነት ባርነት በማንኛውም መልኩ እና ቀለም ጠላት ነኝ። ማንም ሰው አውሮፓዊም ሆነ አፍሪካዊ ሊያስገድደኝ አይችልም። የማንኛውም
ዓይነት የባርነት ቀንበር ከስሜቴ እና ከፍላጎቴ ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን እንድፈጽም ለማስገደድ እኔን ለመግደል የሚሞክር ሰው ካለ፣
እኔም በውስጤ ለፖለቲካዊ እምነቴ ለመሞት ድፍረት አለኝ። ለሀገሬ ነፃነት እና ለወንድሞቼ እና ለእህቶቼ እውነተኛ ጥቅም"።
ይህ ሰው ያሳደገው የአውሮፓ የሚሸነሪ፥ ሂተለርን ለዓለም የሰጠው
የሉተራን ትምህርት ያሳደረበትን የዘረኝነትና የመለያየት መንፈስ መረዳት አይችልም። በተፈጥሮ አእመሮው ተመራምሮ የደረሰበት
ቅዱስ ዐሳብ ይመስለዋል።
የዛሬዎቹም ኦነግ/ብልጽግናዎች፥ ሕወሃቶችና ማንኛውን በብሔርተኝነት መንፈስ የተለከፈ፥ የውጭ የባእዳንን አስተምህሮ በሃይማኖት
ደረጃ የተቀበለ ሰው ወልደአብ ወልደ ማርያም ከመሆን አያመልጥም፤
ለዚህ ነው እኔ የተረፈንን ጤናም የዐመሓራ ንቅናቄ ወደ አማራ ብሔርተኝነት ወስዳችሁ አትድፈቁት፤ የብሔርተኝነት ቅዱስ
የለዉም። ብሔርተኝነት ፖለቲካ ሲሆን ፋሽዝም ከመሆን ሊያመልጥ አይችልም የሚል ድምጽ የማሰማው። ለዐመሓራ ዐመሓራነቱ ይበቃዋል። አርሱም ክብረ-ሰብእ፥ ክብረ-ሀገር፥ እውነት፥
ፍትሕ፥ ሕይወታዊ የብዝኃነት ተመጋጋቢ አሓዳዊነት (የወንድና ሴት ስምረት የመሰለ የሕይወት ማስቀጠያ አንድነት) እሤቶቹ ዐመሓራነት ናቸውና ይጠብቃቸው ብዬ የምመክረው።
ፋንታሁን ዋቄ Fantahun Wakie ገጽ, [10/4/2024 2:28 PM]
በባዕዳን ተመርዘው አገራቸውን በነጻነትን በመብት ስም በማፍረስ ወደ ባርነት። ወደ ደካማነት፥ ወደ ትንሽ አገርነት፥
ወደ ስደት፥ ወደ ደም መፋሰስ ሕዝባቸውን ከመሩ በውጭ ጠላት አእምሮቸው
ታጥቦ ከነጠፈባቸው፥ ፍቅር፥ ሰላምና አንድነትን ባርነት አድርገው ከሚያምኑ ሰዎች አንዱን በምሳሌነት አቀርባለሁ፦—
ለምሳሌ ይህ ሰው ወልደአብ ወልደማርያም ይባለል። የጥቁር ሕዝቦች አንድነት፥ በተለይ የኢትዮጵያ የነጻነት ምልክትነት
ከሚያስቆጫቸው አገራት መካከልና ብዙ መርዝ ከወለጋ እስከ ኤርትራ የነሰነሰች የፕሮቴስታንት ቸርች መካከል አንዷ የሰዊድን ናት። ይህን ሰው Woldeab Woldemariam (ወልደአብ ወልደማርያም) በባእዳኑ
የዘመን ቀመር (April 27, 1905 – May 15, 1995)
የኖረ እና በኤርትራ ክፍለ ሀገር በባእዳን ቅኝት የሠለጠነ ጸረ ኢትየጵያ፥ የነጭ ባርነት ነጻነት ከሚስላቸው የዘመኑ ፕሮቴስታንት፥
ካቶሊክ፥ አረብ ናፋቂ የግብጽ ተላላኪዎች መካከል ዋናው ነው።
ወልደ አብ ወለድማርያም መርዛማ አስተሳሰቦችና የአንድነት ጠላትነት ምንጩን ለመረዳት የሚከተለውን ታሪክ እያነበባችሁ
ተከተሉኝ
በ1931 ሱዛና በምትባል መንደር እንዲያስተምር በወቅቱ አሰሪው በስዊድን ወንጌላዊ ሚሽን (ሴም) ትምህርት ቤት ተመደበ።
ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኩናማ ህዝብ ያጋለጠው ነበር። በ1935 ወደ አስመራ እስኪዛወር ድረስ በዚህ ትምህርት ቤት መምህር ነበር።
አስመራ ውስጥ አጠቃላይ የ ስዊድን ሚሸነሪ (ሴም) ትምህርት
ቤቶችን እንዲመራ ተደረገ፣ ይህም እስከ 1942 ቀጠለ። በዚህ ጊዜ የትግርኛን አጠቃቀም በስፋት በማስፋፋት እና ከሃያ ዓመታት በላይ
መደበኛ ጽሑፎች ሆነው የሚቆዩ ሁለት የመማሪያ መጽሃፎችን አሳትመዋል።
የፖለቲካ ሥራ
እ.ኤ.አ. በ 1942 (እ.ኤ.አ.) ከሴምኤ (ሴም) ወጥተው በብሪቲሽ ወታደራዊ አስተዳደር ትዕዛዝ የትግርኛ ቋንቋ ጋዜጣ
አዘጋጅ ሆነ ። ወደ አዲስ አበባ ከተጓዘ በኋላ ከኢትዮጵያ ጋር የመዋሃድ የሚደረገውን እንቅስቃሴ ዋና ተቃዋሚ ሆነ።
አርሱን ተከትለው ኤርትራን ለመገንጠል የታገሉ ሰዎችና እርሱን አስተምረው የቀጠሩ ሰዎቸ እ አንደሚነግሩት "ኤርትራን
ከኢትዮጵያ ጋር ለማዋሃድ ከነበሩት ፍራቻዎች መካከል ዋነኛው ለኤርትራ ህዝብና ለሀገሩ የሰለጠኑና ስነ ምግባር የለቸው ማኅበረሰቦችናየመንግሥት ሥርዓት ያለበት
ነው። ነገር ግን ከኢትዮጵያ ጋር መቀላቀል አደገኛ የሚሆነው ኢትዮጵያ
ውስጥ ሙስና እና ድህነትነ ስነ መግባረ ብልሽት ተንሰራፍቷል፝ " የሚል ነበር።
ቅኝ ገዥዎች ተገዥዎቻቸውን ከሌላ አንደሚሻሉ እየነገሯቸው በባርነታቸው እንዲኮሩ ማድረግ የተለመደ ነው። ለዚህ ነው የተገዙት
አርትራውያን ካልተገዙት አጠገባቸው ካሉት የትግራይ ወገናቸው የተሻሉ መስሎ የሚሰማቸው።
ወደ ቀደመ ነጋችን ስንመለስ ወልደአብ ወልደማርያም (ስም አይገዛም መቼእም) እ.ኤ.አ. በ1946 ኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃ እንድትወጣ ( እንደሚታወቀውና ዛሬም ድረስ በሕወሃትና በኦነግ መንጋ ልሂቃን እንደሚታመነው ሁሉ ለወልደአብና እርሱን ለተከተሉት የተቀሰፉ አእምሮዎች ነጻ መውጣት ማለት
ከትልቅ አገር አካልነት ወደ ትንሽ ቦታ መሰብሰብና መለያየት ነው) ክርስቲያናዊ እና ሙስሊም ብሔርተኞችን ሰብስቧል። በዚህ ጥረቱ
የቫቲካን የትግረኛ ራዲኦ ድጋፍ አልተለየውም። የሰውዲንና የጣሊያን እርዳታና ማበረታቻ ከጎኑ ነበር።
የነጻነት ትግል ( በተግባር አንደምናየው ትገሉን መለያትና የባርነት ናፍቆት እንበለው)
ይህ ሰው በኤርትራ የነጻነት ጦርነት ወቅት በኤርትራ ውስጥ በፖለቲካም ሆነ በወታደራዊ ሃይሎች ላይ ስልጣን መያዝ አልቻለም።
እ.ኤ.አ. እስከ 1987 እና የኤርትራ ህዝቦች ነፃ አውጪ ግንባር አንድነት ኮንግረስ ወደ ኤርትራ የገቡት እ.ኤ.አ. በመጨረሻም
በኤርትራ የነጻነት ጦርነት መገባደጃ ላይ ከቤተሰቡ ጋር በአስመራ ተቀላቅሏል።
ባርነት ነጻነት፥ መለያየትን እምርታ አድርጎ አንዲያስብ በጠላት የተሠራበት ተውልድ ሁሉ ምን እንዳጠፋ መመርመርና ንስሐ መግባት አይችልም። ጠካት የጫነውን አንደ ሃይማኖት ስለሚቀበል የተለየ ነገር ማሰብ አይችልም። ለምሳሌ ሻዕብያን፥ ኦነግን፥ ኢሕአፓን፥ ሕወሃትን እና ማንኛውንም በብሔርተኝነት
ላይ የተሠረተ የነጻነት ጽንሰ ዐሳብ የሚያራምድ ስብስብ በአንድነት፥
በፍቅር፥ በመዋሐድ፥ በፍትሕ፥ በሰላም ውስጥ ያለው ዋጋ አይታየዉም። አእመሮው ገነትና መንግሥተ ሰማያት አስመስሎና አሳክሎ የሚያመለክተው
መለያየትን፥ አብሮ የነበረውን አገርና ማኅበረሰብ መጥላት ብቻ ነው።
በዚህ መሠረት የስነ ልቦና ቀውስ ውስጥ የነበረው ወልደአብ ወልደማርያምም ለመለያየጥና ለባርነት እየታገለ መሆኑ ስለማይተዋቀው አንዲህ ብሎ ጽፏል
"እስካሁን ድረስ ለየትኛውም የውጭ ሃይል ወይም ጥቅም ተላላኪ ሆኜ አላገለግልም ወይም ተላላኪ ሆኜ አላውቅም። የማንኛውም
አይነት ባርነት በማንኛውም መልኩ እና ቀለም ጠላት ነኝ። ማንም ሰው አውሮፓዊም ሆነ አፍሪካዊ ሊያስገድደኝ አይችልም። የማንኛውም
ዓይነት የባርነት ቀንበር ከስሜቴ እና ከፍላጎቴ ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን እንድፈጽም ለማስገደድ እኔን ለመግደል የሚሞክር ሰው ካለ፣
እኔም በውስጤ ለፖለቲካዊ እምነቴ ለመሞት ድፍረት አለኝ። ለሀገሬ ነፃነት እና ለወንድሞቼ እና ለእህቶቼ እውነተኛ ጥቅም"።
ይህ ሰው ያሳደገው የአውሮፓ የሚሸነሪ፥ ሂተለርን ለዓለም የሰጠው
የሉተራን ትምህርት ያሳደረበትን የዘረኝነትና የመለያየት መንፈስ መረዳት አይችልም። በተፈጥሮ አእመሮው ተመራምሮ የደረሰበት
ቅዱስ ዐሳብ ይመስለዋል።
የዛሬዎቹም ኦነግ/ብልጽግናዎች፥ ሕወሃቶችና ማንኛውን በብሔርተኝነት መንፈስ የተለከፈ፥ የውጭ የባእዳንን አስተምህሮ በሃይማኖት
ደረጃ የተቀበለ ሰው ወልደአብ ወልደ ማርያም ከመሆን አያመልጥም፤
ለዚህ ነው እኔ የተረፈንን ጤናም የዐመሓራ ንቅናቄ ወደ አማራ ብሔርተኝነት ወስዳችሁ አትድፈቁት፤ የብሔርተኝነት ቅዱስ የለዉም። ብሔርተኝነት ፖለቲካ ሲሆን ፋሽዝም ከመሆን ሊያመልጥ አይችልም የሚል ድምጽ የማሰማው። ለዐመሓራ ዐመሓራነቱ ይበቃዋል። አርሱም ክብረ-ሰብእ፥ ክብረ-ሀገር፥ እውነት፥ ፍትሕ፥ ሕይወታዊ የብዝኃነት ተመጋጋቢ አሓዳዊነት (የወንድና ሴት ስምረት የመሰለ የሕይወት ማስቀጠያ አንድነት) እሤቶቹ ዐመሓራነት ናቸውና ይጠብቃቸው ብዬ የምመክረው።
አስተያየቶች