#በሰውነቱ የሚያምን #ኦሮሞ #ይቆጣል!! ከኦነጋዊ ዕሳቤ ጭፍን መንጋነት የተላቀቀ "ኦሮሞ" ሁሉ ይቆጣል! ቁጣውም:- * እኔም ሰው ነኝና የሰውን ክብር አውቃለሁ፣ * እኔም ሰው ነኝና ፍትህ እውነትና ሰብአዊነትን ስለማወቄ በተግባር ልግለጽ ብሎ ይቆጣል! *ይህንን #ኦሮሞ የተባለ የብሕዝብ መጠሪያ በመጥፕቀም በዘር ፖለቲካ ቡድኖች በሚፈጸመው አሰቃቂ ሰብአዊ በደል የነውረኝነት መታወቂያ የእኔ አይደለም ብሎ ይቆጣል፣ *እኔ በሐሰት፣ ደም በማፍሰስ፣ በጥላቻ፣ ልዩ ማንነት በመፍጠር የምጠግነው ሰብአዊ ስብራት የለብኝም እና በእኔ ስም ከሰዉነት የወጣ ትርክትና ፖለቲካ፣ ደም ማፍሰስና ፍጅት ይቁም ብሎ ይቆጣል፤ ህሊና ላለው ---- * ነውር ባወቁት ጊዜ ይተዋል፣ * ኃጢአት መንፈሳዊ ዓይን ባበጁንጉዜ በንስሐ ይፋቃል፣ * ድንቁርና በርቱዕ በብርሃን ክርስቶሳዊ ትምህርት ይደመሰሰሳል፣ * ስግብግብነት በክብረ-ሰብእን በመረዳት ይሸነፋል። -------- እናማ ከዛሬ ፬፻፺ ዘመን ገደማ በፊት የነበረውን ክፉ ታሪክ የሚያካክሱ አያሌ ክርስቲያን ኦሮሞዎች ተፈጥረው አንድን ሰው በክብሩ ያውቃታል፣ ከዚያም ከፍ ብለው በክርስቶስ ለቅድስና አብቅተዋል፣ ከትፕስፋፊነት ወደብሀገር አዋሐጅና ተከላካይነት ተስፈንጥረዋል፣ ነበር። ምን ያደርጋል የባዕዳን መገልገያ የሆኑት የተረፈ-ናዚና የእብዱል ዉሀብ አስተምህሮ ስልቦች የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ብለው ተሰባስበው በደም ማፍሰስ ላይ ተመስርተው አዋረዱን። በጥንት ነውራችን እንኩራ፣ #እነጎበና ዳጨን እናዋርድ የሚል መሐላ ገቡ። በአጼ ምንልክ አመራር በከፊል የተሰበስበችዋ የጥንታዊቷ የታላቋ ኢትዮጵያ መንፈስ ገና መሰባሰብ በጀመራች በእንጭችነቷ ድል ያደረገችው የአውሮፓ ዘመናዊ አራዊት ቅኝ ገዥ፣ ብዙ...
This is a spot where I post and share part of my daily reality. I would love to hear from others too to learn how differently we interpret daily encounters including our imaginations. ይህ ሥፍራ የየዕለት ገጠመኞቼን፣ እንዴት በዕለቱ እንደተረደሁትና የማስበውን ለሌሎች ያማጋራበት ነው፡፡ የሌሎችን በመስማትና ምን ያህል ዓለማችንን በተለያየ መንገድ እንደምንመለከታት ለመማር እጓጓለሁ፡፡