የዉሀብያ የማጭበርበር ጂሃዳዊ ስልቶች ለሰላም የመቆም ተለእኮአችን
ጥቅምት ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም.
የዉሀብያ የማጭበርበር ጂሃዳዊ ስልቶች ለሰላም የመቆም ተለእኮአችን 1
ጂሃዲስቶች እንዴት የየሃግራቱን የሕግና የሰባዊ መብት ድንጋጌዎች እንደሚጠቀሙ ጥቂት ምሳሌዎች 2
1. የስደትና የሪፉዩጂ ጥበቃ ድንጋጌዎች 2
2. በነጻነት የማምለክ፣ ሃይማኖትና የማስተማርና ሥርዓት የመፈጸም፣ የመናገር መብቶችን መጠቀም እንደ ሽፋን 2
3. መንግሥታዊ ያልሆኑ የልማትና የእርዳታ ድርጅቶች ሽፋን 2
4. የውኸኒ ቤቶች ሥራዓቶችን መጠቀም 3
5. ጸረ-ማግለል ሕጎችን መጠቀም (Anti-Discrimination Laws) 3
ቤልጂየም፦ ሞለንቢክ እንደ መደበቂያ (Molenbeek as a Safe Haven) 3
ስዊዲን፡ ራክህማት አኪሎቭ የ2017 ጥቃት (Rakhmat Akilov (2017 Stockholm Attack)) 4
አሜሪካ (ዩናይትድ ስቴት): የፎርት ሁድ ተኳሹ ኒዳል ሀስን (Fort Hood Shooter (Nidal Hasan)) 4
ስልታዊ/ስትራተጂካዊ የመገለጥ ሥርዓት (Broader Strategic Patterns) 5
🇪🇹 በኢትዮጵያ በጽንፈኞቹ ምን እየተካሄደ ነው? 5
1. የአል-ሻባብ ድንበር ዘለል ኔት ዎርክና እንቅስቃሴ 5
2. የሃይማኖት ተቋማትን በመጠቀም ምልመላ ማካሄድ 5
3. የበሔርና የክልል አስተዳደሮች ራስ ገዝነትን እንደ ሽፋና እድል መጥቀም 6
4. የመርጃ ድኅንነትና ምሥጢራዊንተ ሕጎችን በመጠቀም በመስመር ላይ ጽንፈኝነትን የማስፋፋት እና 6
የኢትዮጵያ መንግሥት ኃላፊነትና ዜጎችን በእኩል ያለማገልገል አጣብቂኝ 7
ጽንፈኞችንና ደጋፊ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ስለመቋቋም 7
ይህን ለማድረግ እኛ (------) ምን እናድርግ? 8
ጂሃዲስት የዉሀብያ ጽንፈኞች ራሳቸውን አጠናክረው እንደ አልቃይዳ፣ አይሲስ፣ ቦኩ ሃራምና አልሻባብ ግልጽ ጦርነት ለማወጅ አቅም እስኪያገኝ ድረስ ብዙ የማጨበርበሪያ ስልቶችን የጠቀማል።
በኛ አገርም ተመሳሳይ ስልቶችን ብቻ ሳይሆን የአገራችንን ብዝኃ ማንነቶችን እንደ ኮሶ ተጣብቶ፣ በተለይ የጎሣ ፖልቲካንና የጎረቤት አገራትን፣ የውሃና የባህል ጂኦ ፖለቲካዊ ግጭቶችን ሁሉ ተገን ያደረገ ስልት ይጠቀማል።
በአብዛኛው አገራት ሰርገው ለመሠርሠርና ለማዳከም የየአገራቱን ሕጎች የጠቀማል። የዜጎችና የሰብአዊ መብት ሕጎችን፣ የስደተኛ መብቶች፣ የፖለቲካና የዲሞክራሲ መብቶችን ሽፋን በማድረግ ተከታይ ያፈራሉ፣ ትምህርት ቤት መሥርተው ትውልድ ይበክላሉ፣ ኢኮኖሚው ሥርዓት ውስጥ ገብተው በኔትዎርክ ሕዝቡን ከንግድና ልማት ውጭ ያደርጋሉ። ራሳቸውን በማጠናከር ለጥቃት ይዘጋጃሉ።
እንደ ኢትዮጵያ በአሉት ነባርና ርዥም የእስልምና ታሪክ ባላቸው አገራት በሙስሊሙ ጉያ ተደብቀው እንደ ተቀጥላ ራሳቸውን እያሳደጉ ነባሩን ይገድሉታል።
አምቺ ሲሆን ለመደብቅና ለማደግ የተጠቀመበትን ሕግ ሁሉ በተግባር ይሽሩታል። ሕግ ይቀየር የሚል ግፊት ያደርጋሉ። በፖለቲካና ምርጫ እየተሳተፉ ሥልጣን ይቆጣጠራሉ። እንደ የሁኔታው አመቺነት ጥቃት ይፈጽማሉ።
አገሪቱ የውስጥና የውጭ ችግር ውይንም ጦርነትና ግጭት ሲያጋጥማት በማባባስ፣ ከጠላት ጋር በመመሳጠር አቋማን ያናጋሉ።
ጂሃዲስቶች እንዴት የየሃግራቱን የሕግና የሰባዊ መብት ድንጋጌዎች እንደሚጠቀሙ ጥቂት ምሳሌዎች
1. የስደትና የሪፉዩጂ ጥበቃ ድንጋጌዎች
• ለምሳሌ: የአውሮፓ የስደት ድንጋጌዎችና ሥርዓቶች (Europe’s asylum system)
ብሶሪያ የውስጥ ጦርነት ውቅት አንዳንድ ጅሃዲስቶች ከስደተኞች ጋር ተቀላቅለውና ራሳቸእውን አመሳስለው ወደ አውሮፓ ገቡ። በ2015 በፓሪስ ጥቃት ያደረሰው ኢስላም የሶሪያን የሐሰት ፓስፖርት ይዞ፣ በግሪክ በኩል ወደ ፈረንሳይ የዘለቀና በአገሪቱ ስደተኛን የመቀበል፣ የመንከባከብ ሕግ ቀዳዳ የተጠቀመ ግለሰብ ነበር፤ Lieber Institute for Law & Land Warfare. https://lieber.westpoint.edu/islamic-jihadism-laws-of-war/
• ሕጋዊ ሽፋን፡ አንድ ጊዜ የስደተኝነት ጥበቃና የመኖሪያ ፈቃድ ካገኙ በኋላ ተያይዞ የሚገኙትን የግል ምሥጢርና ክከትትል ነጻ ሆኖ የመኖር መብት ሕጎችን በመጠቀም በሚኖሩበት አገር ላይና በሌሎች ኢላማ በምሚደርጉ አገሮች ላይ የጥፋት ዘግጅታቸውን ጨርሰው ጥቃት የፈጽማሉ ወይንም ያስፈጽማሉ።
2. በነጻነት የማምለክ፣ ሃይማኖትና የማስተማርና ሥርዓት የመፈጸም፣ የመናገር መብቶችን መጠቀም እንደ ሽፋን
• ምሳሌ: UK-based preachers
በኢንግሊዝ እንደ አንጀም ኮዳርይ ( Anjem Choudary) ያሉ ጽንፈኛ ዑስታዞች በሃይማኖይ መብት ሕግ ሥር ተሰውረው ጽንፈኝነትና እና የዉሀቢስት ሽብር ትምህርቶችን በማስፋፋት ግጭትና ጥቃት አራምደዋል። አል-ሙሃጂሩን (Al-Muhajiroun) የተሰኘው የዚህ ሰውዬ ሕዋስ ከተለያዩ ይሽብር ድርጅቶች ጋር ጥምረት በመፍጠር የተለያዩ ሽብሮችን ሲያቅድና ሲያስተባብር እንደነበር ተጋልጧል። was linked to several terror plots Lieber Institute for Law & Land Warfare.
• ሕጋዊ ሽፋን : ሊብራል ዲሞክራሲ በቀጥታ ተግባራዊ አደጋ እሳካልፈጠረ ድረስ ንግግሮችን ጠቅሶ ለመክሰስ የሚያመነታ አስተሳሰብ ነው። ይህን የፖለቲካ ባህልና ሕግ እንደ እድል በመጠቀም ጽንፈኛው ቡድን ጽንፈኛ ተከታዮችን ማፍራት፣ ማደራጀትና ለጥቃት ማዘጋጀጥ እንዲችል እድል ሰጥቶታል።
3. መንግሥታዊ ያልሆኑ የልማትና የእርዳታ ድርጅቶች ሽፋን
• ለምሳሌ : ከሀማስ ጋር የተያያዙ የእርዳታና በጎ አድራጎት ድርጅቶች
ከሀማስ ጋር ቁርኝት ያላቸው ድርጅቶች በብዙ አገራት ውስጥ ተመሥርተው ሀብት በማሰባሰብ በድብቅ ለአሸባሪዎቹ በጀት ሆነው ይገኛሉ። Lieber Institute for Law & Land Warfare. https://lieber.westpoint.edu/islamic-jihadism-laws-of-war/
• ሕጋዊ ሽፋን : በጎ አድራጎትና እርዳታ ድርጅቶች ከታክስ ነጻና የተለያዩ ድጋፎች ከማግኘትም አልፎ ልዩ ትኩረትና ክትትል እንዳይደረግባቸው ሕጎች ያዛሉ። ይህን እድል በመጠቀም እንድ ሃይማኖትና በጎ አድራጎት በመመዝገብ ለሽብርና ሤራ አመቺ ሁኔታዎችን ይጠቀማሉ።
4. የውኸኒ ቤቶች ሥራዓቶችን መጠቀም
• መሳሌ፡ በእሥር ቤት ውስጥ የቤልጅይምና የፈረንሳይ እሥር ቤቶች ውስጥ ጽንፈኞችን መፍጠር፣ ማደራጀት ችለዋል
• ጂሃዲስቶች በእሥር ቤቶች ውስጥ በመንግሥትና ሥራዓት፣ በእምነትና ማኅበረሰብእ መዋቅራት ላይ ቅሬታ ያላቸውን ሰዎች ወድ ጽንፈኛ እስልምና አስተምህሮ ይስባሉ፣ በጽንፈኝነት አስክረው ተከታዮቻቸው ያደርጉታል። ቼሪፍ ካውቺ ( Cherif Kouachi) የተባለ ሰው ቻርሌ ሄቦን ያጠቃው እሥር ቤት ውስጥ ተመልምሎና ጽንፈኛ ተደርጎ ነው። Lieber Institute for Law & Land Warfare.
• ሕጋዎ ሽፋን : “እሥረኞች ሃይማኖታቸውን የመከታተልና የመነጋግር መብት አላቸው” የሚለውን የህግ ቀዳዳ በመጠቀም አካባቢያቸው ያለውን ሰው ይመርዙታል።
5. ጸረ-ማግለል ሕጎችን መጠቀም (Anti-Discrimination Laws)
• ለምሳሌ: የጀርመን የቁጥጥርና ክትትል ወሰን ሕግ
የጀርመን ሕግ የእምነት ቦታዎችን፣ የመሥመር ላይ ውይይቶችን እና የእምነት እንቅስቃሴዎችን የመከታተል የሕግ ወሰን መከታተልን፣ ሕጋዊ ምክንያት እስካልተገኝ ድረስ ይገድባል። Lieber Institute for Law & Land Warfare.
• ሕጋዊ ሽፋን: ምንም እንኳ ጥርጣሬ ቢኖርም አንዱን የሃይማኖት ወይብም የማኅበረ ሰብእ ክፍል በተለይ ሁኔታ ክትትል ማድረግ የጀርመን ሕግ ይከለክላል። ጽንፈኞች ይህን እንደ እድል በመጥቀም ሕገወጥ የጽንፈኝነት ሥልጠናዎችና አደረጃጀቶች የፈጽማሉ።
ቤልጂየም፦ ሞለንቢክ እንደ መደበቂያ (Molenbeek as a Safe Haven)
• ታክቲክ: የሀግሩ ሕግ የማስከበር ደካማነትና የግል ነጻነት ወይንም ኦሪቬሲ ሕግን መጠቀም፤
• ዝርዝር: ሞለን ቢክ የሙስሊም ኮሚዩኒቲ የጂሃዲስቶች ማእከል ሆኖ ሥልጥናና ስምሪት እያገኘ ፓሪስንና ብሩሴልስን አሸብረዋል። የቤልጂየም መንግሥት የራሱ የፖራይቬሲ ሕግ እንቅፋት ሆኖበት ክትትልና ምርመራ እና የፖሊስ ክትትልን የተቆራርጠ እና ተከታታይ እንዳይሆን አድርጎታል።
• የሕግ መከለያ: የቤልጂያን የግል ፕራይቬሲ (የግል መረጃ ምሥጥራዊነት) ጥበቃ ሕግ እና ያልተማከለ ሕግ የማስከበር ፖሊሲ (Belgian privacy protections and decentralized law enforcement.)
ስዊዲን፡ ራክህማት አኪሎቭ የ2017 ጥቃት (Rakhmat Akilov (2017 Stockholm Attack))
• ታክቲክ/ስልት: የስደት ጥያቄ ውድቅ ማድረጊያ ሕግ ቀዳዳዎችን እንደመግቢያ መጠቀም (Exploiting asylum rejection loopholes.)
• ዘርዝር: አኪሎቭ የስደት ጥያቄው ውድቅ ቢሆንበትም በሕገወጥ መንግድ ስዊድን ውስጥ ቆየ። የመኪና ላይ ቦምብ ታጥቆ በምጋጨት ብዚ አደጋ አድርሶ አምስት ንፍስ አጠፋ፤
• መክለያ የሕግ ቀዳዳ: ቢሮክራሳዊ ዘገምተኝነት እና ስደተኛን አስገድዶ ወደ መጣበት ይሚከለክለውን የአገሪቱን ሕግ መጠቀም።
አሜሪካ (ዩናይትድ ስቴት): የፎርት ሁድ ተኳሹ ኒዳል ሀስን (Fort Hood Shooter (Nidal Hasan))
• ታኪትክ/ስልት: የወታደርና የሃይማኖት መቻቻል ሕግ፣ ድንብና ባህልን ለጥፋት መጠቀም
• ዝርዝሩ : ህሰን የአሜሪካ ሚሊታሪ ሳይካትሪስት ነው. ለአመታት ጽንፈኛ አስተሳስቦችን ሲያራምድ ቆይቶ ነበር፡፡ ጓዶቹ ይህንን ምልከታውን ለሚመልከታቸው ለመግለጥ አስበው “ማግለል” የሚሰኝ እየመሰላቸው ለዓመታት እያመነቱ ዘልቁ። Fort Hood on November 5, 2009, 13 ገድሎ፣ 32 አቁሱሎና የሺዎችን ሕይወት ለዘላልም አበላሽቶ አለፈ።
• መደበቂያ ሕግ: በሚሊታሪ ሕግ የሃይማኖት ጉዳይ ስስነትና የጸር-አግላይነት ሕግና ደንብን ለጥፋቱ ዝግጅት መደበቂያ አድርጎ ለጥፋት ተጠቀመበት።
ሲጠቃልለ ከእነዚህ ምሳሌዎች የምንማረው ጂህዲስት ጽንፈኞች የንድን ሀግር ነባር ሕዝብ ባህልና እምነት፣ የምንግሥትን ሕግና ሥርዓታት በማጥናትና ያንኑ የሚደግፉና የሚገዙበት አስመስለው፣ በሌላ በኩል የራሳቸውን ሌላውን አጥፍቶና አሸንፎ የመተካት ጂሃዳዊ የጥላቻ ትምህርታቸውን የሚከተል ትውልድ ያፈራሉ፣ ኔትዎርክና አድርጃጀት ያበጃሉ፣ ከዝያ ደም ማፍሰስ፣ ማግለል፣ ታሪክን፣ ነባርነትን፣ ሕግን፣ ባህልን፣ ኢኮኖሚን፣ ማኅበራዊ መስተጋብርን ሁሉ ማጥቃት ይጀምራሉ። ከሁሉ በላይ ማሸብርን የጀነት መንገድ አድርገው ስለሚሰብኩና አእምሮአቸእው እስኪነጥፍ ስለሚታጥቡ አጥፍቶ መጥፋትን ይርባርቡበታል።
በምእራቡ ዓለም የሊብራል ዲሞክራሲ ክፍተት እንድሚጠቀሙት ሁሉ በኢትዮጵያ በጎሣ ፖልቲካ፣ በንባር የምቻቻል ሃይማኖታዊና ባህላዊ መሠረቶቻችን ሥር ተደብቀው ትውልዱን ከመመረዝ ክርስቲያኖች ላይ ፍጅት እስከመፈጸም ተግተው እየሠሩ ይታያሉ። ብዙውን ጊዜ የሚደብቁባቸው የሕግ ማኅቀፎች
1. የስደተኛን የመቀበል፤ መልሶ የማባረር ሂደትን በሚከላከሉ ሕጎች
2. ሐሳብን በነጻ የመግለጽና የሃይማኖት ነጻነት ሕጎች
3. የግል ነጻነት፣ ምሥጢር የመጠበቅ፣ ያለመፈስተሽና በክትትል ሥር ያለ ሕግ ያለመዋል መብቶች
4. ያልተማከል ወይንም ቢሮክራሳዊ የህግ ማስከበር ሥራዓት ክፍተቶችን በማጥናት --- ጥፋታቸውን ያስፋፋሉ።
ስልታዊ/ስትራተጂካዊ የመገለጥ ሥርዓት (Broader Strategic Patterns)
• ሕጋዊ ማስመሰያዎች: ጂሃዲስቶች ኔትዎርኮቻቸውን በሕግ ሽፋንና ከለላ ዘርግተው እስኪጭርሱ ድረስ ግልጽ ጥቃት ላለመፈጽም ይጠነቅቃሉ። — የእምነት ማእከላትን፣ የማኅበረሰብ መዋቅራትን፣ የልማት ድርጅቶችንና የመሥመር ላይ መገናኛዎችን ሕጋዊ ልባስ ሰጥተው ዝግጅታቸውን ያጠናክራሉ።
• የሰባዊ መብት ልፈፋ እንደ ሽፋን:- ጂሃዲስቶች አግራትና ዓለም የሚጠቀምበትን የሰባዊ መብቶች ቋንቋ ተውሰውና ሕጋዊ የተወሳሰብ ሁኔታ ፈጥረው ለመብት፣ ለእኩልነት፣ ለሰላምና ነጻነት እንደሚፋለሙ በማስመሰል ራሳቸውን ከክስና ክትትል በመከላከል ለአቅመ-ጥፋት ይዘጋጃሉ።
• ዓለም ዐቀፍ ሕጎችን ውድቅ ማድረግ : ለማታለልና ለአደባባይ ፍጆታ ስለ አግራዊና ዐለም አቀፋዊ ሕጎች ጠበቃ የቆሙ በማስመስል፣ በተቃራኒው ተከታዮቻቸ ሕጎችን ሁሉ ውድቅ አድርገው ሃይማኖታዊ ጽንፈኛ ሕጎችን በተግባር ላይ እንዲያውሉ አሠልጥነው ያዘጋጃሉ። ጠላት በሚሉት ወገኖች ላይ ሽብርና እልቂት እንዲፈጸም ተለኮ ይሰጣሉ። Lieber Institute for Law & Land Warfare.
🇪🇹 በኢትዮጵያ በጽንፈኞቹ ምን እየተካሄደ ነው?
1. የአል-ሻባብ ድንበር ዘለል ኔት ዎርክና እንቅስቃሴ
• ታክቲክ/ስልይ: ረዥምና ክፍት የኢትዮጵያ ምሥራቃዊና ደቡብ ምሥራቅ ድንበሮችና የስደተኛ ካምፖችን እንደመጠለያና ስደትን እንደ መከለያ መጠቀም
• ዝርዝር: በሶማሊያ መሠረቱን አድርጎ በድንበር ብኩል ኪትዮጵያ ሶማልኛ ተናጋሪና ሌሎችን በመልመል አባላትን አፍርቷል፤ አግሪቷ ውስጥም ሕዋስ ዘርግቷል። አሸባሪ ተዋጊዎች የስደተና ድኅንነት መከላክል ህጎችን፣ ንግድን እና ደካማ የድንበር ጥበቃን በመጠቀም ወደ ኢትዮጵያ ማኅበረ ስብእ መዝለቅ ችለዋል፤
• መከለያ ሕጎች: የኢትዮጵያ የስደትኞች ፖሊሲ እና ውሱን የአሻራና ሌሎች የማንነት ቁጥጥር ድክመቶችን፣ የፓሰፖርትና መታወቂያ ማግኘት ሙስናዎችን፤
2. የሃይማኖት ተቋማትን በመጠቀም ምልመላ ማካሄድ
• ታክቲክ/ስልት: የሃይማኖት እና የማምለክ ምብት ጥበቃ ሕጎችን መጠቀም፤
• ዝርዝር: አንዳንድ ጽንፈኛ ሰባኪዎች መስጊዶችን፣ መድረሳዎችን በመጠቀም ጽንፈኝነት በገጠሪቷ ኢትዮጵያ አዳርሰዋል፤ በተለይ በጠርፋማ አካባቢዎች ጽንፈኝነት ርእዮተ ዓለም ሆኖ ወጣቶችን በክሏል። እንዚህ ተቋማት ምንም አይነት ምነግሥታዊ ክትትልና ምርመራ ሳይደረግባቸው ለዚህ የጥፋት ትምህርት መገልገያ እየዋሉ ነው።
• መደብቂያ ሕጎች: የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት የማምለክ መብትና የሃይማኖት ነጻነት የሰጣል። እመንቶችም ባልተማከለ የሃይማኖት ተቋማት ቁጥጥር ሥራዓት ስለሚመራ ይህን ተጥቅመውበታል።
3. የበሔርና የክልል አስተዳደሮች ራስ ገዝነትን እንደ ሽፋና እድል መጥቀም
• ስልት: በክልሎችና ፌደራል መንግሥት መዋቅራት መካከል ያለውን ክፍተትና አለመናበብ ተጠቅሞ የአካባቢ መንግሥትን መሳሪያ ማድረግ ወይንም ማጭበርበር
• ዝርዝር: ጂሃዲስቶች ራሳቸውን በመሰወር በክልል ልዩ ሃይሎችና የአካባቢ ሞሊሻዎች ውስጥ ከታጣቂነት እስከ አመራር የመሰልፍ እድሎችን አቅዶ በመያዝ ለማጥቃት እይተጠቀሙበት ነው።
እንደ ኦሮምያ፣ ቤኒሻንጉል ጉምዝ ባሉት ክልሎች ወያኔና ኦነግ አሢረው ባዘጋጇቸው ሕጎች ምክንያት እና በመኢሓዴግና ብልጽግና አስፈጻሚነት የሚካሄዱ ማፈናቀሎችና ጭፍጭፋዎች ውስጥ በቀጥታ በመሳተፍና በመምራት ከፍተኛ ጂሃዳዊ እልቂት ፈጽመዋል፣ እየፈጸሙም ነው።
• መከለያ የሚያደርጓቸው ሕጎችና ምክንያቶች: የኢትዮጵያ የጎሣ ፌደራሊዝም የፌደራክ መንግሥት በክልሎች ጣልቃ አይገባም፣ ቁጥጥር አያደርግም የሚለውን እንደ ሽፋን መጠቀም፤ በልዩ ኃይልና ሚሊሺያ ሥምሪትና ቁጥጥር ዙሪያ የሚፈጠሩ ሕጋዊ ክፍተቶችን በመጥቀምና አመራር በምስጠት፣ ተጥያቂነት እንዳይኖር በማመቻቸት እልቂትና ማጽዳቱን ተያይዘዉታል።
4. የመርጃ ድኅንነትና ምሥጢራዊንተ ሕጎችን በመጠቀም በመስመር ላይ ጽንፈኝነትን የማስፋፋት እና
• ታክቲክ/ስልት፡ የትለያዩ ዲጂታል ፕላትፎርሞችን በመጠቀም ምልመላና እቅዶችን ማውጣት
• ዝርዝር: ፍንፈኞች ይተቆለፉ/ኢኒክሪፕት የሆኑ አፕሊኬሽኖችን በመጠቀም ማኅበራዊ ሚዲያን የጽንፈኝነት ማስፋፊያ አድርገዉታል። ቴክኖሎጂው ከዓለም አቀፍ ጂሃዲስቶች ጋር እንዲገናኙና ልምድ እንዲቀስሙ አድርጓቸዋል። ለምሳሌ አህመዲን ጀብለ የተባል ጽንፈኛ የሚዲያ ሌላውን ስለማሸበርና ስለማጥቃት ሥልጠና በመስጠት ይታወቃል። በኢትዮጵያ የችይበር ቁጥጥር ድካማነት፣ የመንግሥት ከጎሣ ወገንተኝነትና ነባር ጠልነት ዝንባሌ ጋር ተዳምሮ ከጽንፈኞች ጋር ክፍተኛ ቁርኝት ያለው መንግሥታዊ መዋቅር መኖሩን እንደ እድል ተጠቅመዉበታል።
• መደብቂያ የሕግ ማኅቀፍ: በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ የዲጆታል መርጃ መብትን በሚመለከትና በፖለቲካ ተቃዋሚዎች ላይ ቁጥጥር እንዳያደርግ የሚደረገው የዓለም ተቋማት ጫና ለጽንፈኞች ስፊ ክፍተተ ማግኘት ተጭማሪ እድል ሰጥቷል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ኃላፊነትና ዜጎችን በእኩል ያለማገልገል አጣብቂኝ
• የስባዊ መብት እንቅፋቶች : የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ በውጭ አገራት ሁለግብ ጥገኝነት ውስጥ የሚኖር ስለሚግኝ እነርሱን ለማስደሰት በጽሑፍና በአንደበት ስለ ሰባዊ መብት ይናገራል። በሌላ በኩል ስብእ የሚለውን ፍጡር የማያውቅ የጎሣ መንግሥትና በዘርኝነት ሕግና እቅድ ስለሚመራ በተለይ ነባር እመንቶችና እሤቶችን ለማጥፋት ባለው እቅድ ኦርቶዶክሳውያንን በማጥቃት የተጠመደ፣ ጂሃዲስቶችን እንደ መሣሪያ የሚጠቀም በምሆኑ በመረጃ ማሳሳት የሚኖር የዘር ማጥፋት ማሽን መሆኑን እንኳንስ ዓለም ተጥቂው ኦርቶዶክስ እንኳ እኩል ግንዛቤ አልያዘበትም።
• አደናጋሪ ሕጎች: ፖለቲካዊ ተቃውሞንና ጽንፈኛ ዘር የማጥፋት ጂሃድን፣ የጎሣ ጥያቄዎች በሚል ይሚካሄደውን ዮርቶዶክስ ክርስትናን የማጥቃት መንግሥታዊ ተግባርን፣ የክልል በዘርኝነት ተቃኝተው የሠለጥኑና የሚሰማሩ ታጣቂዎችን ፣ የዉህብያና የናዚ ክርስትና ውልድ ኦነግን፣ በማራ ጥላቻ የታወረውን ሕወሃታዊ ንቅናቈን ሁሉ በሕግ ከመዳኘትና በርእዮት ለውጥ ከማከም በተቃራኒ አስተባባሪ መንግሥት መሆኑ፤ ዓለምን ለማደናገር የጎሳዎችና የታጣቂዎች ግጭት አድርጎ በማቅረቡ ዘር የማጥፋት እቅዱን ማስቀጠሉ ---- ግልጽ ሕግና ተግባራዊ ምፍትሔ ለማሳየት እንዳልቻለ ያሳያል።
• የቀንዱ አካባቢ አለመረጋጋት: በሱዳን፣ በሶማሊያ፣ እና እርትራ ያለው አለመረጋጋት ለጂሃዲስቶቹ መጠቀሚያ መሆን፣ የመንግሥታቱ ጽንፈኞች ላይ ለማተኮር አለመቻል የሚፈጥረው የምልመላና ይሥልጠና፣ ይሥምሪትና ጥፋትን በመንግሥት መዋቅራትና ራሱን አስችሎ የማስኬድ እድል ማስፋት።
ለትጨማሪ ንባብ: Human Rights Watch Human Rights Watch, U.S. State Department Human Rights Report U.S. Department of State, Amnesty International Amnesty International.
ጽንፈኞችንና ደጋፊ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ስለመቋቋም
• አገርን ማዳን የሚቻለው፦ ሰውን፣ እውነትን፣ ሃይማኖትን፣ ፍትሕን ከጥፋት በመከላከል ነው።
• አገር የሚጠፋው ክብረ-ሰብእ ሲዘነጋ፣ ሰው የሚገኝበት ቤተ ሰበ፣ የሚኖርበት ማኅበረ-ሰብእ ይደፈራል፤
• ክብረ-ሰብእ የሚዘነጋው እግዚአብሔርን ራሱን ለሰው በገለጸበት መንገድ አለመረዳት፣ አለምፍራት ሲፈጥር በአምሳሉ የተፈጠርው የሰው ልጅ በዚህ ምድር የመኖር ትርጉሙና ተልእኮው ይዛባል፤
• --- ስለዚህ አገርን ለማዳን
o ርትዕት፣ አንዲት፣ ሐዋርያዊት፣ ቅድስት ሃይማኖትን እና ምስክር የሚሆኑ ተከታዮቿን ከአካላዊ፣ እመነታዊ፣ ስነ-ልቦናዊ፣ ሁለንተናዊ የደኅንነት ጥቃት መከላከል፤
o ለዚህ ደግሞ ክብረ-ሰብእን ማረጋገጥ የሚያስችል መንግሥታዊና ማኅበራዊ፣ ርእዮታዊና መዋቅራዊ መደላድል መፍጠር
o ለፍትሕ፣ ለታሪካዊ፣ መንፈሳዊ፣ ባህላዊ --- እውነት መመለስ መቆም
o ክቡሩን ሰው በዓለ-አገርና ርስት ማድረግ
o ሰውን ከጎሣና ልዩ ልዩ ቡድናዊ የድንቁርና ባርነት እንዲላቀቅ መርዳት የገባል
ይህን ለማድረግ እኛ (------) ምን እናድርግ?
1. የጽንፈኞችን በሕግ፣ በመብት፣ በትርክት፣ በጎሣ ፖለቲካ ወዘተ መሣሪያነት ሥር የመደበቅና የማጥቃት ስልትና ድርጊት በግልጽ ማጋለጥ፣ ማስተማርና በሚቻለው መንገድ ሁሉ እንዲታቀቢ ማድረግ
2. የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት፣ የክልል ሕገ-መንግሥት፣ አሠራር፣ መዋቅርና የጎሣ ፍልስፍና ከጁሃዲስቶቹ ጋር የሚተባበርበትን መንገድና ተግባር ሁሉ ማጋለጥ
3. በሲኖዶስ፣ በምጅሊስ፣ በሃይማኖት ተቋማት፣ በብልጽግና መንግሥት፣ በሕወሃትና ማንኛዉም የጎሣ አድርጃጅት ላይ ምንም መተማመት ባለማሳደር ኦርቶዶክሳውያንና ለሰላም የሚገዳቸውን ሌሎች እምነቶችና ባህሎች አስተባብሮ ወደ መፍትሔ መምራት
4. በጂሃዲስቶች በመጠቃታቸው ይህን የመፍትሔ ሃሳብ ሊደግፉ የሚችሉ ሀግራትን መንግሥታትና የእምነት ተቋማት አፈላልጎ በማግባባት ለሰላም እቅዳችን ድጋፍ እንዲያደርጉ በተደራጀና ግልጽበሆን ፖሊሲ መተባበር
5. ለጥቃት የተጋለጡ ወግኖቻችን እንዲደራጁና ራሳቸውን እንዲከላከሉ፣ ማንኛውንም የሕግ፣ የማህበራዊ አጥር፣ የኃይል፣ የጸሎት፣ የመረጃ አቅም ሁሉ እንዲጠቀሙ ማስተባበር
6. የኦርቶዶክሳውያንና በኢትዮጲያዊነት የሚጸኑ ማኅበርስቦች ለጥቃት ተጋላጭነት ደርጃዎችን በየውቅቱ መተንተንና ዒላማ ለተደረግው ወገን መግለጽ፦ ለምሳሌ ባሁኑ ጊዜ የጥቃት አድራሽ ኃይሎች ጥምረትና መናበብ የሚያሳዩት፦
6.1. አል-ሻባብና የኢትዮጵያ ኦሮ-ዉህቢስቶች
6.2. ጽንፈኛ ስብከት የሚያስፋፉ ዑስታዞችና መድረሳዎች
6.3. የጀርመን ክርስትና ቅሪት ፕሮቴስታንት ኦነጎች
6.4. የኦሮምያ መንግሥት
6.5. የብልጽግና መንግሥት
6.6. የጎሣ ፍፌደራሊዝምና መዋቅራቱ
6.7. የተቆለፉ የጽንፈኞች መገናኛ መሥመሮች (ኢንክሪፕት የተደረጉ መገናኛዎች)
6.8. ከፍተኛ የሐሰት ትርክት አመንጭ ጽንፈኞችና ዘረኞች
6.9. በስደተኞች ካምፕና ከትሞች የመሽጉ ጽንፈኞችና መረቦች
6.10. ለጽንፈኞች ሽፋን የሚሰጡ የብጎ አድራጎትና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች
6.11. የጽንፈኝነት አስፋፊ አገራት ኢምባሲዎች
6.12. የጎሣ ጳጳሳትና አደንዛዥ ሰባኪያን
በማስተዋልና፣ በፍትሕ፣ በእውነት፣ በክብረ-ሰብእና ፈሪሃ እግዚአብሔር ላይ ቆመን ራሳችንን ሙሉ በሙሉ እንከላከላለን! በእብድት፣ በስሜት፣ በበቅል፣ በጭፍን ያይደለ መከላከል!
ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።። 1) ሻሸመኔ ከተማ I. የተገደሉ 1. አያሌው ተረፈ ● በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ● ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ● በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ● በ ጥር 30 2015 ዓ/ም ሰማዕትነትን ተቀብሏል 2. ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ● የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ● በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ● ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ● በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም ሰማዕትነትን ተቀብለዋል። 3. ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ● የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...
አስተያየቶች