#በሰውነቱ የሚያምን #ኦሮሞ #ይቆጣል!!
ከኦነጋዊ ዕሳቤ ጭፍን መንጋነት የተላቀቀ "ኦሮሞ" ሁሉ ይቆጣል!
ቁጣውም:-
* እኔም ሰው ነኝና የሰውን ክብር አውቃለሁ፣
* እኔም ሰው ነኝና ፍትህ እውነትና ሰብአዊነትን ስለማወቄ በተግባር ልግለጽ ብሎ ይቆጣል!
*ይህንን #ኦሮሞ የተባለ የብሕዝብ መጠሪያ በመጥፕቀም በዘር ፖለቲካ ቡድኖች በሚፈጸመው አሰቃቂ ሰብአዊ በደል የነውረኝነት መታወቂያ የእኔ አይደለም ብሎ ይቆጣል፣
*እኔ በሐሰት፣ ደም በማፍሰስ፣ በጥላቻ፣ ልዩ ማንነት በመፍጠር የምጠግነው ሰብአዊ ስብራት የለብኝም እና በእኔ ስም ከሰዉነት የወጣ ትርክትና ፖለቲካ፣ ደም ማፍሰስና ፍጅት ይቁም ብሎ ይቆጣል፤
ህሊና ላለው ----
* ነውር ባወቁት ጊዜ ይተዋል፣
* ኃጢአት መንፈሳዊ ዓይን ባበጁንጉዜ በንስሐ ይፋቃል፣
* ድንቁርና በርቱዕ በብርሃን ክርስቶሳዊ ትምህርት ይደመሰሰሳል፣
* ስግብግብነት በክብረ-ሰብእን በመረዳት ይሸነፋል።
--------
እናማ ከዛሬ ፬፻፺ ዘመን ገደማ በፊት የነበረውን ክፉ ታሪክ የሚያካክሱ አያሌ ክርስቲያን ኦሮሞዎች ተፈጥረው አንድን ሰው በክብሩ ያውቃታል፣ ከዚያም ከፍ ብለው በክርስቶስ ለቅድስና አብቅተዋል፣ ከትፕስፋፊነት ወደብሀገር አዋሐጅና ተከላካይነት ተስፈንጥረዋል፣ ነበር።
ምን ያደርጋል የባዕዳን መገልገያ የሆኑት የተረፈ-ናዚና የእብዱል ዉሀብ አስተምህሮ ስልቦች የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ብለው ተሰባስበው በደም ማፍሰስ ላይ ተመስርተው አዋረዱን። በጥንት ነውራችን እንኩራ፣ #እነጎበና ዳጨን እናዋርድ የሚል መሐላ ገቡ።
በአጼ ምንልክ አመራር በከፊል የተሰበስበችዋ የጥንታዊቷ የታላቋ ኢትዮጵያ መንፈስ ገና መሰባሰብ በጀመራች በእንጭችነቷ ድል ያደረገችው የአውሮፓ ዘመናዊ አራዊት ቅኝ ገዥ፣ ብዙ መበቀያ ወጥመድ ዘረጋ። በተለይ የኦሮሞን የጥንት ነውረኛ ደም አፍሳሽኑት በማጥናት እና ከእነርሱ የጥፋት ፍልስፍና ጋር በማዛመድ ሊጠቀሙበት አሤሩ። የጀርመንንብየኦክ ትሪ አምልኮ የኦሮሞንኦዳ አድርገው የአእምሮ ባርሮችን ፈጠሩ።
ሕዝቡንም ከደረሰበት ድል አድራጊ ኢትዮጵያዊ ማንነትና እድገት በማፋታት ወደ ጥንት መልሰው ለመጠቀም እንደ ተረፈ ናዚ የክፋት ሚሽነሪዎች ከጀርመኖች እና ከስውድን፣ ከኖርዌይና ከእንግሊዝ እየተጣመሩ፣ እንዲሁም።
አገር በደከሙ ቁጥር እንደ ዉባነሽታንየሚነሳው አረባዊው የደም ከልት ወሀብያም ውያደባ ምእራባውያን ባደሩባቸው "ልሂቃን" በኩል ኦነግን ፈለፈለ።
ፋፍሉ ነውረኛ በድንም ለ፶ ዓመት ወጥቶና ወርዶ የቀደመ ነውርን ታላቅነት፣ አሁን የደረስንበትን ሰብአዊ ልዕልናንጭቆናና ቅኝ መገዛት፣ የአንድነት መሪዎችን እንደ ጎበና ዳጨ ያሉትን ከሃዲ፣ ምንልክን ቅኝ ገኝና ግፍ ፈጻሚ በማለት ጠላት የቀዳቤቸውን ሳያላምጡ ውጠው ዛሬ የምንገኝበትን የዘር ማጥፋት አውድ ፈጠሩ። ( ክዚህ በፊት በ2 ክፍል ያቀርብኩትን ማስረጃ ይመልከቱ https://ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com/2024/03/blog-post.html )
ነውርን ሁሉ የቅድመ እህቶቻችን ስለሆነ ብቻ መቀደስ ህሊና ቢስነት፣ ቆሞ ቀርነት፣ ድድብና ሉባል እንጂ አኩሪ ማንነት ተደርጎ አይነገርም።
በመጀመሪያ Indigenous የሚለው አነጋገር ለአፍሪካንሳይሄን ለአሜሪካና ለአውስትራልያ የሚነገር ነው። ምክንያቱም የምድሪቱን በቀዳሚነትንየሰፈሩ የኖኅ ልጆችን ሌሎቹ የአውሮፓ ወገኖቻቸው ከ፭ሺ ዓመታት በኋላ ወርረው፣ እፕጥፍተውብወይንም ቀንሰው አገሩን ስለ ቀሟቸው ቀሚውንናንተቀሚውን ለመግለጽ ነባርና መጤ ይባላል።
እንደ "አባ" ሠረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙዔል ያሉ ከንቱዎችም "Indigenous ትግራዋይ እና ዲቃላ አማራ" ሲሉ ከባእዳን በተጫነባቸው ማሰቢያ ክርስቶሳዊ ማንነታቸውን ጥለው በፈረስነት ያገለግላሉ።
የኦሮሞ ሐሰት ተራኪ ልሂቃንናንጭፍን መንጎቻቸው ነውራቸውን በንስሐ እንደማጠብ ታሪክ ገልብጠው የወረሩትን ሕዝብና አገር ወረረን ይላሉ። ብልት ቆራጭነትና ዘር አጥፊነትን ታላቅ የገዳ ሥርዓት ነው ይላሉ። ታሪክ ደምሳሽነትንና ነውረኝነትን እንደ መሣሪያ የተጠቀሙ ከዛሬ ፭፻ ዓመት ገደማ የነበሩትን የእኛን ቅድመ አያቶች ለመቀደስ ታሪክን በመቶንሃምሳ ጎምደው ከምንልክ ይጀምራሉ።
የአረመኒነትን ዘምነ ልማድ በዘመናዊ አቀራረብ አድሶ ሕዝብ እያዋራደ ያለው የባዕዳን ተላላኪው ምሁር ተብዬ የሀሰት ፋብሪካው ነው። ምሁረነት የታሪክ ስህተቶችን እያረመ፣ አዳዲስ መድኅን የሚሆኑ ዕሳቤዎችን ለሕዝብ እያቀረብ፣ የተበተነውን እየሰበሰብ፣ የተጣላውን እያስታረቀ፣ የከፋውን በፍቅር እያስካሰ ይመራል እንጂ መልካሙን እያጠፋ፣ ሞተ የተቀበረውን ክፋት ትንሳኤ እያወጀለት ሕዝብና ሕዝብን ከፋፍሎ አያፋጅም። እንዚህ የባዕድ ማኅደር ለምሆናቸው ማስረጃው ዶክተርና ፕሮፌሰር ተብለው አንድም ገንቢና አሰባሳቢ ዐሳብ ማመንጨት ሳይችሉና በተቃራኒው የደም ቦይ መስራታቸው ነው።
#ነውርን ለመቀደስ፣ የተቀደሰውን ለማርከስ መሞከር እዚያው የቀደመው ነውራችን ላይ ለመመለስ ያለንን ፍላጎት ያሳያል።
ዛሬም ከሐረርጌ እስከ አርሲና ወለጋ ደም ማፍሰስ ያ በክርስትና ታክሞ የነበረውን ሰውነት መልሶ በማርከስ ያንን የ፺፪ ዓመታት የመስፋፋት የደም ዛር መልሶ የማንገሥ ልክፍት ነው።
ክርስቶስን የቀመሰውን ሕዝብ በሐሰት ትርክት አድንቁሮ ወደ አራጅነት ለመመለስ ለ፶ እና ፸ ዓመት ያክል የለፋው ኦነግና ባዕዳን ፈጣሪዎቹ ያለ መታከት ዛሬም ላይ በሕዝቡ ስም በመንግሥት ደረጃ የሚፈጸመውን ነውር ቀጥሎበታል። ፈጣሪዌቹ ባዕዳንም ይደግፋሉ፣ አያወግዙም፣ እልቁቱን አይዘግቡም።
እንዳውም እንደ ፓስተር ዶር በንቲ ኡጁሉ ቴሶ አይነቱን ከሀዲ እንደ መሣሪያ ተጠቅመው እርሱ አርአያን እና አይሁድ ብለው ፍጅት እንደ ፈጸሙት ሁሉ ኩሽና ስም የሚል ትርክት በምጽሐፍ ቅዱስ በኩል ያስተርኩታል።
እንደ አሰፋ ጃለታና አባስ ሃጂ ገነሞ፣ እንደ ሕዝቅኤል እንደ መሀመድ ሀሰን፣ እንደ እፕሰፋ ጁግሳ እና እንደ ገመቹ መገርሳ ያሉትን በዕድ ሥሪት አእምሮዎችን ተጠቅመው ሐሰትን እናንክፋትን ሳይንሳዊ ለማስመሰል ይደክማሉ።
ከናዚ መንፈስ እና ከአብዱል ዉሃብ መንፈስ የተወለዱት ባሮ ቱምሳና የጃራ አባገዳ ጥምር ደም ቡድን እንደወይፈን ተጥምዶ የታረሰው የዘር መርዝ ፍሬው ከበደኖ እስከ ሽርካና መላው ሰሜን እልቂት እያዘመረ ነው። የዘራው መርዝ ፍሬ እፍርቶ እያዘመርን ነው።
የኡትዮጵያን ክፍለ ሕዝቦች በመለያየት ማጠፋፋት የሚለው የአውሮፓና የኩሲንጀር ፕሮጀክት እበከፊል ተስክቷል። ከኦነግ ወደ ብልጽግና መንግሥት አድጓል።
ኦነግ በባዕዳን እና ባዕዳን፣ እንዱሁም በአጋሮቹ ባዕዳን ሠራሽ ወያኔዎችና ሻብዕያ ጋር በመተባበር ኦሮሞን ከትልቅነት ወደ ትንሽነት መውረድን እንደ እሪያ በሚናፍቁቱ ልሂቃን በኩል ብዙ ሰርቷል።
ውሸታም በማፍራት ሐሰትን እና እውነትን የማይለይ ተከታይ ፣ ሰውና ቡድንን የማይለይ ጭፍን መንጋ በማፍራት በኦሮሞ ሕዝብ ስም እና በኦሮሞ ልጆች የጥፋት መሣሩያነት እልቂት መፈጸም ችሏል።
አሁን ትኩረት የሚሻው ------
እኛ ህሊና ያለን፣ ፈሪሃ እግዚአብሔርና የሰው ክብር የሚገባን ክርስቲያን ኦሮሞዎች በሕይወት እያለን "ኦሮሞን" አወናብዶ እና አድንቁሮ ሙሉ በሙሉ ጥሎት ወደ መጣበት የአረመኔነት ቀዳሚ ባህል ለመመለስ እንፈቅድም ብለን መነሳት ስንችል ሰውነታችን ይከበራል።
ኦነጋውያንና ልጆቹ የብልጽግና ወንጌል የእምነት መንግሥት መሪዎች --- ስሙ!!
በ፳፩ኛው መቶምክፍለ ዘመን ከሰውነት ወጥተን ወደ መጣንበት የ፲፮ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ደም አፍሳሽነትና ስግብግብ ተስፋፊነት፣ ነውረኝነትና ነፍሰ ገዳይነት በመመለስ የሰይጣንና የባዕዳን መሣሪ እንድታደርጉት #አንፈቅድላችሁም።
* እኛ ቅኝ አልተገዛንም፣ እኛ ባሮች ሆነን አናውቅም፣ እኛ የኢትዮጵያ እንግዶች እንዲሁም ኢትዮጵያ የእኛ ሳትሆን አገራችን ናት፣
* እኛ ሰዎች እንጂ ቡድኖችና ከሌሎች የምንጠፋፋ የባዕዳን ተላላኪዎች መገልገያ ዕቃዎች አደለንም፣
* እኛ ወደፊት በሥልጣኔ እና ወደ ላይ ወደ ክርስቶስ በመንፈስ ማደግ የሚገባን እንጂ ወደ ኋላና ወደ ቀደመው የስሕተት ዘመናችን፣ ወደ ታች ወደ ጣዖትና ባዕድ አምልኮ በእናንተ ትርክት እየተመራን አንመለስም፣
* እኛ የጎሣና የቋምቋ ቡድን፣ የሃይማኖትና የባህልውና ጠላት ኖሮን በሰው ልጆች ላይ ዘምተን እልቂት አምፈጽምም --/ይበቃችኋል የምንልበት ወሳኝ ጉዜንላይ ነን።
በኦሮሞ ስም ለትውልድ የሚተርፍ ግፍ፣ ወንጀልና ነውራችሁ በእኛ በኦሮሞ ስም መቀጠል የለብትም!! ---- የሚል ትውልድ ድምጹን ያሰማ።
1. ትዊተር፡- https://x.com/fwakie
2. ቴሌግራም፡- @Fantahun_Wakie
3. ዩቲዩብ፡- https://youtube.com/@Orthodoxy-VS-Secularism
4. ዩቲዩብ፡- https://youtube.com/@finoteretuan-2
5. ፌስ ቡክ፡- https://facebook.com/profile.php?id=61576051634449
6. ፌስ ቡክ፡- https://facebook.com/fwakie
7. ቲክቶክ፡- https://tiktok.com/@fantahunwk?_t=8qLqoSRV9Ta&_r=1
8. ብሎግ፦ https://ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com/
ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።። 1) ሻሸመኔ ከተማ I. የተገደሉ 1. አያሌው ተረፈ ● በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ● ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ● በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ● በ ጥር 30 2015 ዓ/ም ሰማዕትነትን ተቀብሏል 2. ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ● የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ● በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ● ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ● በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም ሰማዕትነትን ተቀብለዋል። 3. ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ● የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...

አስተያየቶች