የክርስቲያን #ደም #ለመናፍስት #የሚገብር ሥርዓት!!
#የአብይ #አህመድና #ሽመልስ አብዲሳ የመግደል አቅም ከሆናቸው ሥልጣንብ)/የሚወገዱበት እና ለፍርድ የሚቀርቡበትን ግዜ ለማፋጠን የእነርሱን #አጀንዳ እርግፍ አድርጎ በመተው በሕዝብ አጀንዳ ዙሪያ መሰባሰብ አስቸኳይ ጉዳይነው።
ያለ #ክርስቲያን ደምና ዕንባ ውሎ የማያድረው የፖለቲካዊው #ኦሮሙማ መንግሥትና ጽንፈኛ አጋሮቹ ስለማይረኩ ዛሬ ደስ ብሏቸዋል። ምክንያቱ አንድ የሚቆረጥ የሕፃን አካል አግኝተዋል።
ከአርሲው የእነ ሽመልስ አብይ እርድ ቤተሰቦቻቸው ተሰውተው በስለት ተተፍትፈው ከተረፉት ቀስለኞች መካከል የአንድ ሕፃን እግር #ካልተቆረጠ እንደማይድን ባለሙያዎች አሳወቁ።
ምንም እንኳን ሽፋን ሰጭው የባተ ክህነት የመንግሥት አፈቀላጤ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገዳዮቹን "ያልታወቁ አካላት" ቢላቸውም ጭፍጨፋው #መንግሥታዊ ለመሆኑ ማስረጃው:-
፩) ፰ ዓመታት ሳይቋረጥ መካሄዱ
፪) ፈፃሚዎቹ ሳይከሰሱ መቅረታቸው
፫) ዒላማ የተደረጉት ክርስቲያኖች መንግሥታዊ ጥበቃ መነፈጋቸውና መንግሥት ትጥቅ ማስፈታቱ
፬) መንግሥት ተጎጂዎች እንዳይካሱ፣ የቆሰሉትን እንዳይታከሙ፣ የተፈናቀሉት እንዳይመለሱ በመዋቅሩ በኩል ትእዛዝ አስተላልፎ ማሳደዱን መቀጠሉ፣
፭) መንግሥት የተፈናቃዮችን ንብረት ለዉሀብያ ጽንፈኞች እና ለተረፈ-ናዚዎች አስተላልፎ መስጠቱ፣ ----
ያመለክታል።
(ለምሳሌ ሽመልስ አብዱሳ በተሾመ አንድ ዓመት ውስጥ #75,000 የንግድ ሱቆችን ከኦርቶዶሳውያን ነጥቆ ለግድያ ተባባሪዎቹ እስረክቧል)
--- በጅማ ጌራ ወረዳ አንድ የኦሮሙማ ባለህብት በሰው መገደሉን ተከትሎ ቁጥሩ የማይታወቅ ሰው ተገድሎ 5700 ክርስቲያን በሽ መልስ ትእዛዝ ተፈናቅሏል
፮) ጠቅላይ ሚንስትሩ "ገዳማት የነፍሰ ገዳዮች ማሰልጠኛዎች ናቸው" ብሎ።
ማወጁ
፯) ሽመልስ አብዲሳ "ኦሮሙማ ከክርስትና እስልምና ይበልጣል" ሲል እፕውጆ ኦሮምያ ለኦሮሙማ አዲሱ (የልሂቃን ፍጡር) እምነት የሚገዙና የሚያመልኩ ጸረ-ኦርቶዶክስ ትውልድ ለማንበር ብቻ የሚኖሩባት መሆኗን ማወጁ፣
፰) የኦሮሞ ወጣት የሚይዘው ዱላ በክላሽ ተቀይሮለት ፍጅት እንዲፈጽም የአብይ አህመድ ካድሬዎች በአደባባይ ማወጃቸው
፱) ኦርቶዶክስን ማስገደል የቻለ ባለልጣን ሁሉ መክከሰስ ሳይሆን እድገት እንደሚያገኙ አሠራር መኖሩ ለምሳሌ (የዶዶላው ኢብራሂም እና የሻሸመኔው ኢብራሂም፣ የበሻሻው ሙክታር ከድርንና አብይ አህመድ፣ ጁነዲን ሳዶ በፈጸሙት ፍጅት በየወቅቱ እድገት አግኝተው ቆይተዋል)
፲) የጠቅላይ ሚንስትሩ አማካሪዎች ከወያኔ ጋር ሆነው ከበደኖ እስከ አርባጉጉና ባሌ ሰው ሲያስጨፈጭፉ የኖሩ የ፶ ዘመን ዘር ይየማጥፋት ልምድ ያላቸው የኦነግ መሥራችና መሪዎች መሆናቸው
፲፩) የትግራይና የአማራ ኦርቶዶክሳውያንን ከወያኔ ጋር የተጋጨ አስመስሎ፣ የሰሜን እዝ ውስጥ ያሉ እምነትን ያላቸው መኮንኖችን ለማስፈጀት፣ ኤርቶዶክሳውያን እንዳይተባበሩ ለማድረግ በእቅድ ጦርነቶችን ለኩሶ ፍጅትን በመደበኛ ሠራዊት መፈጸሙ
፲፪) በእንድ ገዳም ብቻ ፭፻፸ ገዳማውያንን መፍጀቱ
፲፫) በዙቃላና አስቦት ተደጋጋሚ ጥቃት እንዲፈፀም በማድረግ ፍትህ መንፈጉ
፲፬) በልማት ስም የኦርቶዴክሳውያን አኗኗርን በማዛባትና በማፍለስ ማደኸየቱ
፲፭) "የክርስቲያን ዲሞግራፊ መቀየር" በሚል ሰይጣናዊ ስሌት የኤጋዴን ተፈናቃይ ሙስሊም ኦሮሞዎችን በጽንፈኝነት በመበከልና ጥላቻ በማስታጠቅ ኦርቶዶክስ የሸዋ ማህበረሰብ መካከል አስፍሮ ማኅበረሰቡን ማዳከም
----- ማጤን ይበቃል።
በተቃራኒው የጎሣና የድሎት ሎሌ የሐሰት ጳጳሳትናን የሐሰት የከተማ መንኮሳት ገዳይ መንግሥትን ግልጽ ትንሽ መገንባት ምን ወርቅ በመሸለም ምእመናንን ማዘናጋት ---- ሁሉ --- የጥቃቱን በእቅድ የሚመራ የመንግሥት ፕሮጀክት መሆኑን እና መሪዎቹ በክርስቲያን ደምና ስቃይ የሚደሰቱ #መናፍስት የሚያመልኩ መሆናቸውን ያመለክታል።
✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች መሬት ፍለጋ የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ አህመድ ግራኝ በመጋደል ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ ባሪያን ስብስብ እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ