ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ልጥፎች

ኦርቶዶክስ ክርስቲያንን ማጥፋት ልማትና ጽድቅ የሚመስላቸው የብልጽግና መንግሥት አጋሮችና መንግሥት

ለባለሜንጫዎቹን --- ደም በቃ!! እንበላቸው !!! #በብልጽግና የቅዠት ወንጌል አስተባባሪነት እና ተረፈ-ናዚ ከርስትና የፈለፈላቸው ኦነጋውያን እና ዉህብያዎች ---- በኦርቶዶክሳውያንና በኢትዮጵያዊነት ላይ #ጂሃዲስቶች ሆነው ቆመዋል!! የባለሜንጫውን የ #ጀዋር #መሀመድ እና መሰሎቹን #ስነልቦናን የቀረጸው ደም አፍሳሽ አስተምህሮ በየዘመናቱ ሰባዊ ክብርን ከፍ የሚያደርግ፣ እውነትን የሚከተል፣ ከስግብግብነት ወደ ለጋስነት የሚያራምድ፣ ብዝኃነትን ለሕይወታዊ ተዋህዶ የመረዳትን ጠበብ ለማልማት እና ለመንከባከብ በሚያስችለው #አቅመ-ሰውነት ላይ ለመድረስ አልቻለም። እንደ ገመቹ መገርሳ፣ ሕዝቄል ጋቢሳ፣ አባስ ሃጂ ገነሞ፣ ፣ አሰፋ ጃለታ፣ ሌንጮ ለታ፣ ነጋሳ ዲልቦ፣ ታደሰ ኤባ፣ መሐመድ ሐሰን፣ ዘገየ አስፋው፣ ወዘተ ከሕጻንነት እስከ ሽበት እንደ ፖለቲካ ቡድን እንጂ እንደ እግዚአብሔር ከቡር ሰባዊ ፍጡር ማሰብ የተከለከሉ ድግሪ-ሰራሽ ሰውነት-አልባ አእምሮዎች ("ምሁራን") --- በዘመናት ብዛት ጀዋርን፣ #አብይን አህምድ ፣ #ሽመልስን አብዲሳን የመሳሰሉ ከሰብእና የጎደሉ ሰዎችን ከመፍጠራቸውም በላይ በመላው ኦሮምያ ከኢትዮጵያዊነትና አጼዎቹ፣ በተለይ ከነባር ክርስትናና እስልምና ጋር #ጠላት የሆነው #ከዉሃብያና #ተርፈ-ና*ዚ መና*ፍቃን ጋር ተሰናስለው ፍጅት መፈጸምን ሕይወትና ሥራ አድርገው መቀጠላቸው እጅግ ይደንቀኛል። ስለ እንዚህ በኦሮሞ ስም የሚነግዱ መሁራንና ፖልቲከኞች ሳስብ ሰው በምሆን ከእኔ ያልተለዩ መሆናቸውን ባውቅም፣ ምንም እንኳ ሰው ሁሉ ከአዳም ቢመነጭ፣ ምንም እንኳን አንዳንዶቻችን በእግዚአብሔር ችርነት በጥምቀት የሥላሴ ልጅ ለመሆን ብንታደልም ከእነዚህ ሰው ሆነው ተፈጥረው በምርጫቸው ...

የገዳዩንስ አውቀን እድረናል። እረኛ ተሰኝቶ የአስገዳይ ሆኖ መገኘት ይባስ!! ብለን ከምንተኛ መፍትሄ እንጠቋቆም።

የገዳዩንስ አውቀን እድረናል። እረኛ ተሰኝቶ የአስገዳይ ሆኖ መገኘት ይባስ!! ብለን ከምንተኛ መፍትሄ እንጠቋቆም። ============== ይህ እኮ እልቂት አይገርምም። እነርሱ የተስማሙበት ዘር የማጥፋት ፕሮጀክት ነው!!! እኛ ነን እንጂ "ሶፍት አቀብሏቸው" በሚሉን ነፍሰ ገዳይ መሪዎች ፰ ዓመት ሙሉ እያለቀስን "ድረስልን" የምንለው። ============ እስቲ የውጭውን አቆይተን የውስጡን እረኛ ተብዬ እንጠይቅ!!! ዘወትር ከሞት የተረፍነውንና ወረፋ የምንጠብቀውን የጥምቀት ልጆች በከተማና በውጭ አገር ሰብስበው :+ ! ምእመናንን! ወላችሁ፣ ድምጻችሁ አይሰማም፣ አመስግኑ!! እሪሪሪሪሪ!!! ! እልል በሉ ! አጨብጭቡ ! እንኳን ደስ ያላችሁ ! አባታችንን የሰጠን እርሱን አንዴ ሞቅ አድርጋችሁ አመስግኑ ! እጃችሁን ወደ ኪሳችሁ አግቡና ጣል ጣል ! በረከት ከቤት ይቆያችኋል ስጡ ! ዘምሩ ! ሞቅ ሞቅ ! ! ጳጳሱ መጡ! ጌታ እንዳስተማረን ዘምሩ --- “ወኵሉ ዘዚኣየ ዚኣከ ውእቱ ወዘዚኣከኒ ዚኣየ ውእቱ ወተሰባሕኩ ቦሙ። ወኢይሄሉ እንከ ውስተ ዓለም ወእሙንቱሰ ውስተ ዓለም ይሄልዉ ወአንሰ ኀቤከ እመጽእ። #ኦ #አባ #ቅዱስ #ዕቀቦሙ በስምከ ለእለ ወሀብከኒ ከመ #ይኩኑ #አሐደ #ብነ #ከማነ።" (እኔና አንተ አንድ እንደሆን አንድ ይሁኑ) (ዮሐ:፲፯:፲-፲፩ --- ያለውን የሰበኩንና የዘመርንለት ጳጳስ ዞር ብሎ ምነውሳ #በዘር እና #በጎጥ እየተካፈለን መበተኑን ለ፴ ዓመት አለማምዶን ይባስ ብሎ በዘመነ ብልጽግና ላይ #አስክሬናችን #እንዳይቆጠር አለ? ይህ ነገር ገብቷችኋል? ================= ነፍሳት በክህደት ነፍሳቸው ስትነጠቅ፣ የጥምቀት ልጅ ያለ እረፍት ከበደኖ እስከ ማይካድራና አክሱም በጎሣና ጽ...

የወደ ፊቷ ኢትይጵያ መሪዎች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

የወደ ፊቷ ኢትይጵያ  መሪዎች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች  ሕዳር ፲፫ ቀን ፳፻፲፮ ዓ/ም መግቢያ   የውደ ፊቷ ኢትይጵያ የግድ የፍትሐዊት፥ ሰብአዊትና ታሪካዊት ሉዓላዊት   የፖለቲካ  ርእዮት፣ አስተዳደርና አመራር ያሟላቸ መሆን ይኖርባታል።  የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዚህ ያነስ ሌላ አይነት ሀገር እንዲኖረው መፍቀድ አይኖርበትም።  በባእዳን ፖልቲካው ፍልስፍና ላይ የተመሠረቱ የጎሣ ማንነት ፖልቲካ፣ የቂምና የጥላቻ ትርክት፣ የምለያየትና ሕዝብን በአካባቢ ባሪያ አድርጎ የመንገሥ ጥባብ የሊሂቃን ፍላጎት በሚያስከትለው ግጭት፣ ስደት፣ ሞት፣ ድኽነት የደከመ ሕዝብ የተርጋጋና ሰላማዊ፣ ትስፋ ስጭና ለተውልድ የሚተርፍ ሁለገብ እድገት ጎዳና ውስጥ የሚያራምደው ጎዳና ምርጫው እንደሆን በሚያደረግው ተጋድሎ አሳይቷል።  አገራችን ምንን አንኳ ከዓለም ሁሉ ተለይታ ያልተቆራረጠና ፈሪሃ እግዚአብሔር፥ ከሰብአዊ ክብር፥ ከፍትሐዊነትና ከአገር ልጆች እኩልነት የተለየ በተቃራኒው በጣዖት፥ በሰብአዊ ፍልስፍና እና ሐሰት ላይ የተመሠረተ የሰው ልጆችን የሚያበላልጥ፥ እልቂትና ወረራዎችን የሚፈጽም የፖለቲካ አስተዳደር አንደ ፋርስ ባቢሎን፥ እንደ ግሪክ፥ እንደሮምና የሩቅ ምሥራቅ፥ ወይንም በ18ኛ መቶ ክፍለዘመን አንደተወለደው ሰውን ዝንጀሮ አድርጎ ዓለምን የወረረው የአውሮፓ አስታሰብ ግራ ሳትጋባ ከኖኅ መርከብ ወርደው የሸው ልጆች ርስትን ከተከፋፈሉበት ዘመን አንስቶ ለ6000 ተውፊታዊ እና ለ3000 የተጻፈ ታሪክ መኖር የቻለች ብቸኛ አገር ናት።  የባቡሎን፥ የግሪክና የሮም ሥልጣኔዎች ረዥሙ መቆየት የቻለው 600 ዓመታት ብቻ ነበር። ይሁን እንጂ አገራችን በዓለም ውስጥ አንደ መገኘቷ  ከውጭ በመጣባት ተጽእኖ የተለያዩ ባህ...

ናርሲሲስት መሪዎችን የሚከተል ታጋይ ደሙ ደመከልብ መስዋዕትነቱ ከንቱ ይሆናል! ለራስህ ዋጋ ስጥ!

#የናርሲሲስት የስብእና ቀውስ ያለባቸው ሰዎች የግድ-መሪዎች ለመሆንንበሚዋደቁበት አውድ ሁሉ የብዙኃን #የመስዋእትነት ዋጋ ይረክሳል፣ #ከዓላማ ውጭ ይባክናል፣ #የቁማርተኞች የግል መጠቀሚያንይሆናል። እና እንንቃ!!! የተማሪዎች ንቅናቄና መስዋእትነት በደርግ እና የውጭ ጠላት አጀንዳ ተሸካሚዎች በእነ ሻዕብያ፣ በሕወሃት በኦነግ ዋጋ አጣ፣ ኢሕአዴግን ለመጣል የተከፈለው መስዋእትነት በኦነጋዊ ኦሮሙማ የብልጽግና መንግሥት ረከሰ፣ --- አሁንም #የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የሚከፈልለትን ከፍተኛ ሁለገብ መስዋእትነት በውስጡ በበቀሉ ባንምዳዎች፣ ጎጠኞች፣ ናርሲሲስትና ተላላኪ እጅግ ጥቂት የፋኖ #መሪዎች እንዳይረክስ መጠበቅ የወቅቱ አንገብጋቢ ትኩረት መሆን ወለበት። ስለ ናርሲሲስቶች ወደገኛ ጠባይ ለዝርዝር ትንተና እንዚህንንቪዲዮዎች ይመልከቱ https://youtube.com/playlist?list=PLauOEW1Em0lKWjJqKDTjVZzJ0yeA3FqpN&si=rUDEQF07CcxRi7Um ታሪክብእንደሚያስተምረን በማንኛውም የወል ተሳትፎ በሚጠይቅ ትልቅ የህዝብ ትግል ውስጥ አንድነት አደጋ ላይ የሚወድቅባቸው ውስጣዊና ውጭአዊ ምክንያቶች አሉ። ከሁሉ በላይ ግን የአንድነት ጠላት ናርሲሲስት የስነ ልቦና ("ማን አኽሎኝ፣ እኔ ብቻ፣ ልዩ ፍጡር ነኝ፣ ሁሉ ክብር ይገባኛል፣ አተኬ ነኝ " የሚያሰኝ ስነ ልቦንና) ቀውስ ያለባቸው ሰዎች ያለንሀፍረት ተነስተው ---- " #ሥልጣን ፣ #መምራት ፣ ከሁሉ በላይ የግድ የሚገባው 'ለእኔ' ብቻ እና ብቻ ነው" በሚል ግብዝነት ሲነሱ፤ ይህንንም ለማስፈጸም የሚችሉትን ማንኛውንም ሤራ ሁሉ ስለሚጎነጉኑና ሌሎች የተሻሉ ጸጋዎች ያሏቸውን ጓዶቻቸውን በማወክ፣ በማጥፋትና በ...

በኢትዮጵያ ለሚፈጸመው የዘር ማጥፋት ሂድተ በሕግ መጠየቅ የሚገባቸው አካላት

በኢትዮጵያ ሲካሄድ በነበረውና እየተካሄደ በሚገኘው ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ፣ ዘውጋዊ #የዘ *ር ማጥፋት ሂድት ለፍትሕ አደባባይ ቀርበው መጠየቅ የሚገባቸው አካላት ላይ ከወዲሁ በመወያየትና አቋም በመያዝ ለወደፊቱ ያዘጋጁትን የክፋ ጥቃት መከላከል ይቻላል። ዘር አጥፊዎች በብዙኃን ጥላ ሥር የሚደበቁ ጥቂት አካላት በመሆናቸው ከጎሬአቸው አውጥተን ካጋለጥናቸው ሕዝብን እያታለሉ እርስ በርስ በማፋጀት ከደሙ ንጹሕ ነን ሊሉ አይችሉም. በመሆኑም እንደ እኔ ግምገማ የሚከተሉት በቀጥታ በመፈጸምና ሌሎች በተዘዋዋሪ በመተባበር ውይንን ተጽእኖ የማሳደር #ሃይማኖታዊ ፣ #ባህላዊ ፣ #ምሁራዊና #ዲፕሎማሳዊ አቅም እያላቸው በዝምታ በመተባበራቸው የወንጀሉ ተካፋዮች ናቸው ብዬ አምናለሁ። በዚህ ብያኔ መሠረት የሚከተሉትን ዘርዝሬዝለሁ። አናንተ ጨምሩበት ፦ የኢትዮጵያ እና የዓለም ሕዝብ ይወቀው!! በኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ለሚካሄደው፣ ምናልባትም ውደፊት ሊፈጠር ለሚችለው የሕዝብ መተላለቅ ተጠያቂዎቹ የሚከተሉት ኃይሎች በብቸኝነት እና በቅደም ተከተል ይሆናል፦ ፩) አብይ አህመድ አሊ እና አማካሪዎቹ ፪) የሕወሃት መሥራቾችና እስከ መጨረሻው በአመራር፣ በትርክት ፈጠራና በወታደራዊ አመራር የሚገኙ ፫) የኦነግ መሥራቾችና እስከ መጨረሻው በአመራር፣ በትርክት ፈጠራና በወታደራዊ አመራር የሚገኙ ፬) የኦፒዲኦ ምሥራቾችና እስከ መጨረሻው በአመራር፣ በትርክት ፈጠራና በወታደራዊ አመራር የሚገኙ ፭) የኢሕአዴግ አባልና አጋር ፓርቲ አመራሮች ፮) የዉሀብያ ጽንፈኛ ዑስታዞች፣ የጥላቻ ትርክት አምራችና አከፋፋዮች ፯) የሕዝብን እልቂት በዝምታ ያስቀጠሉ ጳጳሳትና የመጅሊስ መሪዎች ፰) ዓለም ዐቀፍ ተሰሚነት ያላቸው በእልቁቱ ተቃውሞ ባለማሰማት የተባበሩ ኢትዮጵያውያን ምሁራን እና የኪነ ጥበብ ሰዎች፣ ጋ...

አጥፊዎቻችንና ቤታችን ውስጥ የሚኖሩ ረዳቶቻቸው

የውጭ #አጥፊ *ዎቻችንና ቤታችን ውስጥ የሚኖሩ ረዳቶቻቸው በአገራችን የሚካሄደው መንግሥታዊ የሃይማኖትና የቋንቋ ዘውግን የተከተለ ሁለገብ ዘ*ር የማጥፋት ተግባር አቅም ያገኘው በሚከትሉት አካላት ነው፡- 1) ኃላፊነት የጎደላቸው፣ ፈሪሃ እግዚአብሔር የተለያቸው የእምነት፣ የባህል፣ የምሁርነት ከፍታ እና ተሰሚነት እያላቸው እረኝነታቸውን ለግል ጥቅማቸው ባዋሉ አድርባዮች ምክንያት አጥፊው በረታ፣ ጠፊው ተበታትኖና ፈዝዞ እስኪጠፋ ጥቃት ሥር ይቀጥላል፤ 2) ክርስቲያን #ጨውና #ብርሃን የመሆን ግዴታ ያለበት የሰማዕትነት እና በምሥጢራት በኩል ክርስቶስን የመምሰል ሕይወት መሆኑ በመዘንጋት፤ በሰንበትና በበዓላት ከሥራ ድካም ማረፊያ መዝናኛ ወይንም ቴራፒ እንደሆነ የምንቆጥር፣ እንደ ቃየል "እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን" በሚል ትዕቢትና በኃጢአት የመጽናት መንፈስ ተጸናወትን እኛ ነጭ ለብሰን የወገኖቻችን መከራ መካከል እና በደማቸው ላይ ቆመን ምንም እንዳልተፈጠር የምንዘምር፣ ከንስሐ በመራቅ ለሰማእትነት ጀርባችንን የሰጠን አድርባይ ምእመናን መብዛታችን ለአጥፊዎች እንደ ልባቸው እንዲጋልቡ እድል ሰጠናቸው፤ 3) በአዘናጊና አደንዛዥ አባቶች፣ ሰባኪያን፣ የመንፈሳዊ አገልግሎት ጸጋቸውን ወደ ገቢ ምንጭነት የቀይሩ አገልጋዮች፣ --- አዘናጊነት --- ብዙኃን ሳለን አናሳ፣ እውነትኞችና ታሪካውያን ሳለን የምንነወር፣ አገር ሠርተን ከአጥፎዎቻችን የአምልኮ መፈጸሚያ ቦታ የምንለምን፣ ሕግን ለዓለም ሰጥተን ያለ ሕግ በየዕለቱ የምንገደል ሆነናል። #መፍተሔ -መነሻ ሀሳብ የቤተ ክርስቲያንና የአገርን #ትንሳኤ የሚሻ ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድና እንደ አቅሙ ከቀላል ወደ ከባድ የሚያድግ አገልግሎት መጀመር፦ 1) ክርስቲያናዊ ኃላፊነታችን ደምቆ እንዲ...
ፋኖነት ለሰብአዊ ክብር የሚከፍሉት ሰማዕትነት እንጂ የሚገዙትና የሚሸጡት የቅጥረኝነት አገልግሎት አይደለም! ማስታወሻ ይህ ጽሑፍ ልክ የዛሬ ሁለት ዓመት ጥቅምት 4 ቅን ነበር fanovoic.org ላይ ተለጥፎ የነበረው። እስቲ ዛሬ የገጠመውን ውጣውረድና የፋኖን እምርታ እያገናዘባችሁ ምን ያህል አርቆ አስተዋይ ዜጎች አዘጋጅተው እንቅፋት ለመቀነስ ምልክት እንደሰጡ ገምግሙ  ፋኖነት ለክብረ-ሰብእ፥ ለበዓለ-አገርነት፥ ለፍትሕና ለእውነት የሚሰጥ ክቡር ሕዝባዊ ሰማዕትነት መሆኑን ወዳጅም ጠላትም ይወቅልን   ፫/፪/፳፻፲፮ ዓ/ም  የአገር ቤቱ ነባር ታሪክ፥ ሥነ ልቦና፥ እምነትና ትውፊት፥ ታሪክና የአገርና የሰብአዊነት ትርጉም የተለወጠብን እኛ የዘመኑ ምሁራን የፋኖን ትግል የምንረዳበት መንገድ፥ የምንደግፍበት ምክንያት፥ ተስፋ የምናደርገው ውጤት በጥንቃቄ መጤን ይኖርበታል።   ከአገራችን ነባር እሤቶች፥ እምነቶችና ረቂቅ የአገርና የሰውነት ትርጉም የራቅን ብዙዎች ነን። ሁላችንም አገራችንን እንወዳለን እንላለን። ይህ መውደድ በድምጽ ሲነገርና በጆሮ ሲሰማ አንድ ቢሆንም በልቦና ሲያድርና በተግባር ልንገልጠው ስንሞክር ተለያይቶ እናገኘዋለን።   ከ1960ዎቹ አብዮተኛ ትውልድ (በነባርነት ላይ ያመፀ ትውልድ) ዘመን ወዲህ በቃላትና በመዝገበ ቃላት አንድ ብንሆንም በልብ፥ በርእይ፥ በአገርና በሰው ትርጉም ላይ አያሌ ልዩነት ፈጥረናል። በዚህ ልዩነት ምክንያት የአማራን ሕዝብ የህልውና ተጋድሎ በተግባር ራሱን ከሚገልጠው በተለየ መንገድ ቅርብን ሆነ ሩቅ ያሉ ተመልካቾች የተለያዩ ግምቶችና መረዳቶችን ይዘው መቸገራቸውን እየተመለከትን ነው።  በተለይ በከተማና በውጭ ሆነን ትግሉን በቀናነት ለመደገፍ የምንሞክር፥ እን...