#የናርሲሲስት የስብእና ቀውስ ያለባቸው ሰዎች የግድ-መሪዎች ለመሆንንበሚዋደቁበት አውድ ሁሉ የብዙኃን #የመስዋእትነት ዋጋ ይረክሳል፣ #ከዓላማ ውጭ ይባክናል፣ #የቁማርተኞች የግል መጠቀሚያንይሆናል። እና እንንቃ!!! የተማሪዎች ንቅናቄና መስዋእትነት በደርግ እና የውጭ ጠላት አጀንዳ ተሸካሚዎች በእነ ሻዕብያ፣ በሕወሃት በኦነግ ዋጋ አጣ፣ ኢሕአዴግን ለመጣል የተከፈለው መስዋእትነት በኦነጋዊ ኦሮሙማ የብልጽግና መንግሥት ረከሰ፣ --- አሁንም #የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል የሚከፈልለትን ከፍተኛ ሁለገብ መስዋእትነት በውስጡ በበቀሉ ባንምዳዎች፣ ጎጠኞች፣ ናርሲሲስትና ተላላኪ እጅግ ጥቂት የፋኖ #መሪዎች እንዳይረክስ መጠበቅ የወቅቱ አንገብጋቢ ትኩረት መሆን ወለበት። ስለ ናርሲሲስቶች ወደገኛ ጠባይ ለዝርዝር ትንተና እንዚህንንቪዲዮዎች ይመልከቱ https://youtube.com/playlist?list=PLauOEW1Em0lKWjJqKDTjVZzJ0yeA3FqpN&si=rUDEQF07CcxRi7Um ታሪክብእንደሚያስተምረን በማንኛውም የወል ተሳትፎ በሚጠይቅ ትልቅ የህዝብ ትግል ውስጥ አንድነት አደጋ ላይ የሚወድቅባቸው ውስጣዊና ውጭአዊ ምክንያቶች አሉ። ከሁሉ በላይ ግን የአንድነት ጠላት ናርሲሲስት የስነ ልቦና ("ማን አኽሎኝ፣ እኔ ብቻ፣ ልዩ ፍጡር ነኝ፣ ሁሉ ክብር ይገባኛል፣ አተኬ ነኝ " የሚያሰኝ ስነ ልቦንና) ቀውስ ያለባቸው ሰዎች ያለንሀፍረት ተነስተው ---- " #ሥልጣን ፣ #መምራት ፣ ከሁሉ በላይ የግድ የሚገባው 'ለእኔ' ብቻ እና ብቻ ነው" በሚል ግብዝነት ሲነሱ፤ ይህንንም ለማስፈጸም የሚችሉትን ማንኛውንም ሤራ ሁሉ ስለሚጎነጉኑና ሌሎች የተሻሉ ጸጋዎች ያሏቸውን ጓዶቻቸውን በማወክ፣ በማጥፋትና በ...
This is a spot where I post and share part of my daily reality. I would love to hear from others too to learn how differently we interpret daily encounters including our imaginations. ይህ ሥፍራ የየዕለት ገጠመኞቼን፣ እንዴት በዕለቱ እንደተረደሁትና የማስበውን ለሌሎች ያማጋራበት ነው፡፡ የሌሎችን በመስማትና ምን ያህል ዓለማችንን በተለያየ መንገድ እንደምንመለከታት ለመማር እጓጓለሁ፡፡