ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

የትኛው የህልውና አደጋ ተወግዶ ነው --- እነዚህ እጅ የሰጡት?

ነው ቀድሞዉኑ እጅ ያልነብራቸው የሆዳቸውና የዝናቸው እሥረኞች ነበሩ? ወይስ "ፋኖነት" በገንዘብ የሚሽጥና የሚገዛ መስሏቸው በዲያስፖራ ገንዘብ አንድነትን ሲያዳክሙ የነብሩ የባእዳን ትልእኮ ተሸካሚ ነበሩ? ወይስ የህልውና ትግሉ የሥልጣን አቋራጭ መስሏቸውና ተገዳዳሪ ሌላ ሥልጣን ጥመኛ ሲያጋጥማቸው አኩሩፈው? ወይስ ቀድሞዉኑ በብአዴን/ሕወሃት መዋቅር ውስጥ በነብሩ ጎዜ ወንጀል ሲፈጽሙ ቆይተው የማራን የህልውና ትግል ክፍትሕ ማምለጫ ለማደረግ አልመው? --- ለነግሩ --- 👉ለእህል ገለባ፣ 👉ለወተት አሬራ፣ 👉 ለጠላና አርቄ አምቡላ፣ 👉 ለሣት አመድ፣ 👉 ለምግብ እዳሪ፣ 👉 ለእጥበት እጣቢ እናዳለው ሁሉ --- #የማራነትና #የፋኖነት፣ የኦርቶዶክሳዊነትና የሰውነት፣ የኢትዮጵያዊነትና የአገራዊ በሔርተኝነትን --- ተንገዋላይ ገለባ ልንገራችሁ፦ 1) እጁን የሚሰጥ የሐስት ፋኖ 2) በውገኑ ደም ግባት የግል ሥልጣን ለመጭበጥ ከጠላት የሚውል ፋኖ ሳይሆን የፋኖ መሪ ለመሆን በፖሮፓጋንዳ ትግል ያመሰ፣ 3) ባንዳ ሚኒሺያና አድማ በታኝ 4) በሕዝብ ስቃይ ህብት ከውጭ እያሰባሰብ የከበር አማራ ነኝ ባይ የጠላትና የራሱ ፍተወስት አገልጋይ 5) ከነባር ሃይማኖቱና የስነ-ሕዝብ አስተሳሰብ የወጣ ጎጠኛ የሐሰት ፋኖ 6) የጎጥና የጎሣ ጳጳስ 7) አማራንና ክርስቲያኖችን ለማስፈጅት ከአፍጋኒስታን እስክ ኪሲማዮፕ እየዞር የሚሰለጥን አማራኛና ኦሮምኛ ተናጋሪ ከሀዲ እስላም 😎 የጥፋት መጅልስና ሲኖዶስ 9) ለሆዱ የተካን ምንደኛ ቄስ ----- ናቸው ለዚህ ጥሩ ማሳያዎች 👉 በሕዝባቸው እልቂትና ስደት ላይ በገንዘብና በሥልያን የሚደራደሩ እና እጅ የሰጡ፣ 👉 አሁንም ሆነ ወደፊት በፋኖ ውስጥ መሽገው "ህልውና" እንደ መፈክር እንጂ እንደ ግብ ያልያዙ፣ ከወያኔና ኦነግ፣ ከብልጽግና፣ እንዲሁም የኢትዮጵያዊነትና ኦርቶዶክሳዊነት ጋር ቂም ያላቸው ባእዳን ጋር የሚሠሩ ፣ 👉 ፋኖነት #እንዳያሸንፍ አቅጣጭ አስተው #በሽግግርና #እርቅ ወዘተ ስም የተከፈተውን የዘር ማጥፋትና አገር የመበተን የባዕዳን አጀንዳ የተሸክሙ ---- አእምሮህ የሚሠራ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የጥፋቱ ብር ከፋቾች፦ _ አንፀፀትም _ ንስሐ አንገባም _ ስህተት አልሠራንም _ በቸኛ የምፍትሔ እውቀት ምንጭ ነን _ ፋኖነትን ከማሸነፍ ገትቶ በክልል ማስቀረት "ህልውናችን ነው" የሚል ምሁር --- ተሰብስቦ ለቀጣይ የዘር ማጥፋትና አገር መበተን ሕጋዊ ሽፋን የሚሰጥ ሂድተ ለማስጀመር ከባእዳን ጠላቶቻችን ተልእኮ እንደተቀብሉ ወይንም በቀድሞ የ60ዎቹ አስተሳስብ ጨለማ ውስጥ የታሠሩ ቅኖች በሤረኞቹ እየተጎተቱ መሆኑ መገመት ያቻላል። እናም ---- ለማሸንፈ ብቻ መሥራት! https://www.facebook.com/share/p/16fGLp3dmv/

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የሐሰት ትርክት ኦነጋውያንና የሕወሃታውያ የጋራ ስልት ከነግሥታት ወደ ተራ ግለሰቦች

✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።  እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ   ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው  ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች  መሬት ፍለጋ  የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን   በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ  ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ  አህመድ ግራኝ በመጋደል  ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ  ባሪያን ስብስብ  እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች   ፩. ቋንቋን በተመለከተ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ትውፊት ከሰው ልጅ መበደል በፊት ፍጥረት ሁሉ የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር፡፡ “ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች” እንዲል፡፡ ዘፍ. 11፡1 በኃጢአት ምክንያት ግን ሰውና መላው ፍጥረት በአንድ ቋንቋ መግባባታቸው ቀረ፡፡ ኃጢአት እየበዛ ሲሄድ የሰው ልጅ ቋንቋም በባቢሎን ተደበላለቀ፣ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር የማይግባቡ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎችም ተፈጠሩ፡፡  በበደል የመጣውን ሁሉ ሊያስተካክልና ሊያድን በመጣው በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያ የቀደመው ጸጋ ስለ ተመለሰልን በበዐለ ሃምሳ ሰዎች በልዩ ልዩ ቋንቋ አንድ ዐይነት የእግዚአብሔርን መልእክት ሰሙ፡፡ በዚህ ጸጋ የተጠቀሙና የበቁ ቅዱሳን የእንስሳትን ቋንቋ እስከ ማወቅ ደረጃ ይደርሳሉ፡፡   የክርስትና ጉዞ ወደ ቀደመው በአንድ ቋንቋ መግባባት መመለስ ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ደግሞ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በሚሰማው ቋንቋ መማር አለበት፡፡ በበዐለ ሃምሳ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቋንቋ የገለጠላቸው ሰውን ሁሉ የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ በሚሰማው ቋንቋ እንዲያስተምሩት ነው፡፡ ሆኖም ቋንቋ መልእክት ማድረሻና መግባቢያ እንጂ ከዚያ ያለፈ ሰዎችን በሆነ መደብ ለመመደብና የልዩነት አጥር ለመሥራት እንደ መሳሪያ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህ ከክርስትና ዐላማ ጋር ተቃራኒ ነው፡፡  ቅዱሳን ሐዋርያት ወደ ዐለም ሁሉ ሲልካቸው ሰዎች የሚቀበሏቸው በሚያስተምሩት ትምህርት መሠረት ነበር እንጂ በትውልድ፣ በብሔርና በመሳሰለው መስፈርት የእኛ ናቸው/አይደሉም በሚል አልነበረም፡፡ የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በቋንቋ መ...

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።   1)  ሻሸመኔ ከተማ   I.   የተገደሉ 1.  አያሌው ተረፈ ●   በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ●  ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ●  በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ●  በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል       2.  ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ●  የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ●  በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ●  ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ●  በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።     3.  ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ●  የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...