፯) በኦርቶዶክሳውያን ላይ የሚካሄደውን እልቂት በምንም መልኩ ባለ ማንሳት ሌሎች ሽፋን ሰጭ አጀምዳዎችን ማራገብ፤
፰) የአማራን የህልውና ንቅናቄና ፋኖን በተቻለ መንገድ ማጉደፍ
፱) እምነታቸውን ከነባርነቱ ውጭ የራሳቸው ኑፋቄ ጨምረው እያሉ በኦርቶዶክስና በነባር እስልምና ውስጥ እንዳሉ አስመስሎ መቅረብ (ለምሳሌ ታዬ ቤጋለ ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋዋንብየማርያምን ተቀን እንጂ አልተዋሐደም ሲል ሲዘባርቅ ይሰማል) ፤
፲) ሁሉም አንድን ውስብስብና ዘርፉ ብዙ ጉዳይ በወሰዱት ድግሪ ብቻ ሳይሆን በአንድ ክርስቶስ ለመበየን ያላቸው ድፍረት፤ ወዘተ ያመሳስላቸዋል። ታዬም አንድ ክርስቶስ ስለ እስልምና ወስጃለሁ ይላል ባለፈው ሰሞን አንዱ ዘባራቂ ሴኩላሪዝምን የሚያውቀው በሕወሃት ካሪኩለም ፭ኛ ክፍል ተምሮ እንደሆነ በኩራት ሲናገር ነበር።
መፍትሔው
ዞር ዞሮ አማራንና ኦርቶዶክስን የማጥፋት ፕሮጀክት ብዙዎችን ያስተባበረ መሆኑን አውቆ ከድንዛዜና ጎጠኝነት ተፋትቶ ጤናማ ኡትዮጵያውያኖችን ሁሉ በሚያስተባብር ፖለቱካና እውነተኛ ሕዝባዊነት አንድ ሄኖ መግጠም ብቻ ነው!!
አስተያየቶች