ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

የገዳ አጥፊነትና የካድሬ ቅብ

፫ቱ የጥፋት ተጣማሪዎችና #ብልጽግና

አሁን የሚፈ*"ጁን ሰዎች የስነ ልቦና መሠረት የሚመነጨው ከሚከተሉት #፭ አስተምህሮዎች ይመስለኛል:-

፩) ከገዳ የወረራ ባህል
፪) ከጽንፈኛ የዉሀብያ ጂሃድ የሤረኝነት አስተምህሮ
፫) ከናዚ የዘር ፍጅት ክርስትና ግንቢ ወለጋ ተተክሎ
ኦነግን ያዋለደው የሐሰት ትርክትና ስሑት ርእዮት
ፖለቲካ
፬) ቁስ አምላኪው እና ሰው-ጠሉ የብልጽግና ወንጌል
አስተምህሮ የሚመራው ፖለቲካ
፭) የዳርዊንን የሰው አምጣጥ መላምራዊ አስተምህሮ
እንደ ሃይማኖት የሚቀበሉ ዘረኛ ነጻ አውጭ ነን ባይ
የባንዳን ልጆች ርእዮት

================
በነገራችን ላይ እንደየ ምንጩን ፖለቲካዊ ግቡ የሚወገዝ ባህልና የሚወደስ ባህል አለ።

ክብረ-ስብእን ምዕከላዊ የሚያደርግ የሚወደስ ነው፤ ስግብግብነትንና ራስወዳድነትን ማዕከላዉንየሚያደርግ ቡድናዊ የጭፍን መንጋ ባህል የሚወገዝ ነው።

በአገራችን ሁለት ጎራ አቅጣጫ ያላቸው ባህሎች አሉን። አንዱ ሊገታ፣ ሌላው ሊለማንየሙገባው ነው። በእርግጥብከሁለቱም ጎራንየሚዋጣ መማካም፣ የሚነቀልንክፉንይኖራል። እዚህ ላይ የማነሳው በጅምላና ባደረሰው ጉዳት።ወይንም ለብዙኃኑ የሰው ልጆች በእኩልነት በሰጠው ሰብአዊ ጥቅሞቹ አንጻር ነው።

ፍትህ፣ ክብረ-ሰብእ፣ እውነትን በቃኝ ባይነት፣ ተመጋጋቢ ብዝኃነትን የሚያለማ አለ የሚያጠፋ አለ (፩ኛ ጎራ እናድርገው)፤

የገዳ ሥርዓትና የአረብ እስልምና የጀርመን ናዚ ሌሎችን በማጽፋት ልሙጥ ማኅበረ ሰብእን ሲፈጥሩ የኖሩ ናቸው። ሶስቱም ተጋብተው በብልጽግና ወንጌል ሥርዓት አስተባባሪነት መልካሙን ባህልና ሥርዓቶችን ይደመስሳሉ። (፪ኛ ጎራ እናድርገው)

ባለ ፪ኛ ጎራዎቹ ይህን ሰባራ ማንነታቸውን የሚሸፍኑት በፕሮፓጋንዳና ሲመቻቸው በጉልበት ነው።

ይህን ለመረዳት ሩቅ ስትሄድ ለዚህ ጽሑፌ ምላሽ የሚሰጠት ሶስቱን አራተኛ አስተባባሪያቸው ሲሆኑ ሐስትን፣ ማስፈራራታን፣ ቀንጭቦ ይዘት መጠምዘዝና፣ በብዛት መንጫጫትን እንደ ስልት ይጠቀማሉ። ቀጥሎ ያሳድዳሉ፣ ያሥራሉ፣ ይገድላሉ። ይኼው ነው።

===============
እኛ ኢትዮጵያውያን እንደቤተሰብእ የምን ኮራባቸውና ጠብቀን ለትውልድ የምናስተላልፋቸው፤

የምናፍርባቸው፣ የምንጸጸትባቸው፤ ወደ ትውልድ እንዳይተላለፍ እንደ በሽታ የምንከላከላቸው ባህሎችና ታሪኮች ነበሩን፣ ዛሬም አሉ።

የምናፍርባቸውን በዛሬዋ ኢትዮጵያ ከቀድሞው አደገኛ የሚያደርጋቸው ፖለቱካዊና መንግሥታዊ በመሆን ነውሮችን ሥርዓታዊና የመንግሥት ፖሊሲ መንሻ ሆነው መገኘታቸው ነው። በዚያው ላይ የኩራት ምንጭ ተደርገው በመደበኛ ትምህርትና በሚዲያ ወደ ትውልድ እንዱተላለፉ መደረጋቸው ነው።

ገዳ አንዱ ወደ ትውልድ እስከነ ግሳንግሱ፣ ገዳይነቱ፣ ወራሪኑቱ፣ ስግብግብነቱ፣ ዘር አጥፊነቱሐሰተኝነቱ ወደ ትውልድ እንዳይተላለፍ የምንከላከለው ስብራታችን ነው። አሁን በሕይወት ያሉ ዘመናዊ አባገዳዎችና ሥርዓታቸው ከቀድሞ ደምንአፍሳሽነት የሚጋሩት ቀጥተኛ ወንጀል ባይኖርም ቤተ መንግሥት የገባውን የአሮጌ ገዳ ጥፋት ብፕዝምታ መተባበራቸው ተጠያቂ ያደርጋቸዋል።

ወደፊት ለመመልከትሽ-----

ከሁሉም መልካሙን መርጠን ጥቁሩን ጥለን ወደፊት እንጓዝ። ታሪክና ትርክት የደምና የአጥንት ውጤት ስላልሆነ የክፉ ባህልናን እና የታሪክ አጋጣሚን ለቋንቋና ጎሣ ጠቅልለን በተለይ ለአዲሱ መከረኛ ትውልድ ከማስታቀፍ ከትርፉ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ወጣቱን ከአረንቋው በሚመነጥቅ መንገድ መነጋገር ይበጀናል።

ለግንዛቤ ያህል ገዳን የሚመለከተው ጥቁር ምስሉ የጎሣ ፖለቲካ ሊያስውበው እንደሚጥረው እንዳልሆነና እንዳውም ቤተ መንግሥቱን ከተቆጣጠረም ባኋላ አጥፊና ስግብግብ በሽታው አገርሽቶበት በሳንጃ ብልት ከመሸለት በድሮን ሰው ወደ መፍጀት ትፕሸጋገረ።

የብልጽግና መደበኛ ሠራዊት እና የጫካው እልቂት ፈጻሚ የስነ ልቦና መሠረት እንዱ ገዳ ነው ማለት ይቻላል። መግደል፣ በማኅበርና በፖሊሲ ተግባብቶ መዋሸት፣ መቀማት፣ መውረር፣ ባህሉ ለሆነው ገዳ ልጁ ነው።

ብልጽግና እርሱን በባሕርይ የሚመስሉት በግብር የተባበሩትን ሁለት በእምነት ስም ከውጭ የመጡ አካላትን ያስተባብራል። እነዚህም የጀርመን ናዚ ክርስትና እና የጽንፈኞች መፈልፈያው ዉሀቢ እስልምና ናቸው።

ሶስቱም tactical/ስልታዊ ጋብቻ ፈጽመው ሰው እየፈጁ ናቸው። ቤተ መንግሥት የገባው ከማጥፋትና ከመውረስ ውጭ ምድብ የማይችለው ገዳ ግን ብልጽግና ነኝ ብሎ ከቤተ መንግሥት ሁሉን ያስተባብራል።

እንዚህ ምሁራን ስለ ገዳ ካድሬ የሚያለብሰውን ብልጭልጭ ልብሱን እስወልቀው እርቃኑን በማቄም ያገጠጠ ተናካሽ ጥርሱንና ቧጫሪ ጥፍሪን ያሳዩናል።

አስመሮም ለገሰና የጀርመን ሚሽነሪዎች በዚህ ውይይት ላይ ተሀኝተው ለጥፋት የሚያወድሱትን ጥቀር አውሬ ቢከላከሉ መልካም ነበር።
https://www.youtube.com/live/2dtJB5yw-go?feature=shared

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የሐሰት ትርክት ኦነጋውያንና የሕወሃታውያ የጋራ ስልት ከነግሥታት ወደ ተራ ግለሰቦች

✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።  እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ   ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው  ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች  መሬት ፍለጋ  የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን   በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ  ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ  አህመድ ግራኝ በመጋደል  ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ  ባሪያን ስብስብ  እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች   ፩. ቋንቋን በተመለከተ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ትውፊት ከሰው ልጅ መበደል በፊት ፍጥረት ሁሉ የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር፡፡ “ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች” እንዲል፡፡ ዘፍ. 11፡1 በኃጢአት ምክንያት ግን ሰውና መላው ፍጥረት በአንድ ቋንቋ መግባባታቸው ቀረ፡፡ ኃጢአት እየበዛ ሲሄድ የሰው ልጅ ቋንቋም በባቢሎን ተደበላለቀ፣ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር የማይግባቡ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎችም ተፈጠሩ፡፡  በበደል የመጣውን ሁሉ ሊያስተካክልና ሊያድን በመጣው በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያ የቀደመው ጸጋ ስለ ተመለሰልን በበዐለ ሃምሳ ሰዎች በልዩ ልዩ ቋንቋ አንድ ዐይነት የእግዚአብሔርን መልእክት ሰሙ፡፡ በዚህ ጸጋ የተጠቀሙና የበቁ ቅዱሳን የእንስሳትን ቋንቋ እስከ ማወቅ ደረጃ ይደርሳሉ፡፡   የክርስትና ጉዞ ወደ ቀደመው በአንድ ቋንቋ መግባባት መመለስ ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ደግሞ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በሚሰማው ቋንቋ መማር አለበት፡፡ በበዐለ ሃምሳ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቋንቋ የገለጠላቸው ሰውን ሁሉ የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ በሚሰማው ቋንቋ እንዲያስተምሩት ነው፡፡ ሆኖም ቋንቋ መልእክት ማድረሻና መግባቢያ እንጂ ከዚያ ያለፈ ሰዎችን በሆነ መደብ ለመመደብና የልዩነት አጥር ለመሥራት እንደ መሳሪያ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህ ከክርስትና ዐላማ ጋር ተቃራኒ ነው፡፡  ቅዱሳን ሐዋርያት ወደ ዐለም ሁሉ ሲልካቸው ሰዎች የሚቀበሏቸው በሚያስተምሩት ትምህርት መሠረት ነበር እንጂ በትውልድ፣ በብሔርና በመሳሰለው መስፈርት የእኛ ናቸው/አይደሉም በሚል አልነበረም፡፡ የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በቋንቋ መ...

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።   1)  ሻሸመኔ ከተማ   I.   የተገደሉ 1.  አያሌው ተረፈ ●   በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ●  ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ●  በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ●  በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል       2.  ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ●  የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ●  በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ●  ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ●  በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።     3.  ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ●  የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...