ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ልጥፎች

የትኛው የህልውና አደጋ ተወግዶ ነው --- እነዚህ እጅ የሰጡት?

ነው ቀድሞዉኑ እጅ ያልነብራቸው የሆዳቸውና የዝናቸው እሥረኞች ነበሩ? ወይስ "ፋኖነት" በገንዘብ የሚሽጥና የሚገዛ መስሏቸው በዲያስፖራ ገንዘብ አንድነትን ሲያዳክሙ የነብሩ የባእዳን ትልእኮ ተሸካሚ ነበሩ? ወይስ የህልውና ትግሉ የሥልጣን አቋራጭ መስሏቸውና ተገዳዳሪ ሌላ ሥልጣን ጥመኛ ሲያጋጥማቸው አኩሩፈው? ወይስ ቀድሞዉኑ በብአዴን/ሕወሃት መዋቅር ውስጥ በነብሩ ጎዜ ወንጀል ሲፈጽሙ ቆይተው የማራን የህልውና ትግል ክፍትሕ ማምለጫ ለማደረግ አልመው? --- ለነግሩ --- 👉ለእህል ገለባ፣ 👉ለወተት አሬራ፣ 👉 ለጠላና አርቄ አምቡላ፣ 👉 ለሣት አመድ፣ 👉 ለምግብ እዳሪ፣ 👉 ለእጥበት እጣቢ እናዳለው ሁሉ --- #የማራነትና #የፋኖነት፣ የኦርቶዶክሳዊነትና የሰውነት፣ የኢትዮጵያዊነትና የአገራዊ በሔርተኝነትን --- ተንገዋላይ ገለባ ልንገራችሁ፦ 1) እጁን የሚሰጥ የሐስት ፋኖ 2) በውገኑ ደም ግባት የግል ሥልጣን ለመጭበጥ ከጠላት የሚውል ፋኖ ሳይሆን የፋኖ መሪ ለመሆን በፖሮፓጋንዳ ትግል ያመሰ፣ 3) ባንዳ ሚኒሺያና አድማ በታኝ 4) በሕዝብ ስቃይ ህብት ከውጭ እያሰባሰብ የከበር አማራ ነኝ ባይ የጠላትና የራሱ ፍተወስት አገልጋይ 5) ከነባር ሃይማኖቱና የስነ-ሕዝብ አስተሳሰብ የወጣ ጎጠኛ የሐሰት ፋኖ 6) የጎጥና የጎሣ ጳጳስ 7) አማራንና ክርስቲያኖችን ለማስፈጅት ከአፍጋኒስታን እስክ ኪሲማዮፕ እየዞር የሚሰለጥን አማራኛና ኦሮምኛ ተናጋሪ ከሀዲ እስላም 😎 የጥፋት መጅልስና ሲኖዶስ 9) ለሆዱ የተካን ምንደኛ ቄስ ----- ናቸው ለዚህ ጥሩ ማሳያዎች 👉 በሕዝባቸው እልቂትና ስደት ላይ በገንዘብና በሥልያን የሚደራደሩ እና እጅ የሰጡ፣ 👉 አሁንም ሆነ ወደፊት በፋኖ ውስጥ መሽገው "ህልውና" እንደ መፈክር እንጂ ...

ቤተ ክርስቲያን ላይ ቅሬታ አለኝ የሚል እርሱ ማነው?

በቤተ ክርሲያን ላይ ቅሬታ አለኝ የሚል ሰው ማነው? ስድቡ ይገባዋል? አምላክ ላይ መቂጣቱን ይረዳል? አንድ ሰው #ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን ላይ ጥላቻ ቀርቶ #"ቅሬታ አለኝ" ከአለ፣ "በእግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ ቅሬታ አለኝ" ማለቱ ነው። ቤተ ክርስቲያን ሰማያዊው አምላክ የክርስቶስ ሰማያዊ መንግሥቱን በመስቀል ላይ በፈቃዱና በፍቅረ-ስብእ በፈጸመው ሞቱ ለምድራውያን ገልጠ። ይህ መገለጥ ለተቀበሉትና ወደፊትም እስከ ዳግም ምጽዐቱ ለሚቀበሉት ምድራውያንን ከሰማያውያን ያወሐደባት፣ እርሱ ክርስቶስ ራስ በሆነላት በአካሉ በቤተ ክርስቲያን (በከርስቲያን አንድነት) የአካሉ ብልቶች ያደረገባት ናት። ቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ራስነት እና በተቀበሉት ብልቶቹ አንድነት ምክንያት መጉደል፣ መወየብ፣ ማነስ፣ መለዋወጥ፣ መወሰን የላባትም። ለውጥ፣ መጉደል፣ ማነስ፣ መወይብ፣ መጥቆር ከታየ፣ የእርሷ አይደለም። በስሟ የሚጠሩ፣ በስሟ የተካኑ ነገር ግን ከማይለወጠው ራስ ተለይተው የተቆርጡና በሌላ ሙት ራስ ስር የተኮለኮሉ ሙታን ጉባኤ ነው። በርግጥ በዚህ ምድር ያለን የአካላቱ ብልቶች ከታላቁ ሰማያዊ ማኅበር አንጻር ስንታይ ጥቂቶችና በእንድ የግዙፍ ሰው አካል ላይ ከሚገኙ ብልቶች እንደ እንድ ጣት ልንቆጠር የምንችል ነን። እንደዚሁም ሆኖ በቁጥር የዚህ ማኅበር አባላት መቶ ሚሊዮኖች ነን። በአህጉረ ስብከት አሥራ ሙሊዮኖች፣ በአጥቢያ አሥራ ሺዎች እና አሥራ መቶዎች፣ ብሎም በስደት ስንበታተን መቶዎችና አሥራዎች እንሆናለን። ከሕያው ግንድ ከክርስቶስ የአካል ብልትነት ቡድን ሆነን እንዳንከፈልና ለሕይወት ባእዳን ነገር ግን ለሞት ደቀ መዝሙር እንዳንሆን፣ ኢአማኒም ሆነን በግል ተቆርጠን እንዳንርቅ የሚጠብቁን ክ...

ትውፊታዊ ፋኖ እና ጭንጋፉ ፋኖ

ትውፊታዊ ፋኖ እና ጭንጋፉ ፋኖ ይህን ርዕስ ያስመረጥኝ መልአከ ብርሃን ቀሲስ አስተራየ ጽጌ በቅርቡ አንድን መጽሐፍ ለመተቸትና ለማድነቅ የጻፉትን ጥልቅ መጣጥፍ ማንበቤ ነው። እሳቸው ትኩረታቸው ነባሩ ኢትዮጵያዊ ምን ላይ እነደተመሠረተና የዘምኑ ልሂቃን ለዚህ ባእድ ሆነው በመገኘታቸው አገራችን ያለችበትን አዘቅት ለማውሳት ነው። እኔ ያንኑ የርሳቸውን ዐሳብ ቅድቼ ለፋኖ እና በፋኖ ስም የማራን ልጆች ሽክፎ ልግል ፈተውቱ እርካታና ለሚላክለት ባእድ መገልገያ ለማድርግ የሚሞክረውን ሰርጎ ገብና የበሽታውን መነሻና መፍትሔውን ለመጠቆም ተጥቀምኩበት። ማሳሰቢያ፦ በዚህ ሙከራዬ ስሕተትቶችም ሆኑ ጠፋቶች ቢገኙ እኔን ፋንታሁን ዋቄን እንጂ ዋናውን የመንሻ ሐሳብ ባለቤተ ቅሲስ አስተረአየ ጽጌን አይመለከትም። በቀሲስ አስተራእየ ጽጌ ተራራ ላይ የእኔን ሸለቆ ላማጉላት መሞከሬ ቢያሳፈረኝም ዐሳቤን ለምግልጽ እንደ መሰላለ ተጥቅሜባቸው ለመንጠራራት ስላመቸኝ እና እየተማርኩ ስለምናገርባቸው ደስተኛ ነኝ። አንባብያን በተለይ እውነትኛ ፋኖ መሆን የምትሹ አንብቡት። ትውፊታዊ ፋኖና ጭንጋፍ ፋኖ በምን ይታወቃል? የኢትዮጵያችን አዲስ ጎጅ ምሁርነት በ1940ዎቹ መጀመሪያ የተወልደ ቢሆንም ጽንሱ የቆየ ነው። አጼ ሱሲዮንስን ላጠመቁት፣ ካሳደገቱ፣ የሺ ዘመን ታሪክ ስንቅ ከሰጡት አባቶቹ ለይቶ የቫቲካን ባሪያ ማድረግ የቻለው፣ ቅባትና ጽጋን የተከለው፣ ሞሶሎኒን ባርኮ በሰው ልጅ ላይ መርስ የነሰነሰ ባእድ አእምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ መርዙን ከነዛ ቆይቷል። መርዙ ብዙዎችን በክሎ የተማሪዎች ንቅናቄና ደርገ ላይ ከመደርሱ አስቀድሞ ዙፋና ገልባጭና ነባር አእምሮዎችን ርሻኝ ግርማሜ ነዋይና ወንድሙን መንግሥቱ ነዋይን፣ እንደዚሁም እነርሱን ተከተሎ በመሀል አዲስ አበባ ጦርነት የሚጀምር ሠ...

ፋኖነት የሙሉ ሰብእና የማንነት መገልጫ እንጂ የፖለቲካ ቁማር ወይንም የተውሶ ልብስ አይደለም!

#ፋኖነት የሙሉ ሰብእና የማንነት መገልጫ እንጂ እንጂ የፖለቲካ ቁማር ወይንም የተውሶ ልብስ አይደለም! ---- ብልጦችና ቁማረተኞች ወደ ላካችሁ ጌታችሁ ተጠቃላችሁ ቶሎ ቶሎ ተመለሱ!!! ኢትዮጵያ የጠፋቸው፣ ክፍለ-ሕዝቡ የህልውና አደጋ ላይ የወደቀው በትውሶ ስሑት ርእዮት በተመሩ ተላላኪዎች ነውና ---- #ጠላትን ለማሸነፍ #የጠላትን #መልክ መንሳት #መርከስ ነው!! በእርግጥም #ድውይነት ነው!! በርግጥ "ፋኖ" ከተባሉ በኋላ እጅ መስጠት የለም። የዚህን ምክንያት በሌላ ጽሑፍ እመለስበታለሁ። የራሱ እሤት፣ የራሱ ሃይማኖት፣ የራሱ ታሪክ፣ የራሱ የሰውነትና የሕዝብ ተርጉም፣ የራሱ የፍትሕ ትርጉምና አፍጻጸም፣ የተደራጀ አኩሪ ታሪክ ያለው ሕዝብን የህልውና አደጋ እታደጋለሁ ብሎ ራሱን ለሞት ከሰጠ ብኋላ ገና እንደ ሕጻን ከጣላት ትምህርት እንውሰድ ብሎ ወደ ሢራና ጎጥ የሚወርድ ግለስብና ቡድን "ፋኖ" ተብሎ ሊጠራ አይገባዉም። #የጠላትን #አርአያና #አምሳያ እየናፈቀ የሚኖር፣ እሤቱንና ማንነቱን በሥልጣን ፍተወት፣ በቁማርና በሤራ፣ በጠላት ምክር፣ በህሜት ኔትዎርክ፣ በፈጠራ ክስ አጋርና ተከታይን ግራ ማጋባትና መጠቀሚያ ማደርገ፣ በጸረ ኦርቶዶክስነት እና በባዕዳን የፖለቲካና የአስተዳደር ቀምር/ሀልዎት የናወዘ ግለስብም፣ ቡድንም #ፋኖ ሊባል አይገባዉም። ፋኖነትስ የማይቀያየር --- ሰዋዊነት፣ ፍትሕ፣ እውነት፣ ነጻነት፣ መስዋትነት፣ ጀግንነት፣ እውነተኝነት ---- እንደ ካህን ከሌብነት፣ ክዝሙት፣ ከቅጥፈት፣ ከዘረኝነት፣ ከክህደት የተጠበቀ የቅድስና ጉዞ ነው። አሁን ግን ጸረ-ኦርቶዶክስ መሪዎችን የሚያዝል ሠራዊት፣ ጸረ ፍትሕ፣ ደም አፍሳሽና ረሻኝ፣ ውሸታም፣ ለህልውና አጥፊ እጅ የሚሰጥ፣ ባህር ማዶ ጌታ የሚያበጅ ...

ፋኖ፣ ሞዐ ተዋህዶና ብልጽግና

"ሞዐ ተዋሕዶ የለም" ካላችሁ ሰለሌለ ነገር የሚያንጫጫችሁ ምንድነው? ዘወትር የሚገርመኝ ነገር አለ። እርሱም የሰው ልጆች ግብዝነት፣ ትዕቢት፣ በአለማወቁ እየኮራ ታላላቅ ነገሮችን ሳይቀር ከአቅሙ በላይ ሲናገር ነው። ለምሳሌ ኤቴይስቶች እንde Bertrand Russell (1872–1970) , David Hume (1711–1776) , Friedrich Nietzsche (1844–1900), Jean-Paul Sartre (1905–1980) , Christopher Hitchens (1949–2011) , Richard Dawkins (1941–present) , Charles Darwin (1809–1882), Albert Einstein (1879–1955) , Carl Sagan (1934–1996) , Stephen Hawking (1942–2018), Alan Turing (1912–1954) , Mark Twain (1835–1910), George Orwell (1903–1950), Salman Rushdie (1947– ወዘተ ያሉ ፍልስፍናን በክህደት ላይ የመሠረቱ የክርስትና ትጻራሪዎች ሕይወታቸውን ሙሉ የሠሩት "እግዚአብሔር የለም" የሚለውን መላምታቸውን ለማሳመን ነው። እንዚህ ሰዎች ብዙ መንጋ ምሁራንና ጨቅላ ተከታይ ወጣትና ትውልድ በማፍራታቸው የዓለምን ፖልቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ጂኦ ፖልቲካዊና ዲፕሎማሲ ሁሉ ቀይረዉታል። ብዙውን ጊዜ የዋሓንን ለማስከተል የሚተቀሙት --- ሃይማኖት ወይንም በእግዚአብሔር ማመን ለሥልጣኔ፣ ለሰላም፣ ለእውቀት ልማት፣ ለቀና ዲሞክራሳዊ ሥርዓት፣ ራስን እንደሚገባ ለመግለጽ እንቅፋት ነው። እኛን ከሰማችሁ ነጻ ትወጣላችሁ" የሚለ ነው። በእኛ አገርም ልጆች ተወልደዉላቸዋል። የ60ዎቹ ትውልድ፣ ሻዕብያ፣ ወያኔ፣ ኦነግና መንጋዊ የዚህ...