ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

የትግራይ ሕዝብ መከራ የሚያበቃው ራሱን ከነጻ አውጭ ነኝ ባዩ ዘረኛ ቡድን ነጻ ወጥቶ ወደ ኢትዮጵያዊነቱ ሲመልስ ብቻ ነው

መከራ ለጸናበት የትግራይ ሕዝብ ትድረስ የትግራይ ሕዝብ ከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ነው። ይህን የማያውቅ፣ አብሮ የማይታመም አራት አካል ነው፦ (1) የሕወሃት እና የኦነግ ዕሳቤዎች ተጠቂና በሰው ልጆች መከራ ታሪካዊ አገር አፍርሰው አዳዲስ ሪፐብሊክ በመፈጠር የስስት‹ የበተአችነት፣ የተላላኪነት ስነ ልቦናቸውን ለማከም የሚጣጣሩ ጨካኞች፤ (2) ኢትዮጵያ እንድትፈርስላቸውና ስም አጠርሯ ከዓለም ካርታ እንዲፋቅ ለብዙ ዘመናት ለፍተው በእኛው የእርስብርስ መጠፋፋት ሂደት እንድናጥፋት ሻዕብአን፣ ሕወሃትንና ኦነግን ፈጥረውን ደግፈው የጫኑብን የአድዋ ቁስለኞችና የግራኝ አህመድ መሸንፍ የሚያንገበግባቸው የውጭ አካላት፣ (3) በኢትዮጵያ መደምሰስና ቤተ ክርስቲያን መዳከም ታሪኳን ደምሰሰው በሊቢያ፣ በሶርያ፣ በየመን፣ በአልጄርያ፣ በቁስጥንጥንያ የክርስትናና አሻራ አጭልመው በደም ላይ አዲስ የክህደት መልክ ለማቆም በድማችን መፈሰስና በስቃያችን ግባቸውን ለማአስካት አጋጣሚዎችን የሚጠቀሙ ጽንፈኞች ናቸው፤ (4) ኦርቶቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንና ክርስቲያኖችን በማዳከም በቅኝ ገዥዎቹ የማደንዘዣ እምነት ለመተካት በዙ ዘመናት የልፉቱ ቀሳጢዎች። የትግራይን ሕዝብ ለመከራ አጋልጦ 50 ዓመት ደም ያፈሰሰው፣ የስደትና የመከራ በር የክፈተው ሕወሃትና የእርሱ ፍልፍሎች ለሁሉም ኢትዮጵያን ለሚሉ የአማራ፣ የጉራጌ፣ የኦሮሞ፣ የቤኒሻንጉል ሕዝብም ሁሉ የሰቃይ ፋብሪካ የሆነውን የዘር ፖለቲካ፣ ትርክት፣ ክልል፣ ሠራዊት፣ ኢኮኖሚ፣ ጥላቻ አከፋፍለዉለታል። ከዚህ አንፃር ሁሉ ስቃይ ውስጥ ነው። የትግራይ ሕዝብ መከራ ግን ልዩ ነው። ልዩነቱ ያለው የሌላው ማኅበረሰብ የሚሰቃየው ሕወሃት በዘረጋው የዘር ፖለቲካ ነው። ችግሩን ምንጭ ከራሱ ጉያ አርቆ ይመለከተዋል፣ እናም ሐውሃትንና ፍጡራኑን ማስወገድ መፍትሔ እንደሆን ያምናል። የትግራይ ሕዝብ ግን ስቃዩ የሚመጣበት ከሐወሃት እናዳልሆነ፣ ሕወሃት በፈተረለት ትርክት እና በሚነግረው ልክ ከሌላ አካል እንደሆን በማመን መፍትሔውን የሚፈልገው ከውጭ ነው። መከርኛው ሕዝብ ይህንኑ መርዛማ የመከራ መፍለፈያ ድርጅትን በጉያው አቅፎ፣ አስተሳስቡና ትርክቱና እምነት አድርጎ፣ ሌሎች ማኅበረስቦችን ሕወሃት በነገረው ልክ ጠላት አስመስሎ ስለሚያስም መፍትሔ የሚመሰለው ለሕዋት መታዘዝና ሠራዊት ሆኖ በጠመንጃ ሰላም ለማግኘት ቀንና ሌሊት ውትድርና ሲሰለጥን፣ ሲገድልና ሲገደል ይኖራል። የትግራይ ሕዝብ በእውነት ሕወሃት እንደሚለው ያለፉትን 50 ዓመታት አንድ ግዜ ድርግ፣ ሌላ ግዜ አማራ፣ ኤርትራ፣ አሁን ድግሞ ብልጽግና ጠላቶችህ ናቸው፣ እኔ ያንተ አዳኝና አማራጭ የሌለኝ የሰላም መንገድ አዋቂ ነኝ የሚለው ማደንዘዣ እውነት ነውን? --- ከሕወሃት ውጭ ሕዝቡ በራሱ ነጻ ሆኖ በሌላ አዲስ መንግደ ማሰብ እና መፍትሔ መሻት ለምን እንዳልቻለ መመካከር አለበት። ሕወሃትና ኦነግ፣ ሌሎቹም የዘር ሕገ ምንግሥት የፈለፈላቸው፣ እንዲሁም ከሕገ መንግሥቱ መጻፍ አሰቅድመው ከ6ዎቹ የተማሪዎች ንቅናቄና የውጭ የስለላ ድርጅቶች አመራር ተፍለፈልው የኖሩ፣ ነገር ግን ሕገ መንግሥቱ ሕጋዊነት ያላበሳቸው የሚያድርሱት የአገር ማፍረስ ሂደትና የሕዝብ መከራ ድርሻ ቢሰላ ዋናው ሞተር ሕወሃት ነው። ዋናው የዚህ መሣሪያ የትግራይልሂቃንና ወጣቶች፣ ዘራፊ ባለብቶችና አርቀው የማያዩ የሤራው ሰለባ የሆኑ ዲያስፖራዎች ናቸው። በሀገራችን ከትግራይ ክልል ውጭ በሚኖረው ማኅበረሰብ ላይ በተፈጠርውና በአለው መከራ ሁሉ ተጠያቂና ጀማሪዎች ሕወሃትና ደጋፊዎቹ፣ ተላላኪዎቹና አገልጋዮቹ እንደሆኑ ተጎጂዎች ያውቃሉ፣ ያምናሉ። ከዚህም ተነስተው ለችግራቸው መፍትሔ ብለው የሚያስቡት፦ 👉 ሕወሃትን፣ ሕወሃት የፈጠራቸውን ነጻ አውጭ ነን ባዮች፣. የምናምን ኮሚቴ፣ የምናም ሽንጎ፣ የምናንም ንቅናቄ ወዘተ የተባሉ፣ በሕወሃትን መርዝ ተብክለው መራዥ የሆኑ ቡድኖችን ማስወገደ፤ 👉 ሕውሃትና ኦነግ ተዳቅለው የወልዱት ጭንጋፍ ብልጽግና የተባለ የጥቁር ናዚ ሥርዓትን ማስወገድ፣ 👉 ከእነዚህ ዘረኛ ቡድኖች ጋር ተያያዥነት ያላቸእው ርእዮቶችን፣ ትርክቶችንንና መዋቅራትን ማስወገድ፣ የዘር ያስተዳድር ክልሎችን በማፍርሰ ዜጎች በነጻነት በፍለጉት ቦታ ሰፍረው እንዲኖሩ ማድርግ --- ነው በለው ያምናሉ። ይህን የብዙኃኑን የመፍትሔ መንገድ ሲቃረኑ የሚታዩት የሕወሃትና የኦነግ ጭፍን መንጎች ሆነው እናገኛቸዋለን። የሕወሃት ጭፍን ተክታይ የሆነው የትግራይ ወጣት ትውልድ በተለይ ልሂቃኑና ካድሬው የመከራው አፍላቂና አስቀጣይ ሕወሃትን በማሰወገድ ችግር ይፈታል ው በሎ የማሰብ አቅል ያጣው ምናልባት ተርክቶቹን ከልቡ አምኖና ተቀብሎ እስካልሆን ድርስ ለምን ሕወሃትን አቅፎ 50 ዓመት ሙሉ ይሰቃያል? ሕውሃት ያመጣውን የዘረኝነት ትርክት እቃወማለሁ አይልም፤ ችግሩን በሌሎች ላይ ለማላከክ አይግባኝም፣ ዛሬም የችግሬ መፍትሔ ነውርም፣ ስግብግብነትም፣ ፍርድ ግምድልነትም፣ ታላቋን አገራችንን መካድም ይሆንብናል፣ ማሰመልሰ ሳይሆን የሁላችንም ቦታ ስለሆነ ሄደን ከማራና ከሌላው ጋር እንኖርበታለን ለምን አይሉም? አልባብሰው ቢያርሱ በአረም የመለሱ ነውና እስቲ የትግራይወግኖቻችንን ጥያቄ እንጠይቃቸው፦ እነዚህን አሁን የትግራይም ሆኑ ሌሎች ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰቦች ያዘሉትን መከራ ለማስወገድ መንሴዉን ማስወግደ የግድ እንደሆነ እንገነዘባለን። የትግራይልሂቃንና ወጣቱ ግን ኢትዮጵያን ትተው፣ የሰውነትን ክብር አቃልለው፣ ፍተሕትን ቀብረው ስለ ትግራይና ትግራዋይ ብቻ የሚናገሩ ለምን ሆኑ? ይህን ሌሎች ማኅበረሰቦች የሚያስቡት የመከራ መንስዔ የማስወገድ ሀሳብ በመቃርን የሕወሃት ጭፍን ተክታይ የሆነው የትግራይ ክፍለ-ሕዝብ በተለይ ልሂቃኑና ካድሬው የመከራው አፍላቂና አስቀጣይ ሕወሃትን ማሰወገድ የችግሬ መፍትሔ ነው ብሎ መነሳት እንዳይችል ምን ጋረደው? ሕውሃት ያመጣውን የዘረኝነት ትርክት እቃወማለሁ አይልም፤ ችግሩን በሌሎች ላይ ለማላከክ አይግባኝም፣ ዛሬም የችግሬ መፍትሔ ነውርም፣ ስግብግብነትም፣ ፍርድ ግምድልነትም፣ ታላቋን አገራችንን መካድም ይሆንብናል፣ ወረዳና አውራጃ የእኔ ነው በሚል ጭፍንነት የማሰመለስ ሳይሆን ቦታው የኢጥዮጵያውያን ሁሉ እና የትግራይም ወግን ነው፤ ስለሆነም በመንግሥት ወይንም በፓርቲ ደልዳይነት ሳይሆን በባህላችንና በለመደነው መንገድ ሄደን ከማራና ከሌላው ማኅበረሰብ ጋር በእኩልነት እንኖርበታለን ለምን አይሉም? ትውልዱ ሕወሃታዊ እና ዘርኛ መዝሙር አቁሞ ኢትዮጵያዊና የጋራ ቤታቸንን እናስተካክል የሚል ድምጽ ለምን አይሰማም? በተቃራኒው በመነኩሴ ደርጃ "ትግራዋይ ሆይ! ኢትዮጵያ ለአንተ መርዝ ናት ትፋት፤ ይህች አልዛቤል ለአንተ አትሆንም" የሚለውን ወሮበላ የሐሰት መንኩሴና በሐውሃት አዋላጅነት ተጠፍጥፎ ሲኖዶስ የተባለውን የቡድን አባላት "ብፁዐን አቦና" የሚል ተውልድ እንዴት ተፈጠረ? ጥምቀቱንና ኦርቶዶክሳዊነቱን በሕወሃታዊ ትግራዋይነት የለወጠ፣ በነፍስም በሥጋም የተጎዳ ትውልድ መፈጠሩ አይጠቅመንምና ወደ እውነት፣ ፍትሕና ሰብዊን እኩልነት እንመለስ የሚል ድምጽ ከዚህ ወገን ምሁራን እንዴት ጠፋ? ይህ ትውልድ ሌላውን መክስስና ማጠልሽት እንጂ ስህትቱን መርምሮ፣ ኃጢአቱን ተናዞ፣ ይቅርታ ጠይቆ፣ የበደለውን ክሶ ከወግኖቹ ጋር እንደቅድሞ አባቶቹ ተዋህዶና ጠንክሮ ታላቋን አገሩን ለመመለስና በነጻነት ከኤርትራ ጫፍ እስክ ኦጋዴን ጫፍ መመላልስ የማያስበው ለምንድነው? #የትግራይ #ሕዝብ #ቢነቃ ራሱን #ከዘር ነፃ አውጭዎች ነፃ ቢያወጣ፣ ሕውሃታዊ አስተሳስብ፣ መርዛማ የጥላቻና የመለያየት ትርክትና ጸረ ኢትዮጵያ፣ ጸረ-አንድነት የባንዳ ልጆን መከተል ካቆመ ትርፉ ለመላው አገሪቷ ነው። ራሱንም ከስቃይ የገላግላል። #የተግራይ ሕዝብን #መከራው ከሌሎች ጋር ሲወዳደር በተለየ #ድርብርብ ነው። ሌሎች ማኅበረስቦች ለግቡብበት መከራ ሕወሃትንና ሕወሃት ሠራሽ የዘር ድርጅቶችንና ተከታታይ መንግሥታትን አስተሳሰብ፣ ትርክት፣ ሕግና መዋቅር ይክሣሉ። ጉዳታቸው የአካል፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ፣ የታሪክ ብራዛ ነው። የትግራይ ሕዝብ ግን በተጭማሪ የሞራል፣ የታሪክ ተጥያቂነት እና የክህደት ስሜት ተጠቂ ይእንዲሆን ሕወሃት በገዛ ታላቅጰአገሩናጨታሪኩ ላይ አዝምቶታልና። ምክንያቱም የጥፋት ሁሉ ጠንሳሽና መሪ ሕወሃት በሕዝቡ ስም አገሪቷን ለ50 ዓመታት አምሶ፣ አስገንጥሎ፣ ብዙ ተገንጣዮች በሕግ አጽድቆ ዛሬም በትግራይን ሕዝብ ወጣቶች ደም ሌላ ቀጣይ ሤራውን ሲያስቀጥል የተግራይ ሕዝብ የሕወሃትን አርማ አንስቶ፣ የትዮጵያን ጥሎ፣ የሺ ዘመናት ታሪኩን ሰርዞ እና ሕወሃት የጋተውን ሐሰትና እየዘመረ፣ የመለያየትና በግፍና በነውር ላይ የምትመሠረት አዲስ የዘረኞች አገር የመሆን ተስፋ እያለመ ለራሱም ለሌሎቹም የመከራ ማሰቀጥያ መሣሪያ ሆኖ በመገኘቱ ነው። ይህ የሞራል፣ የታሪክ ክህደት፣ በሌላው ወገን ላይ በተግራይ ሕዝብና ነፃነት ስም የተፈጸመውን በደል በባዶ በአንደበት ብቻ ሳይሆን ከጎዴ እስከ ዛላ አነበሳ፣ ከጋንቤላጨእስከ ወልቃይት አሻራው የማይፋቅ ነውና እዳ ነው። ሕዝቡ 50 ዓመታት ልጅቹን ተነጥቆ በሕወሃት እኵይ ሴራና አጀንዳ ምክንያት አገር ለማስገንጠል ሞቷል፣ ጥቂቶች የባንዳ ለጆችና ጀሌዎቻቸው እንዲክብሩ በመላው ኢትዮጵያ ካድሬና ሰላይ፣ ገራፊና አሳሪ፣ ስዋሪና ገዳይ ሆኖ ተሰራጭቶ ስያስር፣ ሲገድል፣ ሲያገዳድል ኖሯል። በጅጅጋ እነ ጀኔራል ኳርተር፣ በበደኖ እነ ሳሞራ የየአካባቢዎቹን ገዳዮች አበረታተው፣ ሲያልፍም አቅደው ክርቲያን አስፈጅተዋል። በዚሁ ሕዝብ ስም ተደራጀተው በተሰማሩ የትግራይ ልጆች አገርን በቋንቋና በመርዛማ የሐሰት ትርክት በክሎ እና በዘር ከልሎ አሁንም ያልቆመውን የደም መፋሰሰ አስጀምሯል። አሁን ደግሞ ወደ "ክልሌ" ወደሚለው ቦታ ተመልሶ ለሌላ እልቂት አስገዳጅ የውትድርና ምልመላ ያካሄዳል። --- ይህ ሁሉ የሚደረገው በነፃነት ስም ነበር። ሁሉም በተግራይ ሕዝብ ስም ነው። --- ዛሬ ላይ ሕወሃት በጫረው ጦርነት ምክንያት ከተለያዩ ቦታዎች የተፈናቀሉ እና ኪትዮጵያዊነታቸው የበለጠ ሐወሃት የፈጠረላቸውን ትግራዋይነታቸውን በማቀንቀን ከቤተሰቦቻቸው ከኢትዮጵያውያን ተፋትተው መኖርን የመረጡና ራሳቸውን ያገለሉ፤ ወይንም በጦርነት ውስጥ በሚፈጠረው በዳይና ተባደይን በማይለይ ሁኔታ ውስጥ በጅምላ በመፈናቀል መከራ ውስጥ የሚገኙ የትገራይ ቤተሰቦቻን መከራቸውን ለሌላ የጦርነት ዝግጅት እየተጠቅመ ነው። ለዚህ ማቆሚያ ላጣው የሕወሃት ሴራ ወለደ መከራ በፍትሕ፣ በእውነትና ከሴራ ነጻ በሆነ መንገድ ዘለቂታዊነት ያለው መፍትሔ ለመስጠት እንደ አዲስ ማሰብ ሲገባ -- ዛሬም የተፈናቃዩን መከረኛ ሕዝብ መያዣ በማድረግ የግዛት ማስፋፋት ግብ ማስፈጸሚያ አድርጎ ማላዘን የዚህ ድርጅት ደጋፊዎችና መሪዎች የአእምሮ ጤንነት፣ ሃይማኖት፣ ህሊና፣ ሰባዊነት ሙሉ በሙሉ ተሟጦ የጠፋ መሆኑን ያመልክታል። በዘረኛውና ፍርደ ገምድል የጎሣ ሐገ መንግሥቱ ዘር እያጥፋ የሰፈረበትን መሬት "#መሥራቅ፣ #ደቡብ #ትግራይ ወዘተ አሰመልሳለሁ፤ ለዚህ ደግሞ ባእዳን (በትለይ አውሮፓና አሜሪካ) ኑና አደራድሩኝ፤ የነጥቅኋቸውን ግዛቶች ይዤ ቃል እንደገባሁት ኢትዮጵያን በትኜላችሁ ቤት ሠራዬን ልጭርስ" የሚል በሚመስል ፕሪቶሪያ ወረደ። በተመሳሳይ መንገድ አገር አፍርሶ ታላቋን ኦሮምያ የሚመኝዉም ኦነጋዊው ብልጽግና "ትግራይ ቀድማ አገር ከሆንችልኝ፣ ለእኔ አመቺ ነው፣ አገር ኦሮምያ እሆንና ጠላት ያልነውን ኦርቶዶክሳ ክርስቲያንና አማራን እናጠፋለን" በሚል ምራቅ እየዋጠ ሳያቅማማ ቶሎ ፍረመ። በዚህ የሁለቱ ደርጅቶች የክህደት ተግባር ሁሉ ውስጥ ሌላው የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ የለበትም። ጉዳዩ ባእዳን እንደ ዕቃ የሚጠቀሙባቸውን ሁለቱ የሕወሃትና ኦነጋዊ ብልጽግና አገር የማፍረስ ግብ ስለሚያስማማቸው በሌሎች መቃብር ላይ አገር የመናድ ውላቸውን በላኪዎቻቸው ፊት ተፈራረሙ። በሐውሃት ጦርነት የደሙት አማራና አፋሮች ኢትዮጵያን እን እነርሱ እርማችን ብለው ባለመካዳቸው ፕሪቶሪያው ድርድር አልተጋብዙም። ከሁሉም በላይ ነውሩና ሤራው ለባእዳን በአንድ አገር ሉዓላዊ ግዛት ውስጥ ገብቶ አውራጃና ወረዳ የመደልደል ሥልጣን እንዲያገኙ የፈቀደው የሁለቱ የአገር አፍራሾች ስነ ልቦና ድቀት ውጤት ነው። ይህን ውድቀታቸውን የተረዳውና ሁለቱንም የሚልከው የባይደን አስተዳድር እነ ማይክ ሐመርን፣ እና ሌሎች ጸረ ኢትዮጵያ የአድዋ ቁስል ያልሻረላቸውን፣ ኢትዮጵያ የሚል ስም ሲሰሙና ባንዲራዋን በተመለከቱ ቁጥር የነጭ ወራሪ በጥቁር መሸነፍ እያንገበገባቸው ሊያጥፏትና ከዓለም ካርታ ሊፍቋት እንደ መሳስሪያ የተገለግሉባቸውን ሕወሃትንና ኦነጋዊውን ኃይል ብቻ መርተው አደራድሩ። ፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ ወረዳዎቻ አውራጃዎች ለትግሬ፣ ለአፋር እየተባለ ኢትዮጵያን የሚወክል አእምሮ በሌለበት ጽንፈኛውን ኢትዮጵያ-ጠል ሬድዋን ሁሴንን ኢትዮጵያዊ ብለው የመለያይትና የግጭት ስምምነት ፈርመው ተመለሱ። ምዕራባውያኑ አደራድርው ሰላም ያወረዱለት አገር በታሪክ ተስምቶ አይታወቅም። እስራኤልና ፍልስጤም፣ ሶማልያ፣ ሊቢያ፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ፣ ዩክሬን፣ አልጄሪያ፣ ላቲን አሜሪካ፣ ኤርትራና ኢትዮጵያ፣ ሱዳን ---- ሁሉንም ብንዞር ደም ያደረቁበትን ምሳሌ ማቅረብ አንችልም። የተግራይ ሕዝብ ማወቅ ያለበት--- ባንዳ ማሰቢያ የለዉም። ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴ "ባንዳ ማለት የመርፌ ቅዳዳ የምትሀላ ጭንቅላት ላይ ተራራ የሚያክል ሆድ የተሸክመ ሰው ማለት ነው። በዚያች ትንሽ ጭንቅላቱ ሰርቶ፣ ፈጥሮ፣ ተፈላስፎና ተጠብቦ፣ በላቡና በዓእምሮው ተጠቅሞ ያንን ተራራ የሚያክል ሆዱን ማጥገብ ስለማይችል ለሆዱ ሲል ምንም ነገር ያደርጋል" ያላል። ፕሮፌሰሩ እውነቱን ነው። ባንዳ ሆድ ሽክም ስለሚሆንበት ህሊናም፣ ፍሪሃ እግዚአብሔርም፣ የሉኝታም የልዉም፤ ታሪክም አያከብርም፣ የሕዝብ ዓይንም አሳፍሮ አይመልሰዉም። ሆድ ያሳውረዋል። እና ሕወሃትና ማንኛውም የዘር ፖለቲካ አራማጅ ቡድን ባንዳ ነው!! ሰላም አያመጣም። አገር፣ ቀጣዩ ትውልድ፣ ሰላም፣ አንድነት ምን እንደሆኑ አይረዳም --- እናም ከመከራችሁ እና ከመክራችን እንድንወጣ ከተፈለገ የትግራይ ሕዝብ የሕወሃት መሳሪያ መሆኑን ማቆምጰአለበት!!! ይህ ኦነግንጨለሚያመልከው የኦሮሞ ትውልድም ይሠራል ሕወሃትን የሚከተሉ ወጣቶች፣ ምሁራን፣ እንደ ሠረቀና መንበረ ስላማ ትበዬ የውንብድና ሲኖዶስ አባላት ያሉ የሐሰት መንኮሳት ሁሉ ተተቃለው ሆድ ላይ ሕወሃት የተጨመረባቸው እንዲሁ የባንዳ ሁሉ ቁንጮ ባንዳ ናችወ። የእነርሱ ባንዳነት የሚከፋው የክርስቶስን ወንጌል በአጠና እና የተቀደስውን የቅዱስ ቁርባን ቅዳሴ በሚቀድስ ዓእምሮ ፈንታ የባንዳ ሐወሃትን ትርክት ያመለኩ፣ በመግሥተ እግዚአብሔር ፈንታ መገሥተ ትግራይ ሪፐብሊክን ተስፋ ያደረጉ በምሆናቸው ጨውና ብርሃን ከመሆና ምርዝና ጨላማ ሆነው የትግራይን ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ሁላችንንም መላውን የጠምቀት ለጆች አጨለሙን። ከእንዚህ ነጻ እንውጣ ዛሬ ላይ ከ50 ዓመት በፊት ነፃነት ላስገኝላችሁ ነው ብሎ የትግራይን ሕዝብ አታልሎ፣ በነጻነት አማልሎ እና ጠላት ፈጥሮለት የጀመረው አደገኛ አገርን የማውደም ጉዞ መቶ ሺዎችን የትግራይ እናቶ ልጅ አልባ አድርጓል፣ ሚሊዮኖችን አፍናቅሏል፣ የተግራይን ወጣቶች ከአገራቸው አሰደዷል፣ ሺዎችን ለባህር አሣ ምግብ ዳርጓቸዋል፣ ሺዎችን የስውዲ አረቢያ እሥር ቤቶች እና የስቅላት ገምድ ሲሳይ አድርጓል፤ ወጣቶች ከኢትዮጵያ አገራቸው እንዲፋቱና ክልል አገር እንዲመስላቸው አድርጓል፤ አጼ ዮሐንስ ያውለበለቧትን ባንዲራ ጠላት አድርጓል ‹ ከኦነግ ጋር በመተባበርና ሤራ በመምራት ከበድኖ እስክ ጎዴና አርባ ጉጉ ኦርቶዶክሳውያንን አሰጭፍጭፏላ፣ አፍናቅሏል። ይህን የጥፋት ውርሱን ለአብይ አህመድ አሰርከቦ ሌላ ዙር ጥፋት እያዘጋጀ ነው። መፍትሔው ለ50 ዓመት አንድን ታሪካዊ አገር ለማፍርሰ የጣሊያን ባንዳ ልጆች ለባዕዳን ተላልከው የፈጥሩትን የጥፋትና የብተና የዘር ፖለቲካ ቆራቢ ሕወሃትን መገላገል ነው። ሕወሃት የትግራይን ሕዝብ ከትለቅ አገሩ ከኢትዮጵያ ለይቶ ወደ ኤርተራ ግንጠላ መሣሪያነት ወጣቱን ግባት አድርጎ አግራችንን ካስቆረሰ በኋላ ሌላውን ወጣት አሰልጥኖና በዘራፊና ሴረኛ መሪዎቹ እየምራ ህገርን ለ30 ዓመታት ዘርፈ፣ ሕዝብን በዘር ከለለ. ታሪክን አርክስና መርዝ፣ ሲሸነፍ የትግራይን ሕዝብ ከሌላው ወገኑ አጋጭቶ እሥረኛና የጦርኛ አጀንዳው መጠቀሚያ አድረገ። አሁን ሲያፈናቅሉ ኖረው መልሰው የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ከችግር ማውጣት አጣዳፊ ቢሆንም በዚያው ሕወሃጥ በጀርመረው አንድን አግር ከፋፍሎ የእኔና የእናንተ በሚለው አጥፊ አስተሳስብ በመቀጠል አይደለም። ሕወሃትንና የዘረኝነት አስተሳስቡን አክ እንትፍ ብሎ፣ ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች በማለት፣ አማራን ጠላት የማደርገ የሐውሃትና የኦነግን ትርክት በማቆምና ይህን መርዝ የሚያጸዳ ትርክት በእውነት በመቀበልና ይቅርታ በመጥይቅ መልሶ ከአንዲ የሕወሃት ክልል ወደ ሙሉ ኢትዮጵያ ክልል መመለስ ነው። በአርሲ፣ በውለጋ፣ በሐረርጌ፣ በአምራ፣ በትግራይ፣ በአፋር፣ በጠቅላላ አገሪቱ የሚካሄደው እልቂትና መፈናቀል 85 በመቶ የሕወሃት፣ 15% በኦነግ አስተዋጾ ያለብት ነው። ክ8 አምተ ውዲህ ኦነግና በልጽግና 75 በምቶ፣ ሕወሃት በብተና ሚናው 25% ይዞ ቀጥሏል። የትግራይ ሕዝብ መከራ ሐውሃትን መከተሉ፣ የዘር ትርክይትን የሚያቀንቅኑ የቅኝ ገዥዎች ባንዳ ቤተስቦች የወልዷቸውና አሁንም የሚልኳቸውን ምሁራን ተብዬ ከንቱ ልጆቹን አለመቆንጠጡ ነው። ነፃ የነበረውን ሕዝብ ነፃ አወጣህለው ብሎ ል50 ዓመታት የጦርነት ማገዶ፣ ስደተኛና ችጋር ተቅጭ ያደረገው እዚያው ያለው ቡድን ነው። በአብይ አህምደ ያስደቆሰው፣ ይህን ህሊናቢስ ገዳይሰው ለሥልጣን ያበቃዉም ለአማራ እና ለኢትዮጵያ በአለው ጥልቅ ጥላቻ ነው። ሰላም ለማግኘት ሕወሃትን ተገላገሉትና ወደ ቤተስቦቻችሁ ተመልሱ እንጂ "ምእራብ ድቡብ ምሥራቅ ትግራይ" የሚለውን መዝሙር በኢትዮጵያ አገራችን ቀይሩት። መፍትሔው ለ50 ዓመት አንድን ታሪካዊ አገር ለማፍርሰ የጣሊያን ባንዳ ልጆች ለባዕዳን ተላልከው የፈጥሩትን የጥፋትና የብተና የዘር ፖለቲካ ቆራቢ ሕወሃትን መገላገል ነው። ሕወሃት የትግራይን ሕዝብ ከትለቅ አገሩ ከኢትዮጵያ ለይቶ ወደ ኤርተራ ግንጠላ መሣሪያነት ወጣቱን ግባት አድርጎ አግራችንን ካስቆረሰ በኋላ ሌላውን ወጣት አሰልጥኖና በዘራፊና ሴረኛ መሪዎቹ እየምራ ህገርን ለ30 ዓመታት ዘርፈ፣ ሕዝብን በዘር ከለለ. ታሪክን አርክስና መርዝ፣ ሲሸነፍ የትግራይን ሕዝብ ከሌላው ወገኑ አጋጭቶ እሥረኛና የጦርኛ አጀንዳው መጠቀሚያ አድረገ። አሁን ሲያፈናቅሉ ኖረው መልሰው የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን ከችግር ማውጣት አጣዳፊ ቢሆንም በዚያው ሕወሃጥ በጀርመረው አንድን አግር ከፋፍሎ የእኔና የእናንተ በሚለው አጥፊ አስተሳስብ በመቀጠል አይደለም። ሕወሃትንና የዘረኝነት አስተሳስቡን አክ እንትፍ ብሎ፣ ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች በማለት፣ አማራን ጠላት የማደርገ የሐውሃትና የኦነግን ትርክት በማቆምና ይህን መርዝ የሚያጸዳ ትርክት በእውነት በመቀበልና ይቅርታ በመጥይቅ መልሶ ከአንዲ የሕወሃት ክልል ወደ ሙሉ ኢትዮጵያ ክልል መመለስ ነው። በአርሲ፣ በውለጋ፣ በሐረርጌ፣ በአምራ፣ በትግራይ፣ በአፋር፣ በጠቅላላ አገሪቱ የሚካሄደው እልቂትና መፈናቀል 85 በመቶ የሕወሃት፣ 15% በኦነግ አስተዋጾ ያለብት ነው። ክ8 አምተ ውዲህ ኦነግና በልጽግና 75 በምቶ፣ ሕወሃት በብተና ሚናው 25% ይዞ ቀጥሏል። የትግራይ ሕዝብ መከራ ሐውሃትን መከተሉ፣ የዘር ትርክይትን የሚያቀንቅኑ የቅኝ ገዥዎች ባንዳ ቤተስቦች የወልዷቸውና አሁንም የሚልኳቸውን ምሁራን ተብዬ ከንቱ ልጆቹን አለመቆንጠጡ ነው። ነፃ የነበረውን ሕዝብ ነፃ አወጣህለው ብሎ ል50 ዓመታት የጦርነት ማገዶ፣ ስደተኛና ችጋር ተቅጭ ያደረገው እዚያው ያለው ቡድን ነው። በአብይ አህምደ ያስደቆሰው፣ ይህን ህሊናቢስ ገዳይሰው ለሥልጣን ያበቃዉም ለአማራ እና ለኢትዮጵያ በአለው ጥልቅ ጥላቻ ነው። ሰላም ለማግኘት ሕወሃትን ተገላገሉትና ወደ ቤተስቦቻችሁ ተመለሱ እንጂ "ምእራብ ድቡብ ምሥራቅ ትግራይ" የሚለውን መዝሙር በኢትዮጵያ አገራችን ቀይሩት።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የሐሰት ትርክት ኦነጋውያንና የሕወሃታውያ የጋራ ስልት ከነግሥታት ወደ ተራ ግለሰቦች

✏️ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።  እርሱ ይመስገን። ምድራችንን #በደም #ያጨቀየው $ህሊና #የነሳን ፣ #ልቦናችንን #ያጨለመን ፣ #ሰብእናችንን ያዋረደው:- 👉 የሕወሐታውያንናንየኦነጋውያን የንዑስ ማንነት የጎሣ ፖለቲካ የደንቆሮ ርእዮትና፣ 👉 መርዛማን ጥላቻን ለ፶ ዘመናት ያከፋፈሉት የሐሰት ትርክት ናቸው። ✏️እንደ ዳግማዊ #ምንልክ ያሉ   ከዋክብት መሪዎች፣ እንደራሴቻቸው፣ ደጃዝማቾችና ቀኝና ግራ አዝማቾቻቸው  ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ብዙ ውለታ ውለውልናል:- 👉 በዘመነ ኦቶማንና አውሮፓ፣ በዘመነ መሳፍንት የተበታተነውን እና የተቆነጻጸለውን፣ ጎሠኛ የአርብቶ አደሮች  መሬት ፍለጋ  የደመሰሱትን ክርስቲያናዊ የግዕዝ/የነፃነት ሥልጣኔ አሻራ እንዲያገግም ደክመውልናል፤ 👉 የጥንት አገርን እና ሕዝቦችን   በከፊልም ቢሆን በመሰብሰብ  ጠንካራና ብቸኛ የነጭ ቅኝነትንና ባርነትን በመከላከል፣ ከኦቶማን ቱርክ ወር ትናንት ውስጥ ጥረኛ  አህመድ ግራኝ በመጋደል  ልዩ የነጻነት ማንነት ያላትን አገር ብበቸኝነት በዓለም ካርታንላይ አቆይተዋል፤ 👉 የሬማ ግዛት በጎሣ ተብልቶ ፲ ትንንሽ ሲሆን ከበበባውን ተቋቁማ በዝኃነታችን በተመጋጋቢ አንድነት ከ፹ በላይብቋንቋ፣ ከዓለም ትልልቅ እምነቶች ክትስትናን ፣ ይሁዲን፣ እስልምናን፣ የእረማውያንን ቅሪት የሆኑ የባህል እምነቶችን ሁሉን ይዛ በአውሮፓ በአርብ አምሳል ሳትሠራ ለእኛ አቀብዋል፤ 👉 ወያኔና ኦነግ፣ ገንጣዩ ሻዕብያ፣ ከሃዲው የማርክሲስት የአእምሮ  ባሪያን ስብስብ  እስኪፈትናት ድረስ ራሷን የቻለች አገር እንድንፈጥር ያስተባበሩን ነገስታት የተመሰገኑ ናቸው። አገር ሲያረጅ ጃርት ያብቅላል እንዱሉ: መል...

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች   ፩. ቋንቋን በተመለከተ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ትውፊት ከሰው ልጅ መበደል በፊት ፍጥረት ሁሉ የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር፡፡ “ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች” እንዲል፡፡ ዘፍ. 11፡1 በኃጢአት ምክንያት ግን ሰውና መላው ፍጥረት በአንድ ቋንቋ መግባባታቸው ቀረ፡፡ ኃጢአት እየበዛ ሲሄድ የሰው ልጅ ቋንቋም በባቢሎን ተደበላለቀ፣ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር የማይግባቡ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎችም ተፈጠሩ፡፡  በበደል የመጣውን ሁሉ ሊያስተካክልና ሊያድን በመጣው በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያ የቀደመው ጸጋ ስለ ተመለሰልን በበዐለ ሃምሳ ሰዎች በልዩ ልዩ ቋንቋ አንድ ዐይነት የእግዚአብሔርን መልእክት ሰሙ፡፡ በዚህ ጸጋ የተጠቀሙና የበቁ ቅዱሳን የእንስሳትን ቋንቋ እስከ ማወቅ ደረጃ ይደርሳሉ፡፡   የክርስትና ጉዞ ወደ ቀደመው በአንድ ቋንቋ መግባባት መመለስ ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ደግሞ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በሚሰማው ቋንቋ መማር አለበት፡፡ በበዐለ ሃምሳ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቋንቋ የገለጠላቸው ሰውን ሁሉ የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ በሚሰማው ቋንቋ እንዲያስተምሩት ነው፡፡ ሆኖም ቋንቋ መልእክት ማድረሻና መግባቢያ እንጂ ከዚያ ያለፈ ሰዎችን በሆነ መደብ ለመመደብና የልዩነት አጥር ለመሥራት እንደ መሳሪያ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህ ከክርስትና ዐላማ ጋር ተቃራኒ ነው፡፡  ቅዱሳን ሐዋርያት ወደ ዐለም ሁሉ ሲልካቸው ሰዎች የሚቀበሏቸው በሚያስተምሩት ትምህርት መሠረት ነበር እንጂ በትውልድ፣ በብሔርና በመሳሰለው መስፈርት የእኛ ናቸው/አይደሉም በሚል አልነበረም፡፡ የቤተ ክርስቲያን አባቶችን በቋንቋ መ...

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።   1)  ሻሸመኔ ከተማ   I.   የተገደሉ 1.  አያሌው ተረፈ ●   በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ●  ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ●  በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ●  በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል       2.  ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ●  የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ●  በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ●  ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ●  በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።     3.  ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ●  የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...