ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ
ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።። 1) ሻሸመኔ ከተማ I. የተገደሉ 1. አያሌው ተረፈ ● በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ● ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ● በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ● በ ጥር 30 2015 ዓ/ም ሰማዕትነትን ተቀብሏል 2. ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ● የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ● በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ● ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ● በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም ሰማዕትነትን ተቀብለዋል። 3. ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ● የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገልጋይ የማኅበረ ቅዱሳን አባልና የበገና ደርዳሪና 4. አየለ ማንደፈሮ ● የሻሸመኔ ልደታ ማርያም አገልጋይ ወጣት ነው። ● ቤተክርስቲያንን ከመታገላችሁ በፊት እኔን ጣሉኝ ብሎ የደወል ጥሪዋን ሰምቶ በቅጥሯ ተገኘ። ● በመሳርያ የሚባርኩት የወሊሶ ወንበዴ ህገ ወጦች ነፍሱን ከሥጋው ይለይ ዘንድ ምክንያት ሆኑ። ● ጥር 27 2015 ዓ/ም ሰማእትነተን ተቀብሏልተቀብሏል 5. ዲ/ን አዲሱ በቀለ ● በሻሸመኔ የቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አገልጋይና ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ትም/ ቤት አባል ● ጥር 27 ቀን በጸጥታ ሃይሎች በሻሸመኔ የተገደለየተገደለ 6. ምትኩ አንቸቤ 7. ዘሪሁን በረከት ● ሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ትም/ቤት አገልጋይ ● ጥር 27 ዓ/ም በጽጥታ ሃይሎች ተገድሎ ሰማእትነትን የተቀበለ 8. በረከት ወንድሙ 9. አቶ አሸናፊ አመርጋ ● በሻሸመኔ የዜና ማርቆስማርቆስ መንፈሳዊ ማኅበር አባል ● ጥር 27 2015 ዓ/ም በጸጥታ ሃይሎች የተገደለ ሲሆን ● ጥር 30 2015 ዓ/ም በምሁር ኢየሱስ ገዳም የቀብር ስነ ስርዓቱ ተፈጽሟል 10. አስቻለው ባረጋ ሱረታ በሻሸመኔ በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ ሰጪነትና በአጣና ተቀጥቅጦ በሐዋሳ ሆስፒታል የሕክምና እርዳታ ሲደሰግለት የነበረው አስቻለው ባረጋ ሱረታ የካቲት 4 2015 ዓ/ም በሰማዕትነት ማረፉን ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ክልል አማሮ ጌዲኦ እና ቡርጂ የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ላቀ ጳጳስ በኃዘን መረጃውን አድርሰውናል። 11. አቶ ፈቃዱ በላይ 12. አለማየሁ ወልዴ 13. አቶ አሸናፊ ሙልዬ II. የቆሰሉና በሻሸመኔና ሃዋሳ ባሉ ሆስፒታሎች ሕክምና እየተደረገላቸው ያሉ ተ/ቁ ሙሉ ስም ስልክ ቁጥር አድራሻ ህክምና ያገኙበት የጤና ተቋም የጉዳት ዓይነት ምርመራ 1 አያሌው ተረፈ 2 ናኦል 3 ሌሊሳ ጫላ 4 መሰለ መንግስቱ 5 ኤርሚያስ 6 ባንተይሁን ተረፈ 7 ዋሲሁን መንግስቱ 8 እንደሻው ውብነህ 9 ዳዊት አለማየሁ 10 ሀብታሙ ክፍሌ 11 መልካሙ ዘመድኩን 12 ደምሴ ደርቡ 13 ተስፋዬ በትሩ 14 ሀና አሰፋ 15 ፅጌ ጎሹ 16 አበጀ እንዳለ 17 አስራት ሀይሌ 18 ሰላማዊት ፍቅሬ 19 ቃልኪዳን ሁሴን 20 ሀይሌ ታደሰ 21 አሰፋ ካሳዬ 22 ሀብታሙ ዳንኤል 23 ተመስገን አሠሌ 24 አሸናፊ መንገሻ 2) አለም ገና/ ወለቴ የካቲት 1 2015 ዓ/ም ወለቴና አለምገና ከተማ ሕገ ወጡን ቡድን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል አባላት በተተኮሰ ጥይት የተገደሉና የቆሰሉ ምእመናን I. የተገደሉ 1. ዳዊት ክንፈ የካቲት 1 2015 ዓ/ም ኬንቴሪ ዮሐንስ ቤተክርስትያን ሰማዕትነት የተቀበለው ወወንድማችን ዳዊት ክንፈ ይባላል መኖሪያ አካባቢው ኮልፌ ሎሚ ሜዳ አጥቢያው ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ሲሆን የካቲት 2 2015 ዓ/ም ስርአተ ቀብሩም በዚያው ተፈጽሟል።ተፈጽሟል። II. የቆሰሉና ሕክምና እየተደረገላቸው ያሉ 3) አሰበ ተፈሪ/ጭሮ በ 27/05/2015 ዓ.ም በአሰበ ተፈሪ በነበረው በግጭቱ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ምእመናንን አገልጋዮች ስም ዝርዝር ተ/ቁ ሙሉ ስም ስልክ ቁጥርቁጥር አድራሻ ህክምና ያገኙበት የጤና ተቋም የጉዳት ዓይነት ምርመራ 1 ዳንኤል 0972346981 አሰበ ተፈሪ 2 ወንድም ደሳለኝ 0920898513 አሰበ ተፈሪ 3 ዲ/ን አብነት ሀይሉ 0909858982 አሰበ ተፈሪ 4 ቀሲስ ጳውሎስ ተገኝ 0939586245 አሰበ ተፈሪ 5 ዲ/ን የአብፀጋ ፍቅሩ 0925747242 አሰበ ተፈሪ 6 መምህር መሰረት 0910082319 አሰበ ተፈሪ 7 መምህር ታሪኩ ወሰና 0987338510 አሰበ ተፈሪ 8 ቀሲስ ዳዊት በላይነህ 0913212835 አሰበ ተፈሪ 9 ይደግልኝ ኪዳነ ማርያም 0961711296 አሰበ ተፈሪ 10 ቀሲስ ፍቅረ ዩሀንስ አሰበ ተፈሪ 11 ይርገዱ ሚሊዮን 0933308466 12 ስንታየሁ ምንዳ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞቸ የታሰሩ አገልጋይ ካህናትና ምእመናን ተ/ቁ ሙሉ ስም አድራሻ ስልክ ቁጥር የታሰሩበት ፖሊስ ጣቢያ ምርመራ 1 ቤተም ማሞ ጅማ 251917393131 ወረዳ 1 ፖሊስ ጣቢያ 2 ኢ/ር ደረጀ ታደሰ ጅማ 251913140785 3 ወጣት ሄኖክ ጅማ 251917809373 ወረዳ 1 ፖሊስ ጣቢያ 4 መ/ርት ትእግስት ወንድዬ ጅማ 251913314849 5 አቶ ታዬ ደሳለኝ ጅማ 251913032244 ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ 6 መ/ር ጌታቸው ጫኔ ጅማ 251913707263 ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ 7 ናጉላ ጅማ 251917824960 ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ 8 ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ሀብታሙ ጅማ 9 መሪጌታ ሕዝቅኤል ጅማ 10 መጋቤ ስርዓት መስፍን ጅማ ወረዳ 1 ፖሊስ ጣቢያ የሀገረ ስብከቱ ፀሐፊ 11 ዲ/ን ፍቅሩ ሰውነት በደሌ በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ 12 ዲ/ን አድሱ ታደሰ በደሌ በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ 13 ዲ/ን ኤፍሬም ረዳ በደሌ በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ 14 ምትኩ ቤክሳ በደሌ በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ 15 ዘላዓለም በላይነህ በደሌ በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ 16 ዳንኤል በደሌ በደሌ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ 17 ዲያቆን መብራቱ ስንታየሁ አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ ፀሐፊ የማዕከሉ 18 ሀብታሙ ሽመልስ አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ መደበኛ አገልጋይ አባለት ክፍል 19 ኃይሉ በገና አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የበገና ክፍል መደበኛ አገልጋይ 20 አብርሃም በገና አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የበገና ክፍል አገልጋይ 21 ዲያቆን አረጋሃኝ አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የመዝሙር ክፍል አገልጋይ 22 ስዩም ልማት አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የልማት ክፍል መደበኛ አገልጋይ 23 ከልሌ አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የመዝሙር ክፍል አገልጋይ 24 ዳንኤል አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ ቅዱሳት መካናት ክፍል ተጠሪ ስራ አስፈፃሚ 25 ዲ/ን መርከቡ አያሌው አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የማህበሩ አባል 26 ዲ/ን በኃይሉ መታፈሪያ አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የማህበሩ አባል 27 አመለወርቅ ኃይሉ አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የማህበሩ አባል 28 እመቤት አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የማህበሩ አባል 29 ሕይወት አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የማህበሩ አባል 30 ሀና የሺጥላ አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የማህበሩ አባል 31 ቅድስት በርጋ አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ የማህበሩ አባል 32 ቡዝንሽ ለሚ አዳማ ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ 33 ፍፁም ገ/ሕይወት አዳማ ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ 34 ረድኤት አዳማ ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ 35 ሚሊዮን ንጉስ አዳማ ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ 36 ትዝታ ተስፈዬ አዳማ ወረዳ 3 ፖሊስ ጣቢያ 37 ታምራት ወልዱ አዳማ ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ 38 ሲሳይ አዳማ ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ 39 ጎሳ አዳማ ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ 40 አወቀ አዳማ ወረዳ 14 ፖሊስ ጣቢያ 41 ዲ/ን ቅዱስ አዳማ ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ 42 ኢ/ር በፍቃድ ዘነበ አዳማ ወረዳ 3 ፖሊስ ጣቢያ 43 ሻምበል አማረ አዳማ ወረዳ 3 ፖሊስ ጣቢያ 44 ዮሐንስ አዳማ ወረዳ 3 ፖሊስ ጣቢያ 45 ሕይወት ገነነ አዳማ ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ 46 ደረጃ ካሳ አዳማ ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ 47 ካሌብ ቢኒያም አዳማ 18 ፖሊስ ጣቢያ 48 ዘሚካኤል ጥላሁን አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 49 ቅዱስ አለሙ አዳማ ኬላ 50 አስቻለው ገብሬ አዳማ አሰላ መነኀሪያ 51 አሸናፊ አዳማ አሰላ መነኀሪያ 52 አንቀጸ ገነት መድኃኔዓለም አዳማ ቦኩ ፖሊስ ጣቢያ 53 እሱባለው እሸቱ አዳማ ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ 54 ዳግም አዳማ ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ 55 አብርሃም አዳማ ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ 56 ኤፍሬም አዳማ ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ 57 አዱኛ አዳማ ወረዳ 2 ፖሊስ ጣቢያ 58 አስናቀ ንጉሴ አዳማ ወረዳ 4 ፖሊስ ጣቢያ የግቢ ጉባኤ ተማር 59 ዲያቆን መብራቱ ስንታየሁ አዳማ አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 60 ሀብታሙ ሽመልስ አዳማ አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 61 ኃይሉ ገብሬ አዳማ አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 62 አብርሃም ክፍሌ አዳማ አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 63 ዲያቆን አረጋሃኝ ቶልቻ አዳማ አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 64 ስዩም አዳማ አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 65 ከልሌ ሀይሉ አዳማ አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 66 ዳንኤል ሞገስ አዳማ አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 67 ዲ/ን መርከቡ አያሌው አዳማ አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 68 ቅድስት በርጋ አዳማ አዳማ ወረዳ 18 ፖሊስ ጣቢያ 69 ዮናስ አሰፋ አሰላ 70 ዳዊት ማሩ አሰላ 71 እዮብ ጀንበር አሰላ 72 ማቲዎስ ነጋሽ አሰላ 73 አሰግድ ለማ አሰላ 74 አብረሀም ጉታ አሰላ 75 ዮሀንስ ሰለሞን አሰላ 76 ዘሪሁን ታደሰ አሰላ 77 አሰፋ ገላና አሰላ 78 ንጉስ አለባቸዉ አሰላ 79 Mahder Getachew Yrga አምቦ 02 ፖሊስ ጣቢያ 80 Melat Mulusew Kebede አምቦ 02 ፖሊስ ጣቢያ 81 Meron Temsalet አምቦ 02 ፖሊስ ጣቢያ 82 Rahel W/Senbet Beyisa አምቦ 02 ፖሊስ ጣቢያ 83 Efrata Tsegaye Mekonen አምቦ 02 ፖሊስ ጣቢያ 84 Hermela W/Mkael አምቦ 02 ፖሊስ ጣቢያ 85 Eseta Fentu አምቦ 02 ፖሊስ ጣቢያ 86 Yeronket Hailu አምቦ 02 ፖሊስ ጣቢያ 87 Ytegesal Taye አምቦ 02 ፖሊስ ጣቢያ 88 Gelatya Reta አምቦ 02 ፖሊስ ጣቢያ 89 Dn .Biruk Yohanes የሻኪሶ ወረዳ 90 Dn Dagim Fikadu የሻኪሶ ወረዳ 91 Dagnachew Ayele የሻኪሶ ወረዳ 92 Kereyou Bentor የሻኪሶ ወረዳ 93 Sintayehu የሻኪሶ ወረዳ 94 Abidisa የሻኪሶ ወረዳ 95 Firew Tadese የሻኪሶ ወረዳ 96 Betelihem Getu የሻኪሶ ወረዳ 97 Fikir Fasil የሻኪሶ ወረዳ 98 Dn.buzeyew Wondimu ቦሬ ወረዳ 99 Asememewu tefessa ቦሬ ወረዳ 100 Emebeti tefari ቦሬ ወረዳ 101 Meskerem gudeta ቦሬ ወረዳ 102 Helina tesfeya ቦሬ ወረዳ 102 Beskute Mengestu ቦሬ ወረዳ 103 እንዳልካቸው ቦጋለ አዶላ ወረዳ 104 መላኩ አዶላ ወረዳ 105 አብዮት ገረመው አዶላ ወረዳ 106 አስነቁ አዶላ ወረዳ 107 አቤል አዶላ ወረዳ 108 ታደለ አዶላ ወረዳ 109 መላከ ፀሐይ ገ/ሚካኤል ፈንቴ(ቆሞስ) የሻኪሶ ወረዳ የያቤሎ ደብረ ፅዮንና እግዚአብሔር አብ ወአቡነሐራ ድንግል ቤ/ክ አስተዳዳሪ 110 መ/ር ተረፈ ጎዳ የሻኪሶ ወረዳ የሰ/ት ቤት ሊቀመንበር 111 ወጣት ኩራባቸው ሙላት የሻኪሶ ወረዳ 112 መ/ር መሰለ መኩርያ የሻኪሶ ወረዳ የሰ/ጉ አባል 113 ዳግማዊት ፍቃዱ የሻኪሶ ወረዳ 114 ወንዱ ታናሹ የሻኪሶ ወረዳ ሰበካ ጉባኤ 115 መሰለ መኩሪያ የሻኪሶ ወረዳ የሰበካው ጸሐፊ 116 ቀሲስ ሺፈራው መንግሥቱ ሻምቡ ከተማ 01 ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ የማኅበረ ቅዱሳን ሻምቡ ማእከል የጽ/ቤት ሓላፊ 117 ዲ/ን ደረጄ ገለታ ሻምቡ ከተማ 01 ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ የማኅበረ ቅዱሳን ሻምቡ ማእከል ሰብሳቢ 118 አቶ ታከለ ሻምቡ ከተማ 01 ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ የማኅበረ ቅዱሳን ሻምቡ ማእከል ም/ሰብሳቢ 119 ሊቀ ትጉኃን ዲ/ን ቢንያም ፀጋዬ ነቀምት ከተማ 01 ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ የምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ዋና ፀሐፊ 120 አቶ አብነት ደሳለኝ ነቀምት ከተማ 01 ቀበሌ ፖሊስ ጣቢያ የማኅበረ ቅዱሳን ነቀምቴ ማዕከል ትምሀርተ ወንገልና ሐዋርያዊ አገልግሎት ዋና ክፍል ኃላፊና የነቀምቴ ገነተ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ም/ሊቀመንበር 121 ዲ/ን ዳኜ ዘርፉ ታስሮ በደሌ የተፈታ 122 አበበ ሞቅያለው አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 የአራዳ ጉለሌ ወረዳ ማዕከል መዝሙር ክፍል አገልጋይ 123 ቀሲስ ጋሻዉ ተዋበ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 ከፉሪ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን 124 አብርሃም አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 ከፉሪ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን 125 መምህር ስሉጥ አያአሌው አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 ከፉሪ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን 126 ዲ/ን ሰሎሞን ተፈራ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 127 ሠይፈ ተሰማ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 128 ሄኖክ ከበደ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 129 ዘላለም አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 130 ጊዜ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 131 አዳነ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 132 አማኑኤል አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 133 ቢንያም ብርሀኑ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 134 ፍቅሩ ጋቸና አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 135 ብሩክ ፍቃዱ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 136 በረከት ደግፌ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 137 አብርሃም እንዳለ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 138 ገመዳ ተሰማ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 139 በኃይሉ ፍቅሩ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 140 ቴዎድሮስ አዳነ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 141 በኃይሉ ቸሩ አዲስ አበባ ፉሪ ወረዳ 4 142 ቢንያም ብርሀኑ ሰበታ አጠቃላይ ከ200 በላይ ከሰበታ መካነ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ብቻ ታስሯል የሌሎችን ስም እናፈላልጋለን 143 ፍቅሩ ጋቸና ሰበታ 144 ብሩክ ፍቃዱ ሰበታ 145 በረከት ደግፌ ሰበታ 146 አብርሃም እንዳለ ሰበታ 147 ሰለሞን ተፈራ ሰበታ 148 ገመዳ ተሰማ ሰበታ 149 በኃይሉ ፍቅሩ ሰበታ 150 ሠይፈ ተሰማ ሰበታ 151 ተሰማ ሰበታ 152 ሄኖክ ከበደ ሰበታ 153 kebade ሰበታ 154 Zelalem ሰበታ 155 ቴዎድሮስ አዳነ ሰበታ 156 ዲ/ን ሰሎሞን ተፈራ ሰበታ 157 በኃይሉ ቸሩ ሰበታ 158 አማን ሰበታ 159 ይድነይድነቃቸው ሰበታ 160 መላከ አሚን አብረሐም መስፍን ወለቴ ወለቴ ቅዱስ ዮሐንስ አስተዳዳሪው 161 ወልደአማኑኤል ብርሃኑ ወለቴ 162 መኮነን ከተማ ወለቴ 163 ገዛኸኝ ወለቴ 164 አቤል ሰሎሞን ወለቴ 165 አፈወርቅ ወለቴ 166 ቤተልሔም ከተማ ወለቴ 167 ምህረት እንግዳወርቅ ወለቴ 168 አቤል ሰለሞን ኮልፌ/አዲስ አበባ 169 ያም ወንድሙ ኮልፌ/አዲስ አበባ 170 መኮንን ከተማ ኮልፌ/አዲስ አበባ 171 ዳዊት አሰፋ ኮልፌ/አዲስ አበባ 172 ሚሊዮን ጎንፋ ኮልፌ/አዲስ አበባ 173 ወልደ አማኑኤል ብርሀኑ ኮልፌ/አዲስ አበባ 174 ቤተልሄም ከተማ ኮልፌ/አዲስ አበባ 175 ምህረት ተደሰ ኮልፌ/አዲስ አበባ 176 ምንተስኖት ግርማ ኮልፌ/አዲስ አበባ 177 መቅድም ኮልፌ/አዲስ አበባ 178 ፍቃዱ ጊያ ኮልፌ/አዲስ አበባ 179 ሳራ አለሙ ኮልፌ/አዲስ አበባ 180 አልማዝ ደግሰው ኮልፌ/አዲስ አበባ 181 ምህረት እንግዳወርቅ ኮልፌ/አዲስ አበባ 182 ቀሲስ መንግስቱ መኮንን ነጋሳ ቡሌ ሆራ የልዩ ወርዳ ሰብሳቢ 183 አስቻለው ዘበነ አሰበ ተፈሪ 184 ሄኖክ ሰይፉ አሰበ ተፈሪ 185 ወንዶሰን ብርሀኑ አሰበ ተፈሪ 186 ይስሀቅ አለምገና አሰበ ተፈሪ 187 ማስረሻ ፍቃዱ አሰበ ተፈሪ 188 አዲስ ኢዶሳ አሰበ ተፈሪ 189 ታፈሰ ሙሉጌታ አሰበ ተፈሪ 190 መርከብ ታዬ አሰበ ተፈሪ 191 ብሩክ ተረፈ አሰበ ተፈሪ 192 ሰለሞን እንዳለ አሰበ ተፈሪ 193 ቡዝንሽ ለሚ አዳማ ወረዳ 4 ቅድስት ሥላሴ 194 ፍፁም ገ/ሕይወት አዳማ ወረዳ 5 ቅድስት ሥላሴ 195 ረድኤት አዳማ ወረዳ 6 ቅድስት ሥላሴ 196 ሚሊዮን ንጉስ አዳማ ወረዳ 2 ቅዱስ ጊዮርጊስ 197 ትዝታ ተስፈዬ አዳማ ወረዳ 3 ዑራኤል 198 ታምራት ወልዱ አዳማ ወረዳ 4 ቅ/እስጢፋኖስ 199 ሲሳይ አዳማ ወረዳ 4 አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ 200 ጎሳ አዳማ ወረዳ 4 አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ 201 አወቀ አዳማ ወረዳ 14 ሚጊራ ቅዱስ ዮሐንስ 202 ዲ/ን ቅዱስ አዳማ ወረዳ 4 ዮሐንስ ወ/ነጎድጓድ 203 ኢ/ር በፍቃድ ዘነበ አዳማ ወረዳ 3 መድኃኔዓለም 204 ሻምበል አማረ አዳማ ወረዳ 3 መድኃኔዓለም 205 ዮሐንስ አዳማ ወረዳ 3 መድኃኔዓለም 206 ሕይወት ገነነ አዳማ ወረዳ 4 ከሰ/ት/ቤቶች አንድነት 207 ደረጃ ካሳ አዳማ ወረዳ 4 ቅድስተ ማርያም 208 ካሊብ ቢኒም አዳማ ወረዳ 18 ቅድስተ ማርያም 209 ዘሚካኤል ትላሁን አዳማ ወረዳ 18 ቅድስተ ማርያም 210 ቅዱስ አለሙ አዳማ ኬላ ቅድስተ ማርያም 211 አስቻለው ገብሬ አዳማ አሰላ መነኀሪያ ቅድስተ ማርያም 212 አሸናፊ አዳማ ቅድስተ ማርያም 213 አንቀጸ ገነት መድኃኔዓለም አዳማ ቦኩ ፖሊስ ጣቢያ 214 እሱባለው እሸቱ አዳማ ወረዳ 2 ተ/ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት 215 ዳግም አዳማ ወረዳ 2 ›› 216 አብርሃም አዳማ ወረዳ 2 ›› 217 ኤፍሬም አዳማ ወረዳ 2 ›› 218 አዱኛ አዳማ ወረዳ 2 ›› 219 ኢ/ር ወንደሰን ተሾመ አዳማ የማኅበረ ቅዱሳን አዳማ ማእከል አባል እና የና/ደ/አሜን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤ/ክ ሰበካ ጉባኤ 220 ዲ/ን መርከቡ አያሌው አዳማ የአዳማ ማእከል ሥራ አስፈጻሚ 221 ወ/ሮ ማኅሌት አዳማ የአዳማ ማእከል የዜማ መሣሪያ አስተባባሪ 222 ወ/ሪት ወይንሸት ታደሰ አዳማ የአዳማ ማእከል ህዝብ ግንኙነት እና ትብብር አገልግሎት ዋና ክፍል ጸሐፊ 223 ወ/ሮ ቅድስት በርጋ አዳማ የአዳማ ማእከል አባል 224 ቀሲስ እሸቱ ታደሰ ቡሌ ሆራ 225 ዲያቆን መብራቱ ስንታየሁ አዳማ የአዳማ ማእከል ፀሐፊ 226 ሀብታሙ ሽመልስ አዳማ መደበኛ አገልጋይ አባለት ክፍል 227 ኃይሉ በገና አዳማ የበገና ክፍል መደበኛ አገልጋይ 228 አብርሃም አዳማ የበገና ክፍል አገልጋይ 229 ዲያቆን አረጋሃኝ አዳማ የመዝሙር ክፍል አገልጋይ 230 ስዩም አዳማ የልማት ክፍል መደበኛ አገልጋይ 231 ከልሌ አዳማ የመዝሙር ክፍል አገልጋይ 232 ዳንኤል አዳማ ቅዱሳት መካናት ክፍል ተጠሪ ስራ አስፈፃሚ

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ገድሎና አስገድሎ ብፁዕ እየተባሉ መኖር የተፈቀደላቸው ጳጳሳትና ቆሞሳት እንዳይረሱ

ከጥር 27 ጀምሮ በተለያዩ የኦሮምያ ከተሞች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና ውጭ የተሾሞና በቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዘው የተለዩ አካላትን ወደ ቤተ ክርስቲያን እናስገባለን ባሉ የመንግስት የጽጥታ አካላት በተትኮሰ ጥይትና ሕገ ወጡ ቡድን ባደራጃቸው ወጣቶች ተደብድበው የተገደሉና የቆሰሉ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን።።   1)  ሻሸመኔ ከተማ   I.   የተገደሉ 1.  አያሌው ተረፈ ●   በሻሸመኔ የደብረ አስቦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ማህደረ ፃድቃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባል ●  ጥር 27 ዓ/ም በሻሸመኔ ከተማ በጸጥታ ሃይሉ በሚመራ የጨፍጫፊ ቡድን በደረሰበት ከፍተኛ ደብደባ ወደ ሆስፒታል ገባ ●  በአላቲዮን ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገለት ሕይወቱን ማትረፍ አልተቻለም ●  በ ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብሏል       2.  ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሐረገወይን ●  የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ●  በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት  በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል። ●  ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው  በያኔት ሆስፒታል ሕክምና ሲደረግላቸው ቢቆዩም ሕይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም። ●  በዛሬው ዕለት ጥር 30 2015 ዓ/ም  ሰማዕትነትን ተቀብለዋል።     3.  ዘማሪ ፍቃዱ ደጉ ●  የቅዱስ ሚካኤል ከሣቴ ብርሃን ሰ/ትቤት አገል...

ኢትዮጵያ የተገዳደሯትን ሁሉ ቅኝ ገዥወች የተከላከለችባቸው፣ የተዋጋችባቸውና ነጽነቷን ያስከበረችባቸው እሴቶች; በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

የጽዋዕ ማህበራትና ሰንበቴ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋራ የተሳሰሩት የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡  ኢትዮጵያ የተገዳደሯትን ሁሉ ቅኝ ገዥወች የተከላከለችባቸው፣ የተዋጋችባቸውና ነጽነቷን ያስከበረችባቸው እሴቶች  ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ  nigatuasteraye@gmail.com  ሚያዚያ ፳፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም.  (April 28, 2025)  መግቢያ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችን ኩለንታዊት ቀዳማዊት ደኀራዊት፡ ዘመናዊት ናት ስትባል እም ኀበ አልቦ አይደለም፡፡ በብዙ እሴቶቿ ነው፡፡ ኩለንታዊት ከምታደርጋት ከብዙ እሴቶቿ መካከል የጽሑፌ መነሻ የሆኑት ከቅድስት ድንግል  ማርያም ጋራ የተሳሰሩት የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡ ስንበቴ በቀጥታ ከእግዚአብሔር የታዘዘች ናት፡፡ የጽዋ ማኅበርም እንደ ሰንበቴው ቀጥታ ከግዚአብሔር ባይሆንም፡ በዮቶር በኩል ለሙሴ የደረሰው የግዚአብሔር ምሪት ናት፡፡ የጽዋ ማሕበርና ሰንበቴ የትርጉማቸው መነሻ፡ መድረሻና የመጨረሻ ዋና ዓላማቸው ሰባዊ ክብርና ነጻነት ነው፡፡   ኢትዮጵያ የተፈታተኗትን ሁሉ ቅኝ ገዥወች ከተከላከለችባቸው ከተዋጋችባቸውና ነጽነቷን ካስከበረችባቸው ዋናወቹ እሴቶቿ ውስጥ የጽዋ ማሕበራትና ሰንበቴወች ናቸው፡፡ በቅኝ ገዥወች ሲቀጠቀጡ ከኖሩት ካጎራባች አገሮች ልዩና የነጻነት ምሳሌ ያደርጓትም የጽዋ ማህበርና ሰንበቴ ናቸው፡፡ የጽዋ ማኅበራትና የሰንበቴ ድርጅቶች እንዴት ተመሰረቱ? ለኢትዮጵያ ምን ጠቀሙ? ትሩፋታቸው ምንድነው? የደርግንና የወያኔን ዘመናት እንዴት ተሻገሩ? በብልጽግና ዘመንስ እንዴት ናቸው? እንዴት ይቀጥሉ ? የሚሉትን ጥያቄወች ለመመለስ ከጽዋ ማኅበር እንጀምር፡፡   የጽዋ ማኅበር መነሻ...

ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች

  ኦ ርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን እና ቋንቋና ማንነት ተኮር እንቅስቃሴዎች   ፩ . ቋንቋን በተመለከተ ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮና ትውፊት ከሰው ልጅ መበደል በፊት ፍጥረት ሁሉ የሚግባባው በአንድ ቋንቋ ነበር፡፡ “ ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች” እንዲል፡፡ ዘፍ. 11፡1 በኃጢአት ምክንያት ግን ሰውና መላው ፍጥረት በአንድ ቋንቋ መግባባታቸው ቀረ፡፡ ኃጢአት እየበዛ ሲሄድ የሰው ልጅ ቋንቋም በባቢሎን ተደበላለቀ፣ አንዳቸው ከሌላቸው ጋር የማይግባቡ ብዙ ዓይነት ቋንቋዎችም ተፈጠሩ፡፡ በበደል የመጣውን ሁሉ ሊያስተካክልና ሊያድን በመጣው በአምላካችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያ የቀደመው ጸጋ ስለ ተመለሰልን በበዐለ ሃምሳ ሰዎች በልዩ ልዩ ቋንቋ አንድ ዐይነት የእግዚአብሔርን መልእክት ሰሙ፡፡ በዚህ ጸጋ የተጠቀሙና የበቁ ቅዱሳን የእንስሳትን ቋንቋ እስከ ማወቅ ደረጃ ይደርሳሉ፡፡   የክርስትና ጉዞ ወደ ቀደመው በአንድ ቋንቋ መግባባት መመለስ ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ደግሞ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል በሚሰማው ቋንቋ መማር አለበት፡፡ በበዐለ ሃምሳ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ብዙ ቋንቋ የገለጠላቸው ሰውን ሁሉ የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ በሚሰማው ቋንቋ እንዲያስተምሩት ነው፡፡ ሆኖም ቋንቋ መልእክት ማድረሻና መግባቢያ እንጂ ከዚያ ያለፈ ሰዎችን በሆነ መደብ ለመመደብና የልዩነት አጥር ለመሥራት እንደ መሳሪያ ሊሆን አይገባውም፡፡ ይህ ከክርስትና ዐላማ ጋር ተቃራኒ ነው፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት ወደ ዐለም ሁሉ ሲልካቸው ሰዎች የሚቀበሏቸው በሚያስተምሩት ትምህርት መሠረት ነበር እንጂ በትውልድ፣ በብሔርና በመሳሰለው መስፈርት የእኛ ናቸው/አይደሉም በሚል አልነበረም፡፡ የቤተ ክርስቲያ...