#መከላከያ ውስጥ የምትገኙ ሁሉ በእነዚህ ጥያቄዎች ራሳችሁን መርምሩ!!! 👉🏾 የአገር መከላከያ ማለት ማንን ነው የሚከላከለው? አሁን በያዘው ተግባሩ ስሙና ግብሩ ይገናኛል? 👉🏾 የኢትዮጵያዊያን ወይስ አብይ ሥልጣን አስጠባቂና የኢትዮጵያ መሠረቶች ለመናድ የተዘጋጀ መሣሪያ? 👉🏾 " የአገርን ድንበር በ ሱዳን ተጥሷል፥ ዜጎች ከእርሻ መሬታቸው ላይ ተፈናቅለዋል። መከላከያ ምን አደረገ? ዜጎችንና ድንበሩን ተከላከለ? 👉🏾 ምሥራቁን ለአልሸባብ ክፍት አድርጎ አማራን ለመውጋት እጓጓዛል፤ ይህ ቀዳሚ ተግባሩ ነው? 👉🏾 የሽመልስ አብዲሳና የአሻድሊ ሐሰን አራጆችን እንደ ፈቃዳቸው በየክልሎቻቸው ውስጥ አሠማእተው በአማፅያን ተፈፀመ የሚል ሽፋን እየሰጡ ሺዎችን በጅምላ ሲያስፈጁ፥ ሚሊዮኖችን ሲያፈናቅሉ 5 ዓመታት አልፎ ቀጥሏል። መከላከያ ምን አደረገ? 👉🏾 አማራ ክልል የገባው መከላከያ # የአብይአህመድን #PMAbiyAhmed ትዕዛዝ ተቀብሎ አማራን፥ ጋሞን፥ ጉራጌን ለማጥፋት ከተማ ለከተማ ንጹሐንን ይረሽናል (አርባ ምንጭና በመላው አማራ) ፥ ወንድ ይሰለባል (ላሊበላ) ፥ ሕጻናት ሴቶችን ይደፍራል ፥ ሴቶችና ወጣቶችን ይረሽናል (ወገል ጤና፥ ላሊበላ፥ ባህርዳር ፥ ቆቦ)። ይህን እያደረገ መከላከያ ማንን እየተከላከለ ነው? 👉🏾 መከላከያ በአማራ ክልልውስጥ ሀስፒታልና ቤተክርስቲያን ፥ ዩኒቨርሲቲና ትምህርት ቤቶች ቅፅር ውስጥ ይመሽጋል፥ ( ወገል ጤና፥ ባህርዳር፥ ላሊበላ፥ አጣዬ፥ ደብረ ማርቆስ -- ወዘተ )፥ ከዚያም ወደ ሕዝብ መኖሪያ ቤት ይተኩሳል። ይህን እያደረገ ማንን እየተከ...
This is a spot where I post and share part of my daily reality. I would love to hear from others too to learn how differently we interpret daily encounters including our imaginations. ይህ ሥፍራ የየዕለት ገጠመኞቼን፣ እንዴት በዕለቱ እንተረደሁትና የማስበውን ለሌሎች ያማጋራበት ነው፡፡ የሌሎችን በመስማትና ምን ያህል ዓለማችንን በተለያየ መንገድ እንደምንመለከታት ለመማር እጓጓለሁ፡፡