ወደ ዋና ይዘት ዘለው ይሂዱ

ልጥፎች

ከኖቬምበር, 2025 ልጥፎች በማሳየት ላይ

እውነተኛ ፋኖነትና ሽፍተኝነት

አማራን ከአማራነት እሴቶቹ መንቀል የአማራ ህልው ጠላቶችን ነጽሮተ-ዓለም መሸከም እንጂ “ፋኖነት” አይሆንም! ማሳሰቢያ፦ ይህ ጽሑፍ የእኔ የፋንታሁን ዋቄ የግል ምልከታ እና የኦርቶዶክሳዊ ማያዬ ውጤት እንጂ የማንም ፖለቲካዊም ይሁን ሃይማኖታዊ ማኅበራት፣ ቡድን እና ትምህርት ተቋም ውክልናን የሚገልጽ አይደለም። በዚህ ምክንያት የሚመጣ ስሕተትና ውጤቱ ሁሉ እኔን ብቻ ይመለከታሉ። የፕሮፓጋንዳ ሤረኞች ለሌላ ፍጆታ ሊያውሉት ስለሚችሉ ጥያቄዎችን በቀጥታ ወደ እኔ በመላክ ውይይቶችን መክፈት እንደሚቻል በዚህ አጋጣሚ አሳውቃለሁ። ለትግሉ ስኬታማነት አስተዋጽዖ የሚያደርግ፣ ቅን ውይይት የሚፈልግ፣ እና ከመንጋ የቡድን-ዕሳቤ ባርነት (groupthink slavery) ነጻ የሆነ በዚህ የቴሌግራም ማስፈንጠሪያ በኩል ያግኘኝ @Wakie_EOTCissues እስከ አሁን ስለ አማራነትና ፋኖነት የተናገርኩትን ለመፈተሽና ከሐሰተኛ ፕሮፓጋንዳ ለመጠበቅ የምጠቀማቸው ሚዲያዎቼ ሁሉ የሚከተሉት ናቸው፦ 1. ትዊተር፡- https://x.com/fwakie 2. ቴሌግራም፡- @Fantahun_Wakie 3. ዩቲዩብ፡- https://youtube.com/@Orthodoxy-VS-Secularism 4. ዩቲዩብ፡- https://youtube.com/@finoteretuan-2 5. ፌስ ቡክ፡- https://facebook.com/profile.php?id=61576051634449 6. ፌስ ቡክ፡- https://facebook.com/fwakie 7. ቲክቶክ፡- https://tiktok.com/@fantahunwk?_t=8qLqoSRV9Ta&_r=1 8. ብሎግ፦ https://ethiopiaorthodoxchristian.blogspot.com/ ሐምሌ ፲፯ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም. ተጻፈ ከፋንታሁን ዋቄ ...

ለቅሶውን ወደ ሰማዕታት ዝማሬ እንለውጥ! የጨፍጫፊው ሥርዓት ጥንካሬ የእኛ አንድ አለመሆን ብቻ ነው!!

የፋኖ ትግልን በክርስቲያን ጽንፈኝነት ለመክሰስ የሚሠራ፣ የአብይ አህመድ እጅ ሆኖ ክርስቲያን ከሚጭፈጭፉት አካላት መካከል አንዱ "ዉሃብያ ኢሰላም" ማነው?

የዉሀብያ የማጭበርበር ጂሃዳዊ ስልቶች ለሰላም የመቆም ተለእኮአችን ጥቅምት ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. የዉሀብያ የማጭበርበር ጂሃዳዊ ስልቶች ለሰላም የመቆም ተለእኮአችን 1 ጂሃዲስቶች እንዴት የየሃግራቱን የሕግና የሰባዊ መብት ድንጋጌዎች እንደሚጠቀሙ ጥቂት ምሳሌዎች 2 1. የስደትና የሪፉዩጂ ጥበቃ ድንጋጌዎች 2 2. በነጻነት የማምለክ፣ ሃይማኖትና የማስተማርና ሥርዓት የመፈጸም፣ የመናገር መብቶችን መጠቀም እንደ ሽፋን 2 3. መንግሥታዊ ያልሆኑ የልማትና የእርዳታ ድርጅቶች ሽፋን 2 4. የውኸኒ ቤቶች ሥራዓቶችን መጠቀም 3 5. ጸረ-ማግለል ሕጎችን መጠቀም (Anti-Discrimination Laws) 3 ቤልጂየም፦ ሞለንቢክ እንደ መደበቂያ (Molenbeek as a Safe Haven) 3 ስዊዲን፡ ራክህማት አኪሎቭ የ2017 ጥቃት (Rakhmat Akilov (2017 Stockholm Attack)) 4 አሜሪካ (ዩናይትድ ስቴት): የፎርት ሁድ ተኳሹ ኒዳል ሀስን (Fort Hood Shooter (Nidal Hasan)) 4 ስልታዊ/ስትራተጂካዊ የመገለጥ ሥርዓት (Broader Strategic Patterns) 5 🇪🇹 በኢትዮጵያ በጽንፈኞቹ ምን እየተካሄደ ነው? 5 1. የአል-ሻባብ ድንበር ዘለል ኔት ዎርክና እንቅስቃሴ 5 2. የሃይማኖት ተቋማትን በመጠቀም ምልመላ ማካሄድ 5 3. የበሔርና የክልል አስተዳደሮች ራስ ገዝነትን እንደ ሽፋና እድል መጥቀም 6 4. የመርጃ ድኅንነትና ምሥጢራዊንተ ሕጎችን በመጠቀም በመስመር ላይ ጽንፈኝነትን የማስፋፋት እና 6 የኢትዮጵያ መንግሥት ኃላፊነትና ዜጎችን በእኩል ያለማገልገል አጣብቂኝ 7 ጽንፈኞችንና ደጋፊ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ስለመቋቋም 7 ይህን ለማድረግ እኛ (------) ምን እናድርግ? 8 ጂሃዲስት የዉሀብያ ጽንፈኞች ራሳቸውን...

የክርስቲያን #ደም #ለመናፍስት #የሚገብር ሥርዓት!!

የክርስቲያን #ደም #ለመናፍስት #የሚገብር ሥርዓት!! #የአብይ #አህመድና #ሽመልስ አብዲሳ የመግደል አቅም ከሆናቸው ሥልጣንብ)/የሚወገዱበት እና ለፍርድ የሚቀርቡበትን ግዜ ለማፋጠን የእነርሱን #አጀንዳ እርግፍ አድርጎ በመተው በሕዝብ አጀንዳ ዙሪያ መሰባሰብ አስቸኳይ ጉዳይነው። ያለ #ክርስቲያን ደምና ዕንባ ውሎ የማያድረው የፖለቲካዊው #ኦሮሙማ መንግሥትና ጽንፈኛ አጋሮቹ ስለማይረኩ ዛሬ ደስ ብሏቸዋል። ምክንያቱ አንድ የሚቆረጥ የሕፃን አካል አግኝተዋል። ከአርሲው የእነ ሽመልስ አብይ እርድ ቤተሰቦቻቸው ተሰውተው በስለት ተተፍትፈው ከተረፉት ቀስለኞች መካከል የአንድ ሕፃን እግር #ካልተቆረጠ እንደማይድን ባለሙያዎች አሳወቁ። ምንም እንኳን ሽፋን ሰጭው የባተ ክህነት የመንግሥት አፈቀላጤ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገዳዮቹን "ያልታወቁ አካላት" ቢላቸውም ጭፍጨፋው #መንግሥታዊ ለመሆኑ ማስረጃው:- ፩) ፰ ዓመታት ሳይቋረጥ መካሄዱ ፪) ፈፃሚዎቹ ሳይከሰሱ መቅረታቸው ፫) ዒላማ የተደረጉት ክርስቲያኖች መንግሥታዊ ጥበቃ መነፈጋቸውና መንግሥት ትጥቅ ማስፈታቱ ፬) መንግሥት ተጎጂዎች እንዳይካሱ፣ የቆሰሉትን እንዳይታከሙ፣ የተፈናቀሉት እንዳይመለሱ በመዋቅሩ በኩል ትእዛዝ አስተላልፎ ማሳደዱን መቀጠሉ፣ ፭) መንግሥት የተፈናቃዮችን ንብረት ለዉሀብያ ጽንፈኞች እና ለተረፈ-ናዚዎች አስተላልፎ መስጠቱ፣ ---- ያመለክታል። (ለምሳሌ ሽመልስ አብዱሳ በተሾመ አንድ ዓመት ውስጥ #75,000 የንግድ ሱቆችን ከኦርቶዶሳውያን ነጥቆ ለግድያ ተባባሪዎቹ እስረክቧል) --- በጅማ ጌራ ወረዳ አንድ የኦሮሙማ ባለህብት በሰው መገደሉን ተከትሎ ቁጥሩ የማይታወቅ ሰው ተገድሎ 5700 ክርስቲያን በሽ መልስ ትእዛዝ ተፈናቅሏል ፮) ጠቅላይ ሚንስትሩ "ገዳማት የነፍሰ ገ...